@er.prophetabel: ተመልከቱት ይህን ቪዲዮ! 👀🔥 በሕይወታችሁ ውስጥ ዋጋ መስጠትን ልመዱ። ጥቂትም ቢሆን መልካም ነገር ላደረገላችሁ ሰው አመስጋኝ ሁኑ። ሰውን ለመጥለፍ አትሂዱ፤ ለመጣልም አትሂዱ። የክፉ ሰዎች ክፋት የእነሱ ባሕሪ ነው፤ እናንተ ግን በክፋታቸው አትመለሱ። ከዚህ ቪዲዮ የምትማሩት አንድ ትልቅ ነገር አለ፦ ዋጋ መስጠትን ተማሩ። ❤️ ሰው ላደረገላችሁ ትንሽ መልካምነት እንኳን ትልቅ እሴት ስጡ። 🙏🔥 #ዋጋመስጠት #ምስጋና #ፍቅር #መልካምነት #ሕይወት

ER. PROPHET ABEL🌧️
ER. PROPHET ABEL🌧️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 August 2026 03:33:42 GMT
1354
96
6
54

Music

Download

Comments

abenezertesfaye2
Abenezer Tesfaye :
this is Amazing
2026-08-18 06:05:32
0
abel.kassay
ABEL Kassay :
ደሞኮ አያፍሩም እንስሳ ብለው ይሳደባሉ እንስሳ ከሰው በተሻለበት ዘመን
2026-08-18 11:51:39
1
yegetacherenet
yami :
እንደዚህ አይነት ወዳጅ ይሰጠኝ እኔንም አድርገኝኝኝ ከተያበት የሚያላቅቀኝ ደግሞማ የማላቅቀው።
2026-08-18 11:41:04
0
tirsit.t
ትርሲት :
🙏🙏🙏
2026-08-18 04:20:31
0
hana.asgedom6
Hana Asgedom :
🙏
2026-08-18 05:15:28
0
To see more videos from user @er.prophetabel, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About