@seid_959: #አንድ ሰው በጣም የሚያፈቅራትን ፍቅረኛውን ይቀጥራታል ትንሽ ከተጨዋወቱ በኋላ አንድ የተጠቀለለ ስጦታ ይሰጣታል ፍቅረኛውም ከፍታ ስታየው አሻንጉሊት ነው ወዲያውኑ አመናጭቃ ስጦታውን ትወረውረዋለች። #እሱም በመናደድ ግን ረጋ ብሎ ''ምነው ውዴ ለምን ወረወርሺው?'' ይላታል “ይህን የልጅ ስጦታህን አልወደድኩልህም!'' ትለዋለች። ይናደድና አሻንጉሊቱን ከወደቀበት አንስቶ ጥሏት ይወጣል። በሚያስጠላና በሚገርም አጋጣሚ ጥሏት በወጣ ቅጽፈት አስፓልት ሲሻገር መኪና ገጭቶት ህይወቱ አለፈች😔 የቀብሩም ቀን ልጅት አሻንጉሊቱን ይዛ ስቅስቅ ብላ ታለቅሳለች😭። #በለቅሶዋ ማሃልም ውድ ፍቅረኛዋን በአሻንጉሊቱ ምክንያት በማጣትዋ በቁጭት አሻንጉሊቱን ጭምቅ ታደርገዋለች ወዲያውም ከሻንጉሊቱ "Will you marry me?" #ታገቢኛለሽ? የሚል ድምጽ አወጣ😔። ልጅቷ አልቻለችም መሬት ላይ ተዘረረች😔። #ስትወድቅም ከአሻንጉሊቱ ኪስ ሁለት ቀለበቶች እና አንድ አጭር ጽሑፍ ወደቀ ጽሑፉ እንዲህ ይላል. . . የኔ ፍቅር ለዘላለም ላልከዳሽ ልታመንልሽ በፍቅር ስም ቃል እገባልሻለሁ የሚል ነበር🥺💔።ከልቧ ተፀፀተች አዘነችም። ✍️ ትንሽ የልብ ስጦታ ትልቅ የፍቅር እምነትን ይዞ ይመጣል 💔❤

🚵‍♀️ 𝐌𝐄𝐊𝐀𝐍𝐈𝐊𝐔 //🫶🤌/
🚵‍♀️ 𝐌𝐄𝐊𝐀𝐍𝐈𝐊𝐔 //🫶🤌/
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 17 August 2026 12:23:28 GMT
61305
2322
162
643

Music

Download

Comments

sm.ssssssssss
الحمدلله :
ሢጀመርፍቅረኛሞች ያለኒካ ወሬ ከበዛ መጨረሻላይ አደጋው ከባድ ነው የምር
2026-08-17 17:51:26
7
user5572588194066
user5572588194066 :
ለምን ባማረኛ አልፃፋችሁልንም
2026-08-18 11:22:22
1
user837553019109
(የሊቬው) :
በሔድኩበት የሚያስለቅስ አይጠፋም😭
2026-08-17 17:17:50
4
.man81497
ዘናጭ Man 👌 :
በጣም ተሰዝናለች ምከንያቱም ኡሱ አንዴውን ያማይቃሬው አለም ተሻግሮዋል ያሷ ግን መቼም ያመይረሰ ፀፀት ነው ።አላህ ከእንደዚህ አይነት አደጋ ይጣብቃን😭😭😭😭
2026-08-19 19:38:05
3
tameredero2
hayat :
የእወነት ከሆነ የሚያፈቅረኝ ስጦታዉ ምንምቢሆን እቀበለዋለሁ ምክነያቱም ከሱ ስጦታዉ አይበልጥም
2026-08-18 16:25:35
2
eshet380
eshet :
በጣም ሚገርም ታሪክ
2026-08-18 16:36:48
0
fatumaindirs
ያረሱለላህ :
ሡባህን አላህ የሚገርም ታሪክነው
2026-08-17 17:36:56
0
geny.fikr
geny fikr :
በጣም ልብ ይሰብራል
2026-08-20 15:07:03
0
atsede.mandefro.a
❣️❣️❣️❣️❣️ :
ere weyene
2026-08-19 19:05:23
0
nurdinshemsu213
MUNTHA,NURDIN(MN) :
ይገርማል
2026-08-20 10:15:27
0
lemuye65
Emuti🎀 :
ሚያሳዝን ታሪክ ነው የምር😭😭
2026-08-19 20:50:52
0
user3176098740932
ለሁሉም ግዜ ኣለው❤❤❤❤❤❤ :
ትክክል
2026-08-20 05:43:41
0
hikuti73
H Beferhot🍬🍬 :
ሡብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን
2026-08-19 18:27:41
0
sitt6012
በእምነት :
አለማስተዋል😔😌
2026-08-17 12:48:09
0
user5275430453779
222 :
ድንግል ሴት ካለሽ 🌹🌹🌹🫂🫂🫂
2026-08-19 18:11:09
0
seada4012
CR 7😘😘😘😘 :
አላህዬ ከደዚህ አይነት ፀፀት አተ ጠብቀኝ
2026-08-19 16:31:31
1
semirakasahun
s🌿e🌿m🌿u🌿t🌿i❤ :
ያአላህ አንተ ጠብቀን
2026-08-19 18:59:31
0
taskeenkhokhar1214
M ነኝ ተስፈኛዋ💃 :
በስመ አብ😥
2026-08-20 23:07:43
0
user7811281345417
tasifye girma :
በጣም ያዛዚናል
2026-08-19 18:56:36
0
To see more videos from user @seid_959, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About