@yohanestechbytes: #onthisday #yohanestechbytes #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopiantech #ethiotelecom

Yohanes Tech Bytes
Yohanes Tech Bytes
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 August 2026 21:09:11 GMT
674358
42391
434
5700

Music

Download

Comments

tg.habesha
Tg habesha :
ኸረ እኔ ቴሌ ሄጄ ቶሎ ነው የቀየሩልኝ ምንም ፎርም አላስሞሉኝም
2026-08-17 09:28:24
1
pilovkbi
Basaji :
ere please endet new mitefaw😭
2026-08-17 04:22:10
66
hamerey
Lonely Era ❤ :
7ኛ. እስከ 1ሺህ ጉቦ እንደሚጠይቁን ረሳክ ? 😁
2026-08-16 22:54:44
232
yoadyordi
yoad🥰yordi :
ለምንድነው እሺ 350 ብር ሚያስከፍሉን ?
2026-08-17 04:40:44
53
bestofbest304
best of the best :
ኧረ እባክህ ለ6ተኛ ጊዜ ልጠይቅህ በስሜ የወጡ ሲም ካርዶችን እዴት ነው ማወቅ የምችለው
2026-08-17 04:10:18
21
ip.man1621
ip man :
tele birr account birr alew gin password eresehut ena min larigew 0 lemadireg pleas
2026-08-17 09:19:23
1
adesu2018
adesu.new :
ሻሸመኔ ላይ አይቻልም እያሉ ነበር ያወጣልኝን ሰው እራሱን ይዤው ሄጄ ነበር Idም አለው ግን አይቻልም አሉ
2026-08-17 05:26:58
8
ale.21355
Alehlgn :
በአካል ተገኝተን ነው ምናስቀይረው?
2026-08-17 06:33:46
1
usesenayit
seni seni :
የኔ ሲምካርዴ በወንድሜ ስም ነው የወጣው አና ቴሌ ብር ከፍቼበት እተጠቀምኩ ነው እና ሜሴጅ ሲደርሰኝ በወንድሜ ስም ነበር አሁን ደሞ ከፋይዳ ጋር ሳገናኘው ሜሴጅ ሲደርሰኝ በራሲ ስም ነው እና ፋይዳ ስላገናኘው ብቻ ወደኔ ዞሯል ማለለት ነው ? መልስልኝ
2026-08-17 07:18:32
0
tito_steamzzz
Tito_Streamzzz :
I tried twice and they said I cant
2026-08-17 05:50:40
2
levon12th0
Levon :
ante lela tele new ende mtseraw qoy🤔
2026-08-18 10:33:31
6
user34061433
Meba :
ይሄን ለ ሽያጭ ባለሙያዎቹ ንገራቸው ብዙ ተመላለስኩ
2026-08-16 21:40:20
14
alexalex212319
No pain no agian :
አረ ወንድም እርዳኝ ስልኬ ሲደወልልኝ አንዴ እደጠራ ይዘጋባቸዋል
2026-09-02 17:31:14
0
seaday948
سعدا🥰🥰 :
ስሙ ተቀይሯል ብለውኛል ግን ቴሌ ብር ላይ ስሙ በበፊቱ ሰው ስም ነው ሚመጣው
2026-08-20 11:04:41
1
lemcho16
የድንግል ልጅ 21 :
ኧረ እባክህ ወንድሜ እራሴ ተሳስቼ ብር ልኬበት እንዴት ዜሮ ዜሮ ላድርገው አልቻልኩበትም
2026-08-17 08:08:27
1
adfasdfgasdfg
🌷🌷🌷🌷🌷🌷 :
እኔ ጠይቄ አይቻልም አሉኝ
2026-09-15 15:08:38
2
user9224731447509
Tsega :
what about postpaid SIM
2026-08-20 20:40:51
0
yon6093
Yonas :
ሲም ካርዴ በኔ ስም ነበር ግን ሰልሰረቅ በሰው ስም ሆኖ አገኘውት እንዴት ላውጣ
2026-08-19 18:59:20
1
youngg676
franko 20 :
ብሩ ስንት ነው
2026-08-17 10:14:15
1
selambags16
Selam :
እግዚአብሔርን እኔ የወጣልኝ ሰው ሙሉ ስም ጠየቀኝ ከዛ ብድር ነበረው ከፈልኩ ከዛ አዞሩል ከዛ 100 ብር ብቻ ተቀበሉኝ አለቀ
2026-08-17 19:50:34
1
meri.bint.seid
miru 🌺🌺 :
ሲሙ እጄ ላይ የለም ምን ላድርግ
2026-08-16 21:33:43
2
cuce19965
@wengelawit19965 :
የባለቤቴ ሲም ነው ከጠፋብኝ ቆየት ብሏል ባለቤቴ ከዝ አለም አርፎዋል ሲሙን ማውጣት አልችልም አባቴ
2026-08-17 06:51:43
1
johnnyman23
Ĵŏ ✝ :
የኔ ጥያቄ ቴሌ ብር የተከፈተብን ስንቀይር ቴሌብር አካውንቱንስ እንዴት ነው መቀየር የምንችለው
2026-08-19 03:47:23
1
meri.bint.seid
miru 🌺🌺 :
እባክህ መልስልኝ
2026-08-16 21:34:25
1
amirmusema.com
Amir billionaire :
endet lawtaw
2026-08-20 03:34:30
1
To see more videos from user @yohanestechbytes, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About