@africa24official: 🌍 "ከ10 ወር በፊት የተቀረጸው ቪዲዮ አሁን ለምን ወጣ❓" ፖሊስ ያልተሰሙ መረጃዎችን ይፋ አደረገ❗️ ክፍል ፪ 🌍 የAfrica 24 - አፍሪካ 24 ቤተሰብ ይሁኑ❗️ 🌍 Telegram https://t.me/africa24official 🌍 Facebook https://www.facebook.com/africa24official https://www.facebook.com/africa24officialmedia 🌍 Instagram https://www.instagram.com/africa24official 🌍 Threads https://www.threads.net/@africa24official 🌍 Tiktok https://tiktok.com/@africa24official https://tiktok.com/@africa24officialmedia 🌍 Youtube https://www.youtube.com/@africa24official 🌍 Whatsapp https://whatsapp.com/channel/0029Vb49cSx77qVV01XrYW1I #ethiopia #ethiopian_tik_tok #habesha #eritrea #africa24official
Africa 24 - አፍሪካ 24
Region: ET
Monday 17 August 2026 15:41:49 GMT
Music
Download
Comments
Bezi Solomon :
ማለት ቫይራል ባይወጣ ተጠያቂ አይሆኑም ነበር
2026-08-17 17:41:36
260
it's what its :
something is very wrong here ...as a lawyer myself...this is a case with clear evidence...why will public prosecutor take all this time to open a case? this need to be checked... something wrong has been Done
2026-08-17 20:22:50
0
kirubel :
9 were investigation lemin newu
2026-08-17 22:07:53
1
Netsi♎️🌹🩵 :
መቀጣት አለባቸው ለምን ወጣ አልወጣ 😳
2026-08-18 13:45:37
0
babu :
ግልፅ አይደለም ፖሊስ ከ10 ወር በፊት በትክክል ይሄ ልጅቷን የሚያሰቃዩበት ቪዲዬ ደርሶት ከሆነ ወንጀሉን ለማጣራት 10ቀን በቂው ነው በፍፁም መረጃ እያለ ሰዎቹ አጥቂዎቹም የተጠቃችውም ልጅ በግልፅ እየታዩ እስካሁን ፍርድ ካለገኙ እመኑኝ ልጆቹ በገንዘብ ወይም በሴትነታቸው ተጠቅመው ክሱን ከመርማሪ ጋር እዛው እንደጨረሱት እርግጠኛ ነኝ አሁን ያ ቪዲዬ ሲወጣ በድንጋጤ ወረቀት የያዘው ነገር ስለማይጠፋ ሰሞኑን እንደገና ፋይሉን ቀስቅሰው አሁን ሲጠየቁ ምርመራ ላይ ነን
በዚህ ልክ ግልፅ የሆነን ማስረጃ እና ውስብስብ ያልሆነ ወንጀል ለማጣራት 10ወር የፈጀ መርማሪ ፍትህ በማጓተት ሊጠየቅ ይገባል የዘገየ ፍትህ እንደ በደል ይቆጠራል
2026-08-17 17:51:22
110
የዜግነት ክብር 🇪🇹 :
ስለዚህ ልጆቹ ተለቀዋል ማለት እኮ ነው????
2026-08-17 16:22:32
166
lifetime :
እኛ የምንፈልገው ፍትህ እንጂ ወሬ አይደለም
2026-08-17 16:26:36
82
Mesfin Tefera :
ምርመራ አደረግን እንጂ እርምጃ አልተውሰደባቸውም. ተለቀዋል ማለት ነው?
2026-08-17 17:46:14
53
dagiy :
ምን አይነት እርምጃ ተወሰደባቸው ??? ፖሊስ ስራውን ጨርሶ ለዐቃቢ ህግ ልኳል ወይ ? ዐቃቢ ህግስ ምን ሰራ ??
2026-08-17 18:31:28
26
ረቂቅ :
ለምን ተለቀቀ ሚለውን እናጣራለን?😏
2026-08-17 17:02:49
18
A_Z_E_B❤️ :
ለምን ከአስር ወር በኅላ ለምን ተለቀቀ ነው ማን ለቀቀው ነው ምርመራው ወይስ ፍትህ ልጅቷ መስጠት ነው
2026-08-17 16:23:13
56
Capital Ab 🍾💵💷💸 :
Viral መሆኑ ነው ያሳሰበው ማለት ነው። 😳አረ ማሰብ እኮ ይቻላል 🤔🤔🤔
2026-08-17 17:59:55
23
Roba :
ፍትሕ ለተጎጂዋ
ይህ ጉዳይ የተጎጂዋ እናት በኢኮኖሚ ችግር ላይ ስለሆነች ብቻ በግፍ ወይም በግፊት እንድትደራደር የሚደረግበት የግል ጉዳይ ሊሆን አይገባም። በታዳጊ ላይ የሚፈጸም ጥቃት ከባድ ጉዳይ ስለሆነ በህግ አግባብ ሊመረመርና ተጠያቂዎችም በህግ ፊት ሊቀርቡ ይገባል።
ተጎጂዋና ቤተሰቧ የሚያስፈልጋቸው ጫና ሳይሆን ጥበቃ፣ ማህበራዊ ድጋፍ እና የፍትሕ አገልግሎት ነው። ስለዚህ ህብረተሰቡ፣ የህግ አካላት እና የህፃናት ጥበቃ ተቋማት ከተጎጂዋና ከቤተሰቧ ጎን በመቆም ጉዳዩ በህጋዊ መንገድ እንዲታይ ሊያግዙ ይገባል።
የኢኮኖሚ ችግር ለአንድ ተጎጂ ቤተሰብ ፍትሕን የሚነፍግ ምክንያት መሆን የለበትም። በህፃናት ላይ የሚፈጸም ጥቃት በፍጹም መደበኛ ነገር ሊሆን አይገባም።
2026-08-17 17:56:39
24
solo 777 :
በቃ ይች አገር በጣም አስጠላችኝ ሰለቸችኝ የምር እኛ ግን ሰው አይደለነም
2026-08-17 16:21:58
34
triyon :
10ወር አይደለም 10 አመት ለምን አይሆነው
2026-08-17 16:25:59
35
bura ዬ :
ቢገሏትስ ኑሮ ፍትህ ፍትህ
2026-08-17 18:28:25
6
ras :
ደብሯቸዋል ጭራሽ ለምን ተለቀቀ ብለው 🥺🥺
2026-08-17 19:51:31
7
yemane :
እዴት እደተለቀቀ ከማጣራት ይልቅ ልጇቹን ለፍረድ ማቅረብ ነው መፍቴው
2026-08-17 16:46:37
13
Afiya travel0927275620 :
ጥያቄው ምን ተፈረደባቸው
2026-08-17 17:10:41
9
Bilenawit🦅💫 :
ፍትህ የለም ሲጀምር ከ10 ወር በፊት የተፈፀመውን ወንጀል ምርመራ ተደረገ ከዛ ተፈቱ እዬ ማለት ምንም ፍትህ አላገኘችም ልጁቱ እነሱም ወጡ እንኳን አየነው ቪዲዮውን እኛ እንሰጣቸወዋለን ዋጋቸውን ማገኘዋቸው እንደው
2026-08-17 17:04:36
8
Rich :
ፍትህ አጥታ ይሆናል ዛሬ እግዚአብሔር ሊያጋልጣቸዉ ይሆናል
2026-08-17 16:48:50
14
fiya🦋meta💜🎶 :
ይገርማል ፍትህ ለማግኘት ወንጀሉ ቫይራልመሆን አለበት ነዉ?😭
2026-08-18 07:08:08
2
ዮርዲ ሙላት :
በገንዘብ መዝገቡ ተዘግቶ ነበር
2026-08-18 04:33:34
3
iron Man :
ማን ለቀቀው እንዴት ተለቀቀ ታዲያ ህግ አለ እሚለኝ እኮ ይኖራል አሁንም
2026-08-18 04:25:44
3
Mahe Addisu :
ቪዲዮውን የለቀቀውን ማን እንደሆነ ለማረጋገጥ ነው የተያዙት?
2026-08-18 03:01:30
3
To see more videos from user @africa24official, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.