@imillacoqueta: ✨Buscando lugarcitos/cafés para leer en Bolivia PT 1 📖🇧🇴 📍Cowork express en la Washington entre Parque Lincoln y P.Butron #BookTok #bolivia #cafeteria

Imilla Coqueta
Imilla Coqueta
Open In TikTok:
Region: BO
Monday 17 August 2026 01:10:02 GMT
3412
144
2
7

Music

Download

Comments

coworkexpress
Cowork Express :
Gracias por visitarnos 🥰
2026-08-17 03:45:00
0
To see more videos from user @imillacoqueta, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የዲፈረንሻል (Differential) አስገራሚ ታሪክ እና ሚስጥር፦ ከመንጃ ፈቃድ ፈተና ጥያቄዎች መካከል ተማሪዎችን በብዛት ከሚያሳስታቸው እና ከሚያደናግራቸው ክፍሎች አንዱ 'ዲፈረንሻል' ነው። ይህ ቴክኖሎጂ ለምን አስፈለገ? አንድ መኪና አደባባይ ሲዞር ወይም ሲታጠፍ፣ በውስጥ በኩል ያለው ጎማ (ወደ አደባባዩ የቀረበው) የሚጓዘው ርቀት አጭር ሲሆን፣ በውጭ በኩል ያለው ጎማ ደግሞ ሰፋ ያለ ርቀት ይጓዛል። ሁለቱም ጎማዎች በአንድ አይነት ፍጥነት ቢሽከረከሩ ኖሮ መኪናው መታጠፍ ይከብደዋል፣ ጎማዎቹም ወዲያውኑ ያልቃሉ (ይፈጫሉ)። ይህንን ችግር ለመፍታት የተፈጠረው ቴክኖሎጂ
የዲፈረንሻል (Differential) አስገራሚ ታሪክ እና ሚስጥር፦ ከመንጃ ፈቃድ ፈተና ጥያቄዎች መካከል ተማሪዎችን በብዛት ከሚያሳስታቸው እና ከሚያደናግራቸው ክፍሎች አንዱ 'ዲፈረንሻል' ነው። ይህ ቴክኖሎጂ ለምን አስፈለገ? አንድ መኪና አደባባይ ሲዞር ወይም ሲታጠፍ፣ በውስጥ በኩል ያለው ጎማ (ወደ አደባባዩ የቀረበው) የሚጓዘው ርቀት አጭር ሲሆን፣ በውጭ በኩል ያለው ጎማ ደግሞ ሰፋ ያለ ርቀት ይጓዛል። ሁለቱም ጎማዎች በአንድ አይነት ፍጥነት ቢሽከረከሩ ኖሮ መኪናው መታጠፍ ይከብደዋል፣ ጎማዎቹም ወዲያውኑ ያልቃሉ (ይፈጫሉ)። ይህንን ችግር ለመፍታት የተፈጠረው ቴክኖሎጂ "ዲፈረንሻል" (Differential) ይባላል። ዲፈረንሻል ሀይሉን ከፍሎ በማከፋፈል፣ ሁለቱ ጎማዎች እንደ መታጠፊያው ሁኔታ በተለያየ ፍጥነት እንዲሽከረከሩ ያደርጋል። ይህ የኢንጂነሪንግ ድንቅ ስራ ለመጀመሪያ ጊዜ በዘመናዊ መኪናዎች ላይ ስራ ላይ የዋለው በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ሲሆን፣ ዛሬም ድረስ የማንኛውም መኪና የጀርባ አጥንት ነው የመንጃ ፈቃድ ፈተና ላይ ብዙ ተማሪዎች የሚወድቁባቸው 8 ወሳኝ የሞተር ክፍሎች! 🚗📝 (ክፍል 2) በመንጃ ፈቃድ የፅሁፍ ፈተና (ቴዎሪ) ላይ ሁልጊዜም ከማይቀሩ እና አብዛኛውን ተማሪ ከሚያሳስቱ ጥያቄዎች መካከል፣ የመኪናን የውስጥ ክፍሎች እና ተግባራቸውን የሚጠይቁት ይገኙበታል። በክፍል 1 ቪዲዮአችን የመጀመሪያዎቹን አይተናል፤ አሁን ደግሞ ቀሪዎቹን እናያለን! ይህ ቪዲዮ እንዳይጠፋብዎ አሁኑኑ Save ያድርጉት! 📌 በዚህ ቪዲዮ የምንዳስሳቸው ዋና ዋና ክፍሎች፦ 1️⃣ ራዲያተር (Radiator): የሞተሩን ሙቀት የሚቆጣጠር ዋና ማቀዝቀዣ። 2️⃣ ክለች/ፍሪሲዮን (Clutch): ከሞተር ወደ ማርሽ ሳጥን የሚሄደውን ሀይል የሚያገናኝና የሚያቋርጥ። 3️⃣ ጊርቦክስ/ካምቢዮ (Gearbox): የመኪናውን የጉልበት መጠንና ፍጥነት የሚቆጣጠር። 4️⃣ ፕሮፔለር ሻፍት/ካርዳን (Propeller Shaft): ሀይልን ወደ ኋላኛው እግር (ዲፈረንሻል) የሚያስተላልፍ ዘንግ። 5️⃣ ዲፈረንሻል (Differential): መኪናው ሲታጠፍ የውስጥና የውጭ ጎማው በተለያየ ፍጥነት እንዲሽከረከሩ የሚያደርግ። 6️⃣ ዲናሞ/አልተርኔተር (Alternator): የኤሌክትሪክ ሀይል በማመንጨት ባትሪውን የሚሞላ። 7️⃣ ስታርተር ሞተር/ሞተሪኖ (Starter motor): ሞተሩን በማሽከርከር የማስነሳት ስራ የሚሰራ። 8️⃣ ቴርሞስታት (Thermostat): የሞተሩን ሙቀት በመለካት ውሃ ወደ ራዲያተር እንዲሄድ የሚቆጣጠር በር። ድርጅታችን ዋልታ ቴክኖሎጂስ 👉ለቤት ወይም አውቶሞቢል መኪኖች የመኪና ስርቆት መከላከያ እንዲሁም መቆጣጠሪያ ጂፒኤሶች ፣ 👉ለከባድ ወይም ጭነት መኪኖች ደግሞ የመኪና ጂፒኤስ ከናፍጣ መቆጣጠሪያ ጋር የሚያስመጣ እና በራሱ ቴክኒሺያኖች የሚገጥም ድርጅት ነው። 🏆የድርጅታችን አገልግሎት በአዳማ ፣ በሀዋሳ ፣ በድሬዳዋ እና በመቀሌ ማግኝት ይችላሉ። - እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጀሰታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ። ☎️ 09 44 88 33 44 🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ። - አዲስ አበባ - አዳማ - መቀሌ - ሀዋሳ - ድሬዳዋ - ጅማ - ባህር ዳር 📲 09 44 88 33 44 - የደንበኞች አገልግሎት #DrivingLicense #DrivingTest #makeupschoolinethiopia #CarParts #MechanicTips #WaltaGPS #EthiopianDrivers #AddisAbaba #EducationalVideo #HabeshaTech #CarMaintenance #TechInEthiopia

About