@menta.liboche: እሳቱ_ሰ ከየኔታ እግር ስር ፊደል ስንቆጥር ያለማወቅ ነገር ሁለት 'ሠ' መለየት ልጅነቴን ከብዷት ንጉሱን እሳት ስል... ንጉሱ በል ሲሉኝ እሳቱን ንጉስ ስል እሳቱ በል ሲሉኝ ንጉሱ እና እሳቱ በአንድ ተደባልቀው ህፃን አይምሮዬን አስጨንቀው ይዘው በአንድነት አደጉ ከአንድ ህዋስ መሽገው ይኸው በጉብዝናም በፍቃድ ስህተት ትርጓሜው አይለይም አንድ ነው በማለት እፅፋለሁ ፅህፈት እስታለሁ ስህተት እሳት ስባል ንጉስ ንጉስ ስባል እሳት። . . . #ግጥም #getem #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian

Mihret Diriba
Mihret Diriba
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 17 August 2026 05:17:06 GMT
15751
1002
9
83

Music

Download

Comments

user419824230013
መሴ ሪዞርት :
wo.ልጅነቴ😁😂😁😂😂😂😂
2026-08-17 15:55:02
1
ethiousername
.. :
🥰🥰🥰
2026-08-17 05:19:36
1
awle076
user8672713290491 :
🙏♥️
2026-08-17 22:52:36
0
henok.mekonen39
HENOK Mekonen :
🤙🤙🤙
2026-08-17 18:18:50
0
u21mess
mess :
🥰🥰
2026-08-17 17:31:55
0
hamb8515
Andinet :
👌👌👌
2026-08-17 15:41:43
0
abiyotmohammed921
Abiyot Mohammed :
🥰🥰🥰
2026-08-17 14:21:48
0
wondwossen16
ወንዴ :
🙏🙏🙏
2026-08-18 10:14:05
0
To see more videos from user @menta.liboche, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About