@kotobewre7: #creatorsearchinsights #LIVEIncentiveProgram @AliOu_2.0🥷🫀🔥🇫🇷 @L’PUISSANT DORA_DORE 🇨🇮🇧🇯 @landryofficiel04 @Dinero cfa💶💰Mr Sans pitié👹❌

DA 🫂
DA 🫂
Open In TikTok:
Region: CI
Monday 17 August 2026 17:04:32 GMT
147
20
5
0

Music

Download

Comments

mamadoubalde4787
Mamadou 🦁 :
Frère 👌
2026-08-18 10:18:17
1
mouhamed.moudji.d
Mouhamed M Diallo :
Mn amis ✌🏾
2026-08-17 23:44:45
1
dpup4
Rolamd boutiquie 🎱 :
🥰🥰🥰
2026-08-18 21:40:47
1
kotobewre7
DA 🫂 :
😁😁😁
2026-08-17 17:04:41
0
boubourou2
Boubourouhaidara :
🥰🥰🥰
2026-08-30 00:58:11
1
To see more videos from user @kotobewre7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

​​ያየኽብኝን ያላሳየኽብኝ ያየኽብኝን ያላሳየኽብኝ  ደግሞም በደሌን የረሳኽልኝ  አስገረመኝ ለእኔ ያለህ  አስደመመኝ ለእኔ ያለህ  ብበድልህ /4/ እየቻለኝ ያ ትከሻህ አዝ እጄን በአፌ እያስጫነ አስገረመኝ ደጉ ልብህ ፊትህ አይጠቁር በኃጢአቴ እንዳላየህ ታልፈዋለህ  ሳታሳጣኝ በሰው መሐል የእኔ ከዳኝ የልቤ ጥግ  አላነስኩም ካየኽልኝ ከከፍታህ ከዚያ ማዕረግ አዝ በእርሱ ምሕረት ከድቅድቁ ከወጣሁኝ ከጨለማ  ለይሁዳ ክፉ ወሬ ልቤ አይሰጋ ለዓለም ዜማ  በነበልባል ሲያቃጥለኝ የስምዖን አንደበቱ የእሳት ልሳን ሆነኽልኝ በአንተ አለፈ ያ ክረምቱ አዝ ከበለስ ሥር የሠራሁት ዓለም ተፍቶ ያቃለለው  ረሳሁት ትቼዋለሁ እንዳንተ ያለኝ ከቶ ማነው  ሰው ሲሸሸኝ የቀረብከኝ አንተ እኮ ነህ መድኃኒቴ  ዐይንህ ዐይቶኝ መች አለፍከኝ አነሳኸኝ ቸር አባቴ አዝ መክሮ መክሮ ሲታክተው ውጣ ብሎ እየጣለ  ስንቱ አለፈ በመከራ ሰው ወገኑን ስላልቻለ  የኔ ጌታ ፍቅሩ ችሎኝ ሰፊው ክንዱ አሻገረኝ ለውለታው ከእንባ በላይ የሚያረካው ምን ቃል አለኝ ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #lyrics #mezmur

About