@banchi_z: Replying to @user61021473415016 የአብሽፍፌ አንድ ማኪያ 6ፍሬ ተምር በመጨመር አተክትኮ በርድ ሲል መጠጣት ጠዋት ማታ👌ለወገብ ለመገጣጠሚያ ለእጂ እግር ቁርጥማት✅ደምማነስ ካለባችሁ እዳጠጡ❌ደምብዛት ግፊት ካለብን✅

💫ዝና💫💚💛❤️🦅ፋርጣ የኔገላ
💫ዝና💫💚💛❤️🦅ፋርጣ የኔገላ
Open In TikTok:
Region: BH
Monday 17 August 2026 14:22:51 GMT
18649
446
16
91

Music

Download

Comments

ephrem2927
ephi legend :
ከምግብ በኋላ ወይስ በፊት
2026-08-17 19:50:18
2
mamaru.demilie
Mamaru Demilie :
ለአስም እና ሳይነስ ነበር ይህን መፍትሄ ያጋራሽን። ዛሬ ደግሞ ,....ወጥነት ያለው መረጃ አይመስልም!
2026-08-17 18:12:59
1
abigiya7861
S&S :
የኔ ቆጆ በሳምት ስቴ እንውሰድ ለስት ጊዚ እንጠጣ
2026-08-18 14:19:19
0
ribka.getaneh
Ribka Getaneh :
እኔ ደሞነስ አለብኝ አይሆንም ማለት ነው😳
2026-08-18 03:54:54
0
y.a4696
Y A :
ሲስተሯ መዳኒት ላልጀመረ የደም ግፊት ይሆናል ወይስ ሌላ የምትይኝ ነገር አለ ለደም ግፊት ምን ትይኛለሽ
2026-08-17 19:46:49
0
user4104185505819
ኩንፈየኩን :
እባክይ ለፍንጫ ሳይነስ መላ በይኝ እቅልፍ እራሱ አያስተኛኝም አሰቀየኝ
2026-08-18 03:19:20
0
user9184073530301fetu
halemikale 🥰🥰🥰 :
ጡትለምታጠባይሆናልወይሲስተርዬመልሽልኝ
2026-08-17 16:27:05
1
anisamussefa
انيسه :
አብሽ ጥሬውን ነው ወይስ አምሰነው ነው
2026-08-20 20:52:33
0
weletehana6
እንደፍቃድህ ይሁን⛪💞 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-17 17:52:19
1
bayech652
Bayech🕊💒 💚💛❤️ :
🥰🥰🥰
2026-08-17 18:15:24
0
To see more videos from user @banchi_z, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About