@bilcoret1: ማጣት አንዳስተማረኝ ያስተማረኝ ነገር የለም #ፖድካስት #bilcor_podcast #bilcor

Bilcor Institute of Leadership
Bilcor Institute of Leadership
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 17 August 2026 09:05:00 GMT
326886
50338
930
7837

Music

Download

Comments

zeynebawol
Zeyneb :
ስታገኝ ደሞ ምንም ሳያፍሩ ይመጣሉ
2026-08-17 13:14:11
661
bruk.tesfay36
Bruk Tesfay :
yes broo
2026-08-19 18:58:03
0
user5962469290413
wu2025 :
እኔ እኮ ችግርን ተምሪበትም ሳገኝ የዋህ መሁነው ነገርሳ
2026-08-17 18:04:54
193
gurage_love
FOREVER :
money is the power
2026-08-19 17:01:18
0
user67056328270491
Abdi :
there's ture my bro
2026-08-18 17:12:39
0
blackhabesh12
MzEk :
the bad reality 🤔
2026-08-18 16:56:35
1
simegn1606
Simegn16 :
Mariamin ewnet new💪💪💪
2026-08-19 15:35:24
0
runnnnnatki
user344897100082@ሪብቃ :
አግኝቶ ከማጣት ጠብቀን ነው ያአላህ
2026-08-17 09:30:41
267
zizu3656
zizu :
really true.
2026-08-19 17:31:13
0
sol474513
sol :
ሚገባው ይገባዋል bro
2026-08-17 11:03:57
242
user5225600596081
Amina :
በትክክል የደረሰበት ያውቀዋል
2026-08-17 13:52:24
62
emebet4892
ሚሚ 1521 :
ስሜቱን የደረሰበት ያውቀዋል😌
2026-08-17 18:52:20
64
desalegn.1923
ሀሪ Damo Desalegn 19 23 :
ትክክል ነው ማጣት ያስንቃል 🥺
2026-08-17 17:39:47
44
yemesrach.yenager
yedane yemesker :
በተለይ ወንድ ልጅ አግኝቶ ሲያጣ ስሙ በጣም ብዙ ነው።
2026-08-17 16:53:15
50
mohammed_delil
መሀመድ ደሊል :
የውስጤን ነው ያወራኸው
2026-08-17 13:53:19
43
user6155020558884
mark :
የእኔን ህይወት የምታወራ መሰለኝ
2026-08-17 17:49:34
33
user6762181348080
user6762181348080 :
ትክክል አረ በጣም ትክክል ነው
2026-08-17 15:05:56
21
heni2421127
Henok24 :
በተለይ የቅርብ ጓደኛ ተብየው እንዲህ ሲያደርግህ በጣም ያማል 😏
2026-08-19 06:59:54
11
user2676518550530
yasa :
ማጣት እኮ የሞት ታላቅ ወንድም
2026-08-18 00:16:43
5
user3980069462705
jafar :
እውነት ነው።ምቾት እንቅልፍ ነው ማጣት ንቃት ነው።
2026-08-17 17:46:41
11
erkiun
E-r-i-k :
ምን ብዬ ልፃፍልህ የኔን ታሪክ 💪💪💪💪💪
2026-08-17 13:38:42
9
tadele.shewaye.abebe
ኢየሱስ ያድናል :
በትክክል ደርሶብኛል ሁሉም ያልፋል
2026-08-18 03:24:14
10
yoniyonas
@Yoni official :
ግንኮ ያልተረዳነዉ ነገር ምንም ይዘን አልመጣንም ምንም ነገር ይዘን አንሄድም
2026-08-17 19:58:17
9
murad.hassen042
Murad Hassen :
እኔም እደዝህ መግለፅ ብችል ምኞቴ ነበረ እረ ተሰቃይቸበታለሁ ታምሜበታለሁ እራሴን ፈልጎ ማግኘት እስከሚያቅተኝ ድረስ ተሰባብሬበታለሁ ሰባራ ልብ ተሸክሜ እደቀር ባያረገኝ ጥሩ ትምህርት አስተምሮኝ ነበረ እረ ቃላት አይገልፀውም
2026-08-17 18:03:05
6
mnf2274
@mf :
የኔ ወንድም ምርጥ አግላላጥ እግዚአብሔር አግቶ ከማጣት ይሰወርን።
2026-08-17 12:53:06
25
To see more videos from user @bilcoret1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About