@oldiesmusic21: #oldiesmusic #ethiopiatiktok

ፍቅር oldies music 🎶🎧🎼🎤
ፍቅር oldies music 🎶🎧🎼🎤
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 17 August 2026 13:07:36 GMT
49254
4141
79
842

Music

Download

Comments

seblekibatu
seble🧚‍♀️ :
ይህ ዘፈን ስሰማ ከ9 አመት በፊት መስከረም 23 ያጣሁዋትን እናቴን ያስታውሰኛል🥺🥺🥺
2026-08-18 15:26:45
28
user5840092291045
user5840092291045 :
ግርማ ነጋሽ በኢትዮጵያ ከተሰሩ ሙዚቃ ድጋሚ ተሻሽለው እንዳይሰሩ ተደርጎ ከተሰሩ ምርጥ ስራ....ግርማ አሁን ካለበት የጤና ችግር ፈጣሪ ምህረቱን እንዲሰጠው ምኞቴ ነው
2026-08-18 08:21:40
38
user_yene_
user_yene_ :
መሪያችንን መለስን ነዉ የሚያስታዉሰኝ
2026-08-18 01:03:38
27
biniman2506
biniman2506h :
good memories
2026-08-18 11:58:21
3
digicamethiopia
Etvintagestore :
Old Asmera
2026-08-18 13:22:15
0
futvibe369
ፉት Vibe :
Eritrea or Addis?
2026-08-18 01:02:36
6
bbb200943
YTobsi :
ምን ብዬ ኮመንት እንደምጽፍ አጣው ! በቃ ተረዱኝ ::❤️
2026-08-18 18:54:14
15
biig.love2
Biig Love :
ታላቅ ወንድሜ ይህን ስስማ ሁሌም አንተ ነህ ትዝ የምትለኝ ወንድዬ 😭😭😭😭ነፍስህ በሰላም ትረፍ።
2026-08-18 12:05:53
13
samuel.g98
Samuel G :
beautiful
2026-08-18 16:19:15
1
abiy1486
Abiysolome :
so nice oldies
2026-08-17 13:23:13
6
efanos
Estif- :
ፍጨቷ ራሷ ልዩ ናት🙏
2026-08-18 16:40:14
6
landofmusic29
𝕝𝕒𝕟𝕕 𝕠𝕗 𝕠𝕣𝕚𝕘𝕚𝕟𝕤🎤 :
@𝕝𝕒𝕟𝕕 𝕠𝕗 𝕠𝕣𝕚𝕘𝕚𝕟𝕤🎤:ውድ ቤተሰበቻችን የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች ሙዚቃዎች እና ፓስቶቾ ተረጋግታቹ አዳምጣቹ አንብባቹ የተሰማችሁን እና ማስተካከል ያለብኝንን በፅሁፍ ኮሜንት እንድታደርጉልኝ በትህትና እንጠይቃለን (በኢሞጅ ሳይሆን)::አመሰግናለሁ
2026-08-18 05:07:43
4
user2307145269775
adonis :
የልጅነቴ ሁሉምንም ነገር ያስታዉሰኛል
2026-08-17 16:47:27
17
aynuka11
Aynuka :
የድሮ ዘፈን ስስማ አባቴ ትዝ ይለኛል 😔😭😭😭ስለዚ😔ባልሰማ እመርጣለው
2026-08-18 11:44:54
9
alextadelle
Alex :
"ግርማ ነጋሽ" ፉጨትዋ ለብቻ በጣም ገራሚ የሆነ የመንፈስ ምግብ ነች በነገራችን ላይ ጋዜጠኛም ጭምር ይመስለኛል እስኪ የምታውቁ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-18 19:42:15
2
samuel.mekonnen95
Samuel Mekonnen :
አዲስ አመት ሲዳረስ ትዝታ አለዉ
2026-08-17 15:44:48
15
user9024438560040
alex :
አራት ኪሎ የፊት በሩ ግርማ ነጋሽ ነብስ ይማር !!! አዲስ ዓመት ሲመጣና ትምህርት ቤት ሊከፈት ሲል የማስታውሰውና የማልረሳው የማይረሳ ሙዚቃ ነው ። ብዙሐኑም እንደ እኔ ይመስለኛል።
2026-08-18 10:53:44
0
samuel.mekonnen95
Samuel Mekonnen :
አዲስ አመት ሲዳረስ ትዝታ አለዉ
2026-08-17 15:44:48
5
nardosabebe54
geta :
ደስ ሲል ደግ ግዜ
2026-08-18 18:07:16
1
user48105323251855
ሳይኮሎጂ :
❤️❤️❤️❤️ሙሉ ይለቀቅ በእናትሸ❤️❤️❤️❤️
2026-08-18 11:30:59
1
makda.teffera
Makda Teffera :
yhe zemen bemeles mn ale
2026-08-18 09:36:44
1
joshuha.ag
Joshuha A.G :
እሳቱ ተሰማ ምነው ተለየሽኝ. .
2026-08-17 19:24:26
0
To see more videos from user @oldiesmusic21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About