@mahi.updates: ☕️ 1 ዩሮ የሚያወጣ ቡና አውሮፓ ሲደርስ እንዴት 11.20 ዩሮ ይፈጥራል? ኢትዮጵያ ከምትልከው ቡና 34% የሚሆነው ወደ አውሮፓ ገበያ ይሄዳል። በ2024 ብቻ አውሮፓ ከኢትዮጵያ 523.6 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ቡና ገዝታለች። በJune 2026 የታተመው “Economic Impact of Coffee in Europe” የተሰኘው ጥናት፣ 1 ዩሮ የሚያወጣ አረንጓዴ ቡና አውሮፓ ከገባ በኋላ 11.20 ዩሮ የሚያህል ቀጥተኛ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እንደሚፈጥር ያሳያል። ግን 11.20 ዩሮው ትርፍ አይደለም። ቡናው ከመቁላትና ከማሸግ ጀምሮ እስከ ሱቅ፣ ካፌና ሆቴል ድረስ በሚፈጠረው የንግድ ሰንሰለት የሚመነጭ አጠቃላይ economic output ነው። ቡናውን የምናመርተው እኛ ከሆንን፣ ከዚህ value addition የበለጠ ድርሻ እንዴት ልናገኝ እንችላለን? #Updates #Ethiopia #Coffee #Business #Economy

Mahi Updates
Mahi Updates
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 17 August 2026 18:29:59 GMT
10137
779
15
57

Music

Download

Comments

haileg13
HaileG.| 👁️‍🗨️ :
Insightful Mahi…We often talk about adding value to Ethiopian coffee, but on z ground, can smallholder farmers realistically afford z processing, certification, packaging, & market-access costs required to do it n if not, who should bridge that gap?
2026-08-17 19:25:50
1
iglory.fund
iGlory Fund :
lmn atnegrinm
2026-08-28 00:13:49
0
teddyrick
Teddy official 🧸 :
mahi ማውራት ቀላል ነዋ 😁
2026-08-18 04:24:31
2
teftikd
Tafe Meeጢ :
nurilin
2026-08-17 18:49:16
0
rekebku27
ዘቸቸላ :
አፍሪካ ሮው ማቴሪያል እንድታቀርብ እንጅ የተፈረደባት ያለቀለት ምርት ይዛ አለም አቀፉ ገቢያ ውስጥ ብትገባ ማንም አይገዛትም።። that is why we said freemarket is a scam!
2026-08-26 20:11:03
1
ethiocut.2
Tiktok shop 😎 :
south korea በዚ ብዙ billion ነው የምታገኘው
2026-08-19 21:45:34
0
hafhaf119
Haf :
ጎበዝ👍👍👍👍
2026-08-18 06:35:31
0
fafdin7
fafdin :
የሀገራችን ባለሀብቶች ይሄን ማድረግ ነው ያቃታቸው ክራይ መሰብሰብ ብቻ
2026-08-18 06:07:37
1
isacck2k
Isacc :
Africa=Raw materials 😑
2026-08-18 11:04:11
2
an_1li9
bilu🕷️ :
ቡና
2026-08-17 18:40:45
0
silondis_video_creator
ቅ ዱ ስ🎯𝕮𝖗𝖊𝖆𝖙𝖎𝖛𝖊 𝖑𝖆𝖇 :
🔥🔥🔥
2026-08-17 19:31:26
1
dagnachewasfaw
user1006108134689 :
🥰
2026-08-18 11:46:42
0
To see more videos from user @mahi.updates, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About