@_8766793: #CapCut #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #video #sound

ሐዩ_ፈዋሿ💉🔴
ሐዩ_ፈዋሿ💉🔴
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 17 August 2026 17:23:47 GMT
128791
4410
876
618

Music

Download

Comments

hdldhe3
𝑎𝑙ℎ𝑎𝑚𝑑𝑢𝑙𝑖𝑙𝑎ℎ✅ :
ማነው እደኔ ኑግ ሲወቅጥ አልምለት ሲል ውሀ የሚጨምር😂😂😂😂
2026-08-17 22:41:59
141
mehemed.mehemed041
seada :
እኔ ወላሂ አልወድም
2026-08-17 18:19:27
39
km52585
𝑚𝑒𝑑𝑖𝑛𝑎 𝑓𝑒𝑛𝑡𝑎🍫🧕 :
ገና ሁለቴ እደወገጥኩ ልቤ ዝግ ይላን😏😂
2026-08-18 07:31:37
42
lij.susu47
🇹🇷➻Seadi🇹🇷🔴⚪️🤞 :
እኔማ ግባሬን እደደበደብኩ መጣሁ🥺😁
2026-08-17 22:01:44
21
rahma15176
ጠንካራ ሴት💫🧕💪 :
እኔማ ይፈስብኛል እያልኩ ነው ምሸሸው 😁የኔ ውድ እናት😘❤️‍🩹 ትዝ አለችኝ ደሞ እጄም ውሃ ይይዛል 😢
2026-08-18 02:46:06
5
sarotialg7sh
❥𝐟𝐚𝐟𝐢●──༄ተማሪዋ𝄞📚🕌☪️𝄞 :
ባሌ ኮሜቴን እዳያየውጅ 😁😁😁 ወላሂ እሙቀጫው የሚደሪስ ወበር ፈልጌ ቁጭ ብየ እወቅጥ ነበር 😁🤣🤣
2026-08-17 23:48:09
20
sara.s4390
🇸🇦🤝🇪🇹 :
ቡና እራሱ መዉቀጥ አልወድም ኑግ ከሆነ ግን ደሥእያለኝ😂😂
2026-08-18 08:18:20
8
0012521a
ፀደዋ🙋‍♀️💯 :
🤣🤣🤣እኔማ አላቅሥ ነበር
2026-08-18 05:03:43
3
wefa2525
🦋𝑙𝑖𝑔🅗ሶብረኛዋ🍫 :
ቡና ስወቅጥ ውሀ ትንሺ ጨምሬበት አልምም ሲለኝ እናቴ ልገለኝ🥺🥺🥺🥺🥺
2026-08-18 09:02:48
3
user6075629062345
ቆንጅዬ ቢራቢሮ🎀 :
እኔ ቡና ስወቄቅጥ ውሃ ጨምሬ አቃለሁ
2026-08-18 10:37:14
0
firdos57604
firdos 🕋🇸🇦🥀 :
ወላሂ አላቅበትም አይ ከቱ የሆኩልጂ አማቴ ወቅጠሽ ቆይኝ ስትለኝ እህቴቤት ወሰጂ አስወቅጨ አመጠሁላት ዋነው መወቀጡነው😂😂
2026-08-17 22:53:24
4
user1729417942319
ታዛቢዋ🦅 :
ማነው እዴኔ የማይ ሆንለት😂😂😂
2026-08-18 13:26:49
0
user1580560165594
wwwww :
ኑግ ውቀጭ ስባል ውሀ ጨመር እያረኩ ነበር የምወቅጠው🥺😂😂😂😂
2026-08-18 18:43:44
0
sonysony4379
🇨🇬አማራ 💪ነዉ✍️ደሜ🇨🇬 :
የኔዉዶች አይይይ ትዝታ እናቴ ኑግወቀጥልኝስትለኝ እየበላሁ ግማሽነዉ የማረገዉ🤣🤣🤣🤣
2026-08-17 20:21:33
6
rich36525
❥𝄞𝄢ትንሿ●────የለሚዋ🦅𝄢𝄞 :
ወላሂ እኔ አልወድም🤣🤣🤣
2026-08-18 01:55:55
1
user9807066279540
𝄞ሚ●ጣ༺ጎንደሬዋ༻ :
ምንድነው🤔
2026-08-17 21:53:50
0
emuehan4
øñě Đəŷ :
እኔ ወላሂ ሽሮና በርበሪ እና እህል እናስፈጫለን ስትል እናቴ ገጠር አያቴጋ ነው የምሄዴው ነበር😂😂
2026-08-18 16:28:04
0
mr.mahabub855
❤ Zd🌺M/d🐅🇶🇦🇶🇦🐅ከባቦ🌺 :
እኔ ወላሂ አልወድም ነበር መውቀጥ
2026-08-18 08:08:16
2
user75698128076738
ውሀብያ አልወድም✍️منهج سلفي🥺እርግቧ💔 :
እኔ ግንአታሰራኝም እጀ ይመለጣል🤣
2026-08-17 23:01:30
4
myonelove05
ልጂ Mekdi የናቷ :
እኔማ ጎረቢት ሰርግ ነበር ወፈል ላዉጣ ብየ ህጄ ስወቅጥ ግባሬን አጋጭቸ መጣሁ😅😅 አሁን እዲህ ቁሜ ልቀር ባልወቅ ኑሮ ቱ😂😂😂😂😂
2026-08-18 10:54:53
0
umiiii244
🌹🌹منحج سلفية بينتي 💞💞💞💞 :
እኔወላጭራሽአልችልም እናቴነፍሰጡርነበረችአላቅብዬ ጎረቤታችንጨረሰቸው ትዝሲለኝአዝናለሁ በማዳምቤት አላቅምየለምኮ😳😳😳
2026-08-17 21:57:02
5
user8213817851259
Ĥ𝑒𝑛𝑎🌹 :
እናቴ እድቀን ስራ ሳላሰራት ትቻት ስደት መጣዉ😥
2026-08-18 10:07:14
2
bukayo.saka2615
Abas ibnu fernas✈️ :
እህቴ ገብሥእየወቀጠች እበላለሁብየ እጀን የቀጠቀጠቺኝ ትዝአለኝ😁😁😁
2026-08-18 06:31:19
2
s2462521
༺Lij༆ ●───●𝑠𝑢𝑠𝑢🔏 :
ወላሂ እኔ ጭንቅ ነበርእሚለኝ🤣😥አየትዝታ😭
2026-08-17 22:32:29
4
amenat.ali5
❤Aነኝ❤ነገዬን❤በተስፋ❤ :
እኔማ ግማሹ ለመሬት ነው የሚሆንብኝ አይ ትዝታ
2026-08-18 09:08:57
1
To see more videos from user @_8766793, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About