@imageiq12: የህዝብ በዓል ሰዎችን በደስታ ያሰባስባል። ቡሄ የደስታ በዓል ብቻ ሳይሆን፣ የባህል ማስተላለፊያ፣ የትውልድ ትስስር እና የማህበረሰብ መተባበር ምልክት ነው። የ“ሆያ ሆዬ” ድምፅ ከተለያዩ የባህላዊ ጨዋታዎች ጋር ሲቀላቀል፣ ያለፈውን ትውልድ ትውስታ ወደ ዛሬ ያመጣል።@Bless Picture | Photographer @Orthodox Mezmur @Shotby_amenet📸 #creatorsearchinsights #EthiopianPhotography #fpy #Ethiopia
Imageiq1
Region: ET
Monday 17 August 2026 05:50:39 GMT
Music
Download
Comments
ሀይሌ ገብርኤል ነው :
ሁላችንም አንድ ቤተሰብ ይመስል ሁላችንም እንዋደድ ነበር 😳😳😳😳
2026-08-18 09:49:31
20
eyob m :
wayn tizit meta
2026-08-18 08:20:56
2
አርማጨው ጎጀ :
እንደኔ እስኪ ምንም ትዝታ የሌለው😞😞😞
2026-08-17 23:23:43
15
𝖒𝖆𝖓 𝖚𝖓𝖎𝖙𝖊𝖉 𝖊𝖉𝖎𝖙 :
2026-08-18 11:32:16
2
destiny :
ንሀሴ 13ደረሰ እኮ
2026-08-17 14:26:15
10
Yared Mola :
ሽአመት ኑሩ
2026-08-18 06:21:58
1
feyisa :
it's cultural or spiritual
2026-08-17 19:16:47
3
Ethiopia :
2026-08-18 06:48:47
1
Inat₹₹ :
2026-08-18 07:30:29
1
betsita :
ቡሄ በጣም ነው ደስ የሚለኝ
2026-08-17 18:28:51
3
Elias Takele :
💪❤💪:ምርጡ ጊዜ😔😔😔🥺🥺🥺
2026-08-18 06:52:39
2
H& B :
ይሄን ጥሩ ጊዜ የት ባገኘነው
2026-08-18 08:56:17
2
ዋናው 🎭 :
ልጅነቴን አስታወስከኝ
2026-08-17 15:05:23
6
_💞@Naol🇪🇹 :
እንደኔ እንደዚ አይነት ግዜ አንዴም እንኳን ያላሳለፈ 😏
2026-08-18 11:26:39
2
💪❤💪ያአማራይቱ ልጂ የራያዉ💪❤💪 :
ምርጡ ጊዜ😔😔😔🥺🥺🥺
2026-08-18 06:30:02
1
tiruyegebrie :
ወይኔ🥰🥰🥰🥰
2026-08-18 06:16:40
1
መተው ስትጀምርመኖር ትጀምራለህ !!!!# :
አይ ልጅነት
2026-08-18 05:58:56
1
Alazar_10🔥♌ :
W tizita
2026-08-18 04:46:05
2
The geners :
wendm tla ljneten astaweskeg betam nafekeg ljnete
2026-08-17 20:01:21
1
my :
አወ ደረሰ
2026-08-17 17:25:44
1
ዉሸታሞች በዙ :
ሁሌ ቡሄ ሴመጣ ልጂነቴ ቢመለሰ ብዬ እመኛለሁ 😭😭 ከወንዲሞች ጋ ጂራፍ እያጮህን ሙልሙል እየበላን በጎች ካብቶቻችን እየጠብቅን እንዉል ነበር ማታ ሲመሺ ደግሞ ሁሉም በየደጁ ተሰብስቦ ቺቦዉ ሲበራ አቤት ደስ ማለቱ ነበር😥🥰🥰🥰
2026-08-17 20:04:36
1
To see more videos from user @imageiq12, please go to the Tikwm
homepage.