@kal33921: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #viral #duet #ppppppppppppppppppppppp #ppppppppppppppppppppppp

kal እንቁ ኦርቶዶክሳዊት💒M.Z💞💚💛❤️
kal እንቁ ኦርቶዶክሳዊት💒M.Z💞💚💛❤️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 17 August 2026 15:16:46 GMT
42517
8848
152
2948

Music

Download

Comments

zeyede.weldeys
የወርከ ውሓው :
ወልደአብ ወልደ ማርያምኢየሱስን እና ኤልያስን ዮሐንስን ሙሴን ያዕቆብን።አብ በደመና ሆኖ የምወደው ልጄ ይህ ነውና እርሱን ስሙት።
2026-08-17 17:08:34
57
andu5725
andu ጎጃሜው :
እኔ እኮ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያሉ ቦታዋችን በሰማሁ ቁጥር በጣም ነው የምደሰተው ቤተልሄም:ቤተሳይዳ እያሪኮ :ዮርዳኖስ:ሰሊሆም: ደብረ ታቦር እነዚህን ቦታዋች ሳላይ እንዳልሞት ሁሌም እፀልያለሁ
2026-08-18 16:58:02
15
abila..27..19
abela 19 :
እ/ር ይባርክሽ ባንቺ ምክንያት ብዙ ነገር አየን
2026-08-17 15:25:20
13
andabet.gayentaw
andabet gayentaw :
እንኳንአደረሰሽ እህታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-20 10:45:24
2
user26586305308140
Azarya@@Aa :
ውይ እመቤቴ ትጠብቅሽ የቅዱሳን ጸሎት አይለይሽ ደስታየ ከፍ ያለ ነው
2026-08-18 10:12:41
8
fanteshdessie
Fantesh Dessie :
AMEN MESGANA LEFETARE
2026-08-25 10:22:54
1
user60076621911497
bini G :
ለኛ እዚ መኖር እንዴት ጥሩ ነው ያለው ማነው
2026-08-18 06:14:16
4
belibelit
Blak man :
ጠፋሽን እኮ
2026-08-18 09:26:19
2
tesfayetemesgenge
Temesgen Tesfaye :
ሙሴን ከመቃብር ኤልያስን ከብሔረ ህያዋን ጠርቶ በተራራ ብርሃነ መለኮትን የገለጠበት ሲሆን ሙሴም ከመሞቱ በፊት እግዚአብሔርን ቃል በቃል ያነግረው እንደነበር በመጨረሻም ፊትክን አሳየኝ ብሎ በጠየቀው መሰረት ቢሞትም እንኳን ከመቃብር ጠርቶ ፊቱን እንዲያይ ፈቅዶለት ግን ማየት እንዳልቻለ በቦታው የተገኙት ሶስቱ ሀዋርያ ያዕቆብ ዮሐንስ እና ጴጥሮስ ናቸው
2026-08-19 09:26:32
5
user8624732838284
Bubuya King :
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እህታችን ክብር በይልን
2026-08-21 15:28:16
4
gonderit4
አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ🙏✞✟✞ :
ሙሴ ኤልያስ እና ዮሐንስ
2026-09-12 05:40:02
6
massi19804
massi19804 :
2026-08-18 05:14:20
3
ambe4662
ambe :
ፔጥሮስ የሀንስ ያዕቆብ ሰዎስት ዳስ እንስራ ያለው የዋሁ ፔጥሮስ በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደር ቅዱሳን ሀዋርያት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-18 06:10:22
5
hana74306
Hana :
ሶሲትዳስ ይንስራ አንዱን ላአቴ አንዱን ለሙሴ አንዱን ለኤልያስ ያለሁንነዉ ምን አለ አንቴን ባረገኝ በረከት ይደረብኝ
2026-09-17 18:25:48
1
user9166794098110
lemlem16❤️19 :
ኤልያስ ሙሴ ጴጥሮስ ዮሐንስ ያዕቆብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-19 02:53:34
2
yabuyeshewa
yabu ye 12 🌹21🌹24🌹 :
ሙሴን እና ኤልያስን እንዲሁም 3ቱን ሃዋርያት
2026-08-18 15:26:43
3
bamlak343
bamlak. lay :
ክበር ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-19 17:09:59
2
emu.ymariyam.lij
Emu ye mariyam Lij 21 :
ዮሐንስ ጴጥሮስ የያዕቅብ ሙሴ ኤልያስ🥰🙏
2026-08-17 16:03:07
6
kid.3abe
Kid የማርያም ልጅ :
ያንቺን ቪዲኦ ሳይውስጤን የሚሰማኝ እርካታ በርችልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እንኳን አደረሰሽ አደረሰን
2026-08-18 13:05:25
2
mule4887
mule :
ቃል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የተመረጡትን ያስታውሰናል ቃል
2026-08-18 14:13:21
2
tigi19215
✝️ወለተ ሩፋኤል✝️⛪️የማርያም ልጅ❤️ :
ይጠብቅሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-23 15:58:14
2
dliul.adane
D,Liul Adane :
ሙሴ ወ ኤልያስ
2026-08-18 11:42:54
2
user1817653957327
user1817653957327 :
ተመስገን አምላክ እሂ የተቀደሰ ቦታ ስላየሁ
2026-08-20 13:36:04
2
yalemwork.demewes
አመለ ነኝ አትናስያ እናት ባለማሕተቧ ከ44ቱ❤ :
ዩቱብሽን አላገኘው ያልኩ እኔ
2026-08-17 20:05:51
2
jerusalem728
2026-08-18 05:10:19
2
To see more videos from user @kal33921, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About