@usergvob9ezfr5:

ልጅ  ሮማን 27
ልጅ ሮማን 27
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 17 August 2026 06:52:14 GMT
83655
2035
242
201

Music

Download

Comments

liliyyyy444
,Lily,💊💎🌻444 :
ልጅህን እገዛት ወንድሜ ኣባቴ ይወደኛል ግን አይደዉልልኝም ኣለች ይቆጫሃል ጠይቃት🥺🥺
2026-08-18 11:03:06
198
zedilove0
Zedi Love 💎 :
አባቴ ይወደኛል ግን አደውልልኝም እያለች ነው ልጅክ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔
2026-08-18 12:23:04
157
user8360115800061
ቅድስት ይፋቴዋ😎 :
ልጅህን አይቻት እዴት እደምታዛዝን🥺
2026-08-18 02:21:35
55
oenday39
oen day🇺🇸🥂 :
እደዉ ምንም ባታረግላትም አይዞሺልጀ አለሆልሺ በላት ይህቃል ከማረግም በላይ ይጠግናታል 💔🥺
2026-08-18 10:12:20
55
zuzuesh
❤ZU❤ZU❤ :
ለልጅህ ደውልላት 🥰🥰🥰🥰
2026-08-18 08:39:47
36
sojoo21
ኩን ፍየኩን። :
ልጂህ አባቴን እያለቺ ነው አራዳ ማለት ቤተሠቡን የሚረዳ ነው ይቆጭሀል🥺 ሥታዲግ ባትረዳት እኳን ልጀ በላት ለሧ አባት አለኝ ማለቷ ብቻ ይበቃታል🥺
2026-08-18 13:04:14
35
ttttttt19997
የማይሆን ወግ :
ኮሜታተሮች ይመቻችሁ ለልጅቱ ድምጽ ሥለሆናችሁ🥰🥰
2026-08-18 19:55:21
29
user9804470738195
user9804470738195 :
ጓልካ ደዉለላ🥺🥺😥😥
2026-08-18 10:56:03
27
ccccvgh
Egizabhir Fekr New :
ግን ለምድነው ወድልጅ ለልጁ ሀላፊነት የማይሰመው በፈጣሪ ፊት ትጠየቁበታላችሁ🥺
2026-08-18 11:19:52
24
melatmelat690
ነብያት 1212🙏 :
ኡፍ ለከ አንተ ነህ የአርሴማ አባት እንዴት አስቻለህ ግን ደውሎልኝ አያቅም ግን እወደዋለው አለች 😭 እናቷን ታስራ መሆኗን እያወቅ አየ ወንድ ልጅ ኡፍፍፍፍ😭 አሁንም አልረፈደም ድረስላት ደውልላት
2026-08-18 09:00:58
21
user212712745
User211412❤❤ :
ብያንስ እናትዋ እሰከትወጣ ድረስ ኣለሁለሽ በላት ኣግዛት😥የዘንድሮ ኣባቶች ግን🙌🥺
2026-08-18 22:36:28
16
selam76777
Selam ❤💛💪👸my mom :
ልጀህ ደወልላት ይቅጭሀል🥺
2026-08-18 22:56:13
13
sleki.eye.znebr.ma
me✝️🙇‍♀️💚 :
ኣረ ለልጅህ ደዉለላት በማርያም🥺🤲 ስታሳዝን🥺🥺
2026-08-18 22:58:09
10
hayet9867
ልባሟሤት 🥀🍇 :
ልጂሕ ሥታሣዝን ምናለ ብታቀርባት ያችንየመሠለች ቆጂየልጂ🥰
2026-08-18 21:16:33
8
hani.sweet363
devawit🦅❤️‍🩹 :
አረ ልጁህን ኣለሁ በላት ነዉሩ ነዉ በማሪያም🥺
2026-08-18 11:26:50
8
hailuhagazi
nati akalu :
2026-08-18 08:54:30
7
adey825
አደይ የባህል አልባሳት 🤌❤️ :
🥺እዴት ነው ግን ያስቻለህ በልጅኳ አይጨከንም
2026-08-18 16:54:12
7
h5580415
ንግስቷ ነኝ የዩስራ እናት👑🌺 :
በፈጠርህ ልጂህን ደውለህ አውራት 😥😥😥😥
2026-08-18 22:49:26
6
edufiker123
እናትዋ ጎንደር 💚💛❤💪👑🤘 :
ለልጅህን ደውለክ ጠይቃት በፈጠርክ ቡሀላ ይቆጭሀል 😢
2026-08-18 11:20:32
6
amaen52
Amen My Arsenal🔴⚪🔴⚪ :
ወንድሜ አንድ ነገር ልገርህ ወጣትነት ያልፋን ነገ ብትፀፀት እባህን ብታነባ ትራስህን በእባህ ብታጥበዉ ዛሬን አትመልሰዉም ማርያምን ቆንጆ ልጅ አለችህ ጠይቃት ምንም አትርዳት ግን ጠይቃት ከፀፀት ትድናለህ አባቴ ይወደኛን ግን አይደዉልልኝም ስትል ብምን ይሰማህ ይሆን እርግጠኛ ነኝ የሚያሳድጓት ስላተ ጥሩ ነገር ቢነግሯት አባትሽ ይወድሻል ብለዋት ነዉ እንደዛ ያለችዉ በጣም ጥሩ ቤተሰቦች ናቸዉ ግን እባክህ ደዉልልላት ጠይቃት ነገ ሌላ ልጅም ብተወልድ ጥሩ አደለም ልጅህ ጠይቃት ደዉልላት ጌጥህ ናት ዛሬ ምን አልባት ወጣት ስለሆንህ ምንም አይሰማህ ይሆናል ግን ነገ ይቆጭሀል ኢቢስ ላይ ቀርበዉ እንዴት እደሚፀፁቱ አላየህም ነገ አንተም ይህ ነዉ የሚገጥምህ ልጅህ ጠይቃት እባክህ
2026-08-18 22:59:02
5
usesivaramakrishna
Aeisha :
ሰውየ አትንገጃረር ልጅህን ደውልላት እርዳት
2026-08-18 12:52:57
5
amhera10351212058486
✨ወሎየዋ ነኝ/ከራያ/🦅&🌼🇨🇬🌾 :
የኮሜተሮች ድምፅ ይሰማ ሰውየ🤯🤯🤯
2026-08-18 22:48:38
5
hailuhagazi
nati akalu :
2026-08-18 08:54:16
5
123amhara
ወንድ ልጅ አይጣ :
እንዲያው በመድሀኒአለም ይሁንብህ ለልጅህ ደውልላት ሳያት አለቀስሁ
2026-08-18 11:45:56
5
fekar.gerhi.lba
fekar gerhi. lba👸16☦️21⛪ :
ባታግዛትም ኣለሁሉሽ በላት ለልጅህ ሰላምታ በቂ ነው 😳
2026-08-18 10:07:23
4
To see more videos from user @usergvob9ezfr5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About