@be.123453255256: #ደብረ ታቦር #ቡሄ#ኢትዮጵያ#ኦርቶዶክስ#ቲክቶክ ሀበሻ

የእውቀት ምንጭ በጎንደር በዓታ ✝ ⛪️
የእውቀት ምንጭ በጎንደር በዓታ ✝ ⛪️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 August 2026 08:12:39 GMT
14360
826
54
54

Music

Download

Comments

friew35
عفser :
ክቡር እምክቡራን እመኣላክን
2026-08-18 15:07:01
3
m.aminadab_brhanu
Ⓜ️ አሚናዳብ አፈጉባኤ ዘደብረዓባይ ⛪️ :
ግሩም ነው እመአምላክን ረዥም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለአባታችን መጋቤ አእላፍ የኔታ ክቡር ❤️❤️
2026-08-19 13:31:50
2
ae.y27
ae y27 :
የኔታ ሄኖክ አቋቋም ሊቅ ናቸው ታሪክ ግን ብዙ አይደሉም አንድ ቀን በዓታ እያለን የአቋቋም አመጣጥ ስጠይቃቸው ለመመለስ ሲከብዳቻው አሳዘኑኝ
2026-08-18 12:38:56
0
hailemariam.kifle
Aman@. :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ቃለሕይወት ያሰማልን የንታየ
2026-08-18 12:11:42
1
tawedokos
tawedokos :
ለደብረ ታቦር በዓል ከዚህ በላይ ምን ዋዜማ አለ! ድንቅ ቅኔ፣ ድንቅ ቀረጻ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን! 👏✨ "የሊቃውንቱ በረከት አይለየን! ቅኔውም ቀረጻውም በጣም ይመስጣል፡ ላቀረቡልን ምስል ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰🥰🙏
2026-08-18 10:34:28
0
user6945447839122
user6945447839122 :
ቃለህይዎት ያሰማልን🥰🥰🥰
2026-08-18 12:04:48
1
user5454472920338
user5454472920338 :
ይበል ነው አባታችን
2026-08-18 11:48:26
1
yoniman3884
Yohans :
ይበል ነው
2026-08-18 14:53:19
1
seney.lekmu
seney lekmu :
የኔታ እመአምላክን ይበል ነው ፈጣሪ ይጠብቅዎት ሁሌም ልብን የሚነካ ቅኔ ነው ያደረጉት ያሰማህንም ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-18 11:56:20
1
user9484341744409
user9484341744409 :
አባታችን ይበል ነዉ
2026-08-18 14:41:49
1
user7571274333867
user7571274333867 Me Beza Fere :
እስመስሙ ይመርሆ ኀበግብሩ ማለት ይህ ነው ። መምህራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
2026-08-18 15:32:47
1
user11997763385041
ለእኔ ያለው አይቀርም :
አይ የኔታ ምን ይባላል ምሉዕ በኩለሄ እድሜና ጤና እመኝለዎታለው
2026-08-18 14:15:16
1
hohtesemay
ሁሉም ያልፋል በእግዚአብሔር :
መምህር ለይኩን ግን የት ነው ያሉት (ተመሪው)
2026-08-19 15:17:58
0
dagnetekle0
Dagne Tekle :
በአኔንተ ጸሎት ነው ሀገር ያለቸው እድሜ ማቱሳላ ይስጥልኝ የእኔ አባት ቃለሕይዎት ያሰማልን
2026-08-18 13:53:04
1
musebeata3
ሙሴ ጎንደር በአታ :
ቃለህይወትን ያሰማልን
2026-08-20 11:25:24
0
user3631219366866
הבטמו א''לנח :
ይበል ነው ግሩም ነው
2026-08-19 15:03:21
0
user19888195629382
userስለማታውቃቸው አፍህን ዝጋ በአንተ አንደት :
ውድ አባታችን የማንጠግባቸው
2026-08-18 09:37:29
0
user7195399547391
ከመዝ ነአምን 3 :
ይበል ነው
2026-08-18 12:33:38
1
user8019879434445
አፍላገ አቋቋም ዘኢትዮጵያ በዓታ :
ተመልከት ሰምና ወርቅ ሰረገላ ሰይጦ ዘአውሴ እመ አምላክን አባታችን መንክር ወመድምም በኛ ዘመን የተደረገ ህንፄሃ ቅኔ ያስገርመኝ ነበር
2026-08-19 18:44:49
0
selam.lehagere89
selam lehagere :
ይህ ነው ቅኔ ማለት እመአምላክን ይጠብቅዎት
2026-08-19 18:27:51
0
user2496140554081
@user61465944545414 :
ቃለህይወትያሠማልን
2026-08-20 17:59:49
1
finote_amin
ፍኖተሀይማኖትወቅድስና :
ይበል ነው 🥰🥰🥰
2026-08-20 14:19:36
1
daniel19.com5
Daniel :
ግሩም ነው
2026-08-20 12:13:45
0
dawit0104
Dawit :
ግሩመም ነው በጣም የኔታ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
2026-08-20 05:18:30
1
kale.dawit6
Kale dawit :
ይበል ነዉ
2026-08-18 10:20:48
0
To see more videos from user @be.123453255256, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About