Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@888market.ae: Guangzhou
ወልደጊዮርጊስ ይልቃል ቢተው
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 18 August 2026 05:16:29 GMT
77014
2909
247
192
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Haymi car :
ህዝብ እያስለቀስክ አንተ ተዝናና
2026-08-18 06:43:14
79
ሃይማኖተ አበው ማርያም ሆይ ስለዚህ እንወድሻለን :
አቶ ወልደጊዮርጊስ ይልቃል፤ ከምንም በላይ ለሃይማኖቱና ለእምነቱ ሲል ሞትን ከሚመርጥ ህዝብ፣ ያውም ከታላቁ የጎጃም ምድር ወጥተህ በዚህ ልክ የሰው ህመም የማይሰማህ፣ ይልቁንም ለሰው ልጅ ስቃይና ህመም ምክንያት የምትሆን መሆንህ እጅግ ያሳዝናል!!!! የሰው ሀዘንና ስቃይ አንገትህን የማያስደፋህ ከመሆኑም በላይ፣ በተለያዩ የደስታህና የብልጽግናህ ፎቶዎች የምትመካ፣ በሰው ሀዘን ላይ የምትደሰትና የብዙዎችን ህይወት ለከፋ ችግር አሳልፈህ የሰጠህ :ለተቸገረ ህዝብ እንደደረስክ አድርገህ ፣ በድሆች ችግርና በህፃናት ራብ ላይ "እኔ የእከሌ ልጅ ነኝ" እያልከ የምትፎክርና የምትሸልል ግፈኛ። ከብዙ ድሃ እናቶችና አባቶች አፍ፣ ከህፃናት ጉሮሮ ላይ ነጥቀህ ለአንተና ለልጆችህ ያደረግኸው ግፍ ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም። ነገር ግን እግዚአብሔር የድሆችን እንባና ብሶት ያያል!!! እግዚአብሔር እውነተኛውን ፍርድ ይፍረድ፤ ሌላ ምንም አይባልም። "ድሃውን የሚያስጨንቅ ፈጣሪውን ይሰድባል፤ ለምስኪኑ የሚራራ ግን ያከብረዋል።"ምሳሌ 14፥31 " ድሃ ነውና አትቀማው፥ ምስኪኑንም በበር አትጨፍልቀው፤ እግዚአብሔር ሙግታቸውን ይሞግታልና፥ የነጣቂዎቻቸውንም ነፍስ ይነጥቃልና።"ምሳሌ 22፥22-23 "የድሃን ጩኸት እንዳይሰማ ጆሮውን የሚደፍን፥ እርሱ ራሱ ይጮኻል አይሰማውምም።"ምሳሌ 21፥13
2026-08-18 14:27:40
68
ቅመሟ Aስli አmaራ🦅 :
ውሾች ይጮሀሉ ግመሎች ይራመዳሉ አፋቸውን እንደምታዘጋቸው አምናለሁ።
2026-08-18 09:52:49
36
ማራናታ :
ማሪያም ሳየው የምጠላው ሰውየ ነው ያስጠላኛል ዝምብየ ሳየው
2026-08-19 07:57:03
12
Zey ad Yes :
ከገጠር መቶ የፎገረኝ ጫት ብቻ ነው😏😏😏
2026-08-19 10:42:52
8
ቴዎድሮስ 12 💚💛❤️12 (ታዴ) :
ድሮም መሰረት የሌለው ህንፃ መውደቁ አይቀርም እደው ቀድጄ ማልጨርሰው ብር አለኝ ያለውን ስሰማ አይ ሰጪም ነሺም እግዚአብሔር መሆኑን ዘግቶታል ብዬ አሰብኩ እና ሰከን ተብሎ ነው ሁሉንም ነገር መጏዝ ብቻ እይታ የበዛበት ነገር እድሜው አይረዝምም ይወድቃል እዩኝ እዩኝ በዋላ ደብቁኝ ይመጣል 🙈
2026-08-18 22:00:18
15
Wendesan birhan :
ይሄ ሰውየ ለሰው ሲረዳ ነው የኖረው ቢያንስ ማርዳት ባልችል እንኳ ከክፉ ኮሜንት ብንቆጠብ የተሻለ ነው የደረሰበትን ፈጣሪ እና እሱ ነው የሚያውቁት
2026-08-18 12:09:34
10
solomun weldu :
ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን ወንድሜ እየጠበቅንህ ነው
2026-08-18 07:53:47
5
TiNy🌻 :
On an ordinary day, if you always strive, you will always shine ☀️
2026-08-27 17:05:14
1
Meremari Asefa :
Beselam temelse egna santegna eyetebekenek new fetari yasakaleke alekachen
2026-08-18 09:55:54
0
Gashaw :
አለም ፍትሐዊ አይደለችም አንዳንዶቹን በደስታ ጮቤ ስታስረግጥ አንዳንዶቹን በሰቀቀን በችግርና በመከራ ጅራፍ ትገርፋለች😭😭😭😭
2026-08-18 06:38:59
21
Mesiy :
እመብርሀን ትጠብቅህ ጀግናው ወድሜ
2026-08-18 06:38:55
5
ወንድ ልጅ አይጣ😒 :
ሰላም ነው አሻግሬ 😂😂😂
2026-08-20 04:12:56
0
Sarah tadeh :
💝💝💝💝🙏🙏
2026-08-18 13:28:08
3
ANNE FRANK :
ተጠናግረን ቀረን
2026-08-18 18:44:42
3
ተመስገን አምላኬ 🙏 :
የሰው ገንዘብ ይዞ ማስጨነቅ ግን በፈጣም ዘንድ ጥሩ አይደለም ዋና ገንዘባቸውን መመለስ ይሻሻላል መቀጠል ማይፈልጉ ሰዎች አሉ ።
2026-08-18 06:40:18
2
Samuel yige :
ቶሎ ኑ
2026-08-18 08:38:13
2
Zd👸🍫 :
እመብርሀን ትጠብቅህ ጀግናው ወድሜ
2026-08-18 05:55:36
9
Super Melat 🧿 888 /369🚘 :
ፖወር ፉል ኢነርጂ ፉል የሰውን ሙሉ እምቅ ሀይል የሚያውቅ በሎም የተረዳ እነዲሁም የተገበረ ጀግና ሰው❤️❤️❤️
2026-08-18 05:24:18
6
eshe :
አሁንስ ደከመኝ ለማን ላዋየው
2026-08-18 10:01:44
2
ታማኙ ነኝ የቦቅላው መድፈኛው አርሠናል :
እረ መልሥ ስጠን በጭንቀት ልንሞት ነው
2026-08-21 16:33:44
0
꧁❥⃝❤️𝐄𝐄𝐳𝐳*𝐛𝐨𝐲❥⃝🎙️✦͙͙🥷 :
pless iPhone pro Max 17 ለክልኝ 🥰🥰
2026-08-18 05:41:02
1
ኳስ አበደች⚽ :
ማን💪
2026-08-18 15:31:22
1
hana :
ጅንኑ ጎጃሜ ጀግናዉ ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-18 15:10:56
1
VITAMEIN :
የመንግስትን ተውና የኔን የቴሌ ብር ዕዳ ክፈልልኝ🤔
2026-08-18 05:30:12
3
To see more videos from user @888market.ae, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
زرعت فيكم كل خير ❤️🩹 #explore #foryoupage #song
#CapCut
First take #foryoupage
Oil is good for skin #theneeridaivelai #tips #food
DIRECT Dr Mouhammad Ahmad LO | Ni YONENTIBI ﷺ daan jullè N°05 du 07-09-26 : Njáng mi (la récitation)
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy