@eyob3842:

eyob plumber
eyob plumber
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 17 August 2026 07:34:06 GMT
130350
4031
171
844

Music

Download

Comments

ephiremmulugeta
Ephirem Mulugeta :
ይህ መኪና ሣይሆን የሹፊርችግር ነው የሴኖትራክ ሹፌር መንጃፈቃድ ብቃት ማረጋጋጫ ይደረግ ሰው አለቀ።
2026-08-17 16:01:55
66
jonare14
አቡ :
አብዛሀኛው አሁን ላይ ደረቅ መኪና መንጃው ፎርጅድ ነው
2026-08-17 15:05:13
34
msfin27
msfin :
የ ሲኖትራክ ሹፌሮች አዉቀው :ነው ሚገጩት ለምን ካላቺሁ እንሹራንስ :ስለሚክከፍልላቸው ሆን ብለው ሚ ያድርጉት
2026-08-18 15:50:00
2
suleistar
𝕾𝖚𝖑𝖊𝖎𝖘𝖙𝖆𝖗 ⓢ 🅜🅚🅝⚖️ :
ሲኖ ሲኖ እያላቹህ አትንጫጩ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም በጅምላ አትፈርጁ ! ከምትበሉት እስከምታሩት በሲኖ ነው ምትንቀሳቀሱት ለምክራቹህ እናመሰግናለን!
2026-08-18 17:05:10
1
akmel.hasen
Akmel Hasen :
ሲኢኖኦ ሲኢጀመር መዳአት ፕቃአት ቢኢሰራአ ጡሩኦ ነው አፖኦር ታአይም ለማአግኘት ሲኢሮኦጡኦ ህዝቡኦ ያአልቃአል
2026-08-17 17:54:10
1
mulat.amare4
🙋🙋🙋🙋🙋 :
እንኳን ትንሽ መኪና እኛም ዳር እየወጣን ነው ምናሳልፋቸው
2026-08-18 05:42:30
1
eyueyu07
ኤማሁስ :
ሲኖ ይቁም ቻሌጅ ይጀመርልን
2026-08-18 10:06:06
8
debebe.yewondwosen
Debebe Yewondwosen :
አዲስ አበበ ሰው አልቋል በሲኖ ምን ይባላል የዘንድሮው ይለያል
2026-08-17 18:30:11
7
tadesemekasha1
Tadese Mekasha :
ሲኖ የሚባል መኪና በጣም ነው የምጠላው
2026-08-18 09:44:57
1
gashu508
gashu508 :
ቦታው የት ነው
2026-08-17 19:36:59
0
abita8697
abita :
ለነሱ ነው ሲኦሲ የሚያስፈልገው
2026-08-17 21:57:53
3
eliasbabey
user9376606167080 :
ሲኖ ለመንዳት የእድሜ ሊሚት ቢኖረው 40 በላይ ቢደረግ ስላሞችንን እናገኝለን
2026-08-18 00:55:12
6
marta.gerema8
Martha Germa :
ቪዲዮ ከለጠፍክ ቦታውን ተናገር
2026-08-18 10:32:14
0
marsinet8
Marsinet oro 💪 :
ጥንቀቄ በል እንጂ ከሁለቱም መስመር እዛች ገ ነው መቶ የወደቁት. ሲኖ ደርሶ አልቆጠጣር ስል ሾፌሩ ፊትለፊት ወደ 40 ሰው ቆሞ ቀድሞ የደረሰ አደገ እየተመለከተ ነበር በሲኖ 2 ሰው ነው የሞተ🥺 እናሱም ደሚኒበስ ሹፌር እና አንድ ሴት ሚኒበስ ውስጥ ነበሩ ቆሞ እያዩ ነበር Rip
2026-09-06 05:57:48
1
free226385
free :
በተለይማ የኮሊደር ልማት ላይ የተስማሩት ሹፌሮች መንገዱን የግላቸው ነው የሚያደርጉት
2026-08-19 15:08:46
1
user8869463596135
Tariku Asefa :
,እውነት ነው
2026-08-17 16:54:46
4
liyao06
liyao06 :
የት ነው
2026-08-18 06:54:42
1
abukiehassenabukie
Abukie Hassen Abukie :
ልክ ነህ ወንድሜ የገልባጭና አገር አቋራጭ ባስ እኛ እየሸሸን እንጂ ጥፋታቸው የከፋ ነው
2026-08-17 17:23:11
3
perfactcardecor1
perfect decor&upholstery :
speed betaser teru nabre
2026-08-17 18:00:55
1
man678388
seide :
yet new
2026-08-17 18:59:31
1
user44405931524954
benhanze :
በጣም በጣም እኮ ነው አደጋ እያደረሱ ያሉት በማንኛውም ሲኖ መኪና ላይ እስከ መቼ
2026-08-17 17:49:50
2
alex475840
alex :
የደስ ደስ ያለው ይመስላል
2026-08-17 21:57:14
2
kal846
kal846 :
እግዝዮ ፈጣን ለሲኖ እና ባሶች ህግ ሊወጣልን ይገባል ህብረተሰቡ ኑሮው የማሰቃየው አንሶ በሞት እና በአካል ጉዳት ይነጠቃል ፍትህህህህ.......
2026-08-18 02:52:23
1
To see more videos from user @eyob3842, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About