@tadiasaddisplus: አራቱም ጓደኛማማቾች ናቸዉ #tadiasaddis #seifuonebs2023

Tadias Addis Plus
Tadias Addis Plus
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 17 August 2026 15:12:46 GMT
84157
3421
76
708

Music

Download

Comments

user17497270327900
ሀናን ዮኒ :
ወላጆቻቸውም መታሰርና መቀጣት አለባቸው
2026-08-17 20:31:36
58
melakkumelachew
@meleak04 :
ማስረጃ ምናምን ይለናል ከዚህ በላይ ማስረጃ አለ
2026-08-17 16:12:52
73
ayu19nadew
Ayu Nadew :
ፍርድ ፍርድ ፍርድ ነው የምንፈልገው 💪
2026-08-17 15:44:02
53
chacha192112
chacha/s.f :
ከተለቀቁ እኮ ጥሩ ነው ጓዶች
2026-08-17 22:37:41
10
user57135697984784
joseman :
ማስረጃው እኮ ከበቂ በላይ ነው አደለ እንዴ ለምን ይለቀቃሉ
2026-08-17 19:16:43
33
model.rodas.mizan
Diboy Alemey 💋🙏🥰 :
ልግደላት እያለች እኮ ነበር😳😳 ብትሞትስ አሄ ኮ የግድያ ምኮራ ነው😭😭😭ፍትህ ይሰጣት🙏🙏
2026-08-17 20:57:58
12
docgemechu
doti Gemechu :
report on efp app
2026-08-17 16:25:39
0
user9248558001751
Yanusakmale :
ብቻ በይቅርታ እንዳይታለፉ
2026-08-17 21:32:00
4
alem.habtamu3
@l@yee bond@💃 :
አስተማሪ የሆነ ፍርድ ይሰጥልን መቀጣት አለባቸው
2026-08-17 20:10:23
8
seli2940
Nani Habesha :
ኢሄ ነገርኮ ድሮም የነበረ ነገር ነው🤣🤣
2026-08-17 20:11:07
1
user3834746352857
Aman :
ህግ ለጥፋታቸው ተመጣጣኝና አስተማሪ ቅጣት ቀጥቶ ለሌሎች መሠሎቻቸውም መማሪያ ይሆናሉ።
2026-08-17 20:24:13
7
tse294
tse294 :
ሊፈረድባቸው የግድ መግደል የለባቸውም እኮ !!
2026-08-17 19:55:58
8
neba913
Nebil Redwan 🇪🇹 :
ትልልቅ የሚባሉ ሰዎች የደቦ ፍርድን እናርግ እያሉ የሚያወሩባት ሀገር ኢትዮጵያ:: ምን አርገን ልጆቻችን ምን ተማሩ ብለን እንጠይቅ:: ፍትህ ፍትህ ለሚገባቸው::
2026-08-17 15:30:22
9
ahmedabdulmueti
Amiko :
ኮማንደር ነገሩን ሊያደባብሱት የፈለጉ ይመስለኛል ንግግራቸው ደስ አላለኝም ለህግ ቀርበው ማየት እንፈልጋለን ።።።።።።
2026-08-17 23:18:05
1
girmaytekle612
እግዛአብሔር ይፈርዳል :
ይኸ የተገለጠው ነው የተደበቀውን እግዛአብሔር ይወቀው።
2026-08-17 17:55:02
5
user5406999734515
ቋንቋዬ ነሽ :
ሲጀመር በቪዲዮ መረጃው እስከተገኘ ድረስ ወደ ፍርድ እጂ መመርመሩና መጠየቁ ለምን አስፈለገ!??
2026-08-17 20:42:48
1
abichoethiopia
Abicho@Ethiopia :
ፍርድ ይስጥልን!!!
2026-08-17 19:15:42
1
maykobunna6
Mayko Bunna :
ይፈረድባቸው ይቀጡ
2026-08-17 19:28:35
1
yite854
yite :
መን ማስረጃ ያስፈልጋል ለሌላው????
2026-08-17 19:15:55
1
user1003511887756
tek :
ፍትህ ነው የምንፈልገው
2026-08-17 20:54:56
0
user1661872509983
user1661872509983 :
አው ጌታን እቅልፍ እቤ አለኝ
2026-08-18 05:52:51
0
mekdikaleb
mekdi :
በራሳቸው እጅ መረጃ አዘጋጁ
2026-08-18 06:43:45
0
abushmoviecenter
abushmoviecenter 0927192280 :
ማሰርም አልፈለጉም
2026-08-18 04:53:43
0
negen.leyaw
ሰው ለሰው 🥰 ✌️✌️ :
በዚ ልክ ምን ብታራገቻው ነው 🤔
2026-08-17 22:54:37
0
makda741
makimak🦋 🦋 :
አያድርስ ወይም አትቀደም ነው ፍርዱን ከክርስቶስ
2026-08-17 20:58:06
0
To see more videos from user @tadiasaddisplus, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About