@shewit8972:

shewit
shewit
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 17 August 2026 15:23:25 GMT
957897
63829
3753
37140

Music

Download

Comments

emusoli4
Soliyana gueash :
መፆምን ከአሁኑ ይለማመዱ ምክንያቱም ሀይማኖት የሚቀይሩት ለሆዳቸው ብለው ስለሆነ
2026-08-18 07:44:20
1139
jo.jo82836
Jo Jo :
ጾሙን እንዲጠላ አታድርጊው በፍላጎቱ ይሁን
2026-08-18 01:08:17
8141
rihobotisrael2
Robi negn :
እየሱስ ችሎልናል እኛ ክርስቲያኖች በ ክርስቶስ ስራ ድነናል ። ለመዳን የምንጾመው ጾም የለም።
2026-08-18 10:42:03
27
ameno111111
ገነት መኮንን 21💞💞 :
ብዙ ሰዎች ከፆም ሽሽት ነው ሀይማኖት የሚቀይሩት።በፍላጎቱ እንዲፆም ስለፆም ጥቅምና ትርጉም አስተምሪው።
2026-08-18 05:10:12
1220
mesecj7
አዲስ ኪዳን :
እረ በግድ አይሆንም ውይ አባቴ ብላ ኢየሱስ ፆሞልሀል❤️
2026-08-18 11:14:57
14
user3292151975768
ጌትሽ :
እየተሰራ ያለው ምሳ ምንድነው
2026-08-18 02:42:56
3328
blenlemma3
blena lemma :
😄😄😄😄yene geta
2026-08-18 18:33:18
0
fuadmudseir
fuad@ :
አልችልም አለኮ ከነገ ወዲያ ይፆማል
2026-08-18 00:56:23
1954
mekdi14143
mekdes :
yenegeta yene Legem endante new yemilew
2026-08-18 18:26:18
0
user6840248533831
YoniDani :
አታስገድዱት
2026-08-18 02:49:50
853
doroisback20
Doro🐓 :
አልችልም አለ ኦኮ ለምን አትተይውም!?🤔
2026-08-18 04:00:43
476
user6121523995157alazar
አልዓዛር :
ልክ ነው ካልቻለ በቃ አታሰገድጂ ለበረከት አይሆንለትም እባክሽ አታስቸግሪው ሀሪፍ ልጅ ነው
2026-08-18 03:45:36
474
sena22648
Seran LM-10 :
በምክር በትምህርት እንጂ የግዳጅ ፆም ለሱም ጉዳት ነው 😊❤️
2026-08-18 11:15:15
63
yordiyeamenenat7
🍒Yordi🍒 :
እንደዚህ ብሎ ነገር አለ እንዴ ገና ትንሽ ልጅ መፆም ይለበት በፍላጉት እንጂ በግድ አይደለም አሳምነሽ ቀስ ብለሽ እስከቻልከው ሰአት ፁም ከራበህ ትበላለል በይው ቀስ እያልሽ አስለምጂው እሱም ብሎሻል እኔ ግን አለመድኩም አለ
2026-08-18 12:36:40
1
titisho
titisho :
yene abat
2026-08-18 16:24:08
0
worship_hymn
worship_🏠🏠 :
ይብላ የምትሉ በላይክ ግጩኝ😁😁
2026-08-18 06:12:59
251
shegasw12ed_
edil :
dero ferfr kehone kurs enem endi nber mlew
2026-08-18 05:00:49
1
hana21sk
hana :
mefis new atekekew akorebow ☺️
2026-08-18 07:04:40
1
meru_ta
Meruta :
Don't compare him with others አልችልም አለ ኦኮ ለምን አትተይውም!?🤔
2026-08-18 01:39:41
317
davekhc1
Revelation :
አልችልም። ይህ ጌታም ዘንድ የሚሰማ ድምፅ ነው።
2026-08-18 07:27:21
38
zekikitaw2
sofi🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏 :
ተራቡ ሚል ፈጣሪ የለም በተረተረት ልጁን አታሰቃዩት
2026-08-18 06:29:25
1474
addis_hailemariam
Addis Hailemariam Ad :
"እስከ ሶስት ሰዓት ቢሆን እፆማለው" 😂😂
2026-08-18 04:00:55
91
ezirahailemichel
Ezira Hailemichel :
አላለመደም የኔ አባት 😍
2026-08-18 05:02:35
253
wendeweson.yeshiw
Wendeweson777 :
መጽሀፍ ቅዱስ ለዚህ ነው ያመነ የተጠመቀ ይድናል የሚለው ይሄ ልጅ በእግዚአብሔርን ቃል እየተነገረው ነው ማደግ የለበት ባጸገም ጊዜ ከቃሉ ፈቀቅ አይልም። ፆም የራብ አድማ አይደለም !👍👍👍👍👍👍👍
2026-08-18 07:12:01
5
yeti_1919
yeti :
ውሃ ቢጠማኝስ 😅
2026-08-18 03:55:50
22
To see more videos from user @shewit8972, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About