Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@biruk.tsegaye715: #ኑ ወደ ኢየሱስ#
Biruk Tsegaye
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 17 August 2026 18:20:59 GMT
103218
5415
168
1922
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.17MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ok man :
ወላሂ እኒህን አባት ስወዳቸዉ❤️
2026-08-18 04:32:26
65
ZeYiN👌(ابن الحسن) :
አስተዋይ አባት
2026-08-17 23:56:13
41
Teka Ethiopia🇪🇹 :
ከእግዚአብሔር የተማሩ አባት ናቸው።❤️
2026-08-17 22:28:09
18
መ/ኤፍሬም አሠፋ ዘደብረ ጽጌ :
ይሄ ነው ትክክለኛ ትምህርት
2026-08-18 05:25:10
19
Desu Gebre :
ይህ ሰውዬ ግን ክርስትያን ነው
2026-08-18 01:46:33
12
tamee :
የኔ አባት እድሜዎትን ያርዝምልኝ
2026-08-18 05:38:14
7
ዘማሪት ፌበን ሰለሞን :
በነፃ ሁሌ ቄደር ከፈውስ ጋር የሚጠምቁት ቀሲስ ሄኖክ ወለረደ ማርያም የኔ አባት በረከታቸው ይደርብኝ 🥰🙏
2026-08-18 05:34:49
7
ashumkolove :
እኔ ጴንጤ ነኝ ግን እኚን አባት በጣም እወደችወለው
2026-08-18 07:05:53
7
user8795099033217 :
ተባረኩ የኔ ኣባት
2026-08-18 04:58:05
5
እውነቱ ተገኘ (ልቤ) :
ግን ተምረዋል አባታችን።
2026-08-18 04:34:26
5
@mulu12 :
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት
2026-08-18 05:04:37
5
እዩ አሜን :
ተመስገን አባታችን ተስፋ ሰጡን የኔ አባት🙏🙏🙏🙏
2026-08-18 05:35:56
5
Birkti Girma :
አዎ እኔ ተብያለሁ ሳሊተምህረት ቤተክርስቲያን ሰባት ሆን ስለምናጠምቅሽ ብር አዘጋጂ አሉኝ
2026-08-18 04:17:28
5
omer seid :
የኔ አባት እዲሜ ይሥጠወት የእውነት ሠው ነሁ
2026-08-18 04:03:15
4
kduskduskdus /እቱ :
አይ እኔ አልቀበለውም የኖረበት ያውቀዋል በግል የሚያሳርዱ ብዙ ናቸው
2026-08-18 06:38:28
3
user2780074694166 :
እረ ተመስገን ነው እውቀት ሲስፋፋ ደስ አይልም ከጭንቀትና ከውዝግብ ያላቅቃል
2026-08-18 04:05:20
2
My Lord ii jesus :
አኚ ሰዉ እወዳቸዋለዉ
2026-08-18 02:49:26
2
W..... :
የነቃ ጳጳስ
2026-08-18 04:12:01
1
ቤተ-መልአክ :
አባቴ እንዴው ምን ላድርግዎት እሄን በድፍረት እንናገር ሁላችንም
2026-08-18 07:16:20
0
Samuel :
1ኛ ቆሮንቶስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ በሥጋ ገበያ የሚሸጠውን ሁሉ ከሕሊና የተነሣ ሳትመራመሩ ብሉ፤ ²⁶ ምድርና በእርስዋ የሞላባት ሁሉ የጌታ ነውና። ²⁷ ከማያምኑ ሰዎች አንዱም ቢጠራችሁ ልትሄዱም ብትወዱ ከሕሊና የተነሣ ሳትመራመሩ የሚያቀርቡላችሁን ሁሉ ብሉ። ²⁸ ማንም ግን፦ ይህ ለጣዖት የተሠዋ ነው ቢላችሁ ከዚያ ካስታወቃችሁና ከሕሊና የተነሣ አትብሉ፤
2026-08-18 04:37:28
1
✨የባቦይቱ ልጅ💫 :
እኔኮ ሁሌ ወሎየ ነኝ ብዬ ቀብረር የምለው እንዴዚህ አይነት አባቶች በዙሪያችንን ስላሳደጉን ነው።
2026-08-18 07:35:51
1
tarekegn shibeshi :
አባቴ እግዚአብሄር ይባርኮት! እኔ ከፕሮቴስተንስ እምነት ተከታይ ነኝ ሁሌም የእርሶን ትምህርት አዳማጭ ነኝ እውተኛ አባት ኖት፣
2026-08-18 06:24:51
1
Hibet :
የኔ አባት ሽአመት ኑሩ🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹
2026-08-18 03:20:20
2
mas barber ለሁሉም ጊዜ አለው:: :
👌👌👌👌👌1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:27-31 (AMH) •••••••••• ²⁷ ከማያምኑ ሰዎች አንዱም ቢጠራችሁ ልትሄዱም ብትወዱ ከሕሊና የተነሣ ሳትመራመሩ የሚያቀርቡላችሁን ሁሉ ብሉ። ²⁸ ማንም ግን። ይህ ለጣዖት የተሠዋ ነው ቢላችሁ ከዚያ ካስታወቃችሁና ከሕሊና የተነሣ አትብሉ፤ ²⁹ ስለ ባልንጀራህ ሕሊና እንጂ ስለ ገዛ ሕሊናህ አልናገርም። አርነቴ በሌላ ሰው ሕሊና የሚፈርድ ኧረ ስለ ምንድር ነው? ³⁰ እኔም በጸጋ ብበላ፥ በነገሩ ስለማመሰግንበት ስለ ምን እሰደባለሁ? ³¹ እንግዲህ የምትበሉ ወይም የምትጠጡ ብትሆኑ ወይም ማናቸውን ነገር ብታደርጉ ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት። 🙏🙏🙏🙏
2026-08-18 06:54:38
1
💠Akewaq💠 :
😏😏😏
2026-08-18 02:54:31
1
To see more videos from user @biruk.tsegaye715, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
POV: you’re exhausted but can’t sleep no matter how tired you are. So you finally try the weird sleep jelly your best friend swears by… and realize falling asleep isn’t the same as getting real rest 😴 #cantSleep #bettersleep #sleepquality #nighttimeroutine #sleeproutine
#fyp #pov #pppppppppppppppp #viral #دندن
Beauty Queen 💜 Argentina vs Spain fifa world cup 2026 final match moments #tiktokgrowthchallenge #argentinavsspain #worldcup2026 #trending #foodballtiktok
اللہ دی ھرسوک ہسپتالُ نہ اُساتی🤲🏻☹️#foryou #fypシ #viral #soundviral #icu #death #hospit #sad
Kapan lagi coba #sendal #baim
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy