@teshegtm: ሞክሯት

TESHE POEM - ✍️
TESHE POEM - ✍️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 August 2026 09:02:01 GMT
20257
454
45
112

Music

Download

Comments

homefindr
ቤት ለእንቦሳ :
ፖለቲካ ነው ብዬ ላቀሳስር እንዴ🤔
2026-08-18 13:24:31
6
kuralckh50r
ኢቶሪካ :
ህ.ቃል:- ፋኖስ የት ደረሰ ሰም:- ፋኖስ መብራት የት ሄደ ወርቅ:- ፋኖ አምፆ የት ደረሰ ወይም ደብዛው ጠፋ
2026-08-18 13:54:24
3
halutiiiiiiiii
what :
ህብረ ቃል =ገፋፊው ሰም = ጨለማውን remove miyadergew ወርቅ = ጨለማውን አበረታችው ብርሃን የትም አልደረሰም
2026-08-18 11:45:25
5
wearethousands
Sidrak Solomon :
ህብረ ቃሉ ==ጨለማውን ሊገፈው የመጣው የራሱ ብርሀን የለውም ነዳጅ ይጠቀማል ወርቁ ====የህልም እንጀራ ሰሙ ====የተማረ ጠፋ
2026-08-18 12:12:20
2
dagi_haroni
dagi 21 :
ህብረ ቃል =ደረሰ
2026-08-18 13:45:19
1
nesru587
Nesru :
እደኔ ገብቶት ዝም ያለ ፍኖስ 🥺🥺🥺
2026-08-18 13:22:31
1
teruyewale
Boyka :
🥰🥰🥰ያማል ቅኔው🥰🥰🥰
2026-08-18 11:06:57
4
tinsaemisganaw
እርሳስ :
ወርቁ ያለው ፍኖሱ ላይ የሰሙ ግን ብርሀን ላይ
2026-08-18 13:47:22
1
yoni84743
Yoni :
ቅኔው ቅኔ ነው 👌👌👌
2026-08-18 11:54:03
4
yonas0289
mam :
ትለያለህ❤️
2026-08-18 10:14:21
1
kibru_99
kibru_99 :
ህብረ ቃል: ፋኖስ. ሰም: ጨለማውን ለማብራት የብርሃን ፋኖሱ የት ነው ያለ። ወርቁ: ነፃ አውጭው ፋና የት ደረሰ☺️
2026-08-18 14:22:26
0
abenis88
abeni ⚽️ :
fano😞
2026-08-18 13:43:26
2
yohannes0041
yohannes /ጆ💒 :
🤔🤔🥰🥰🥰ያማል ቅኔው🥰🥰🥰
2026-08-18 12:03:51
0
mamila135
Yonas Muluneh-ዮናስ :
ፋኖስ,ፋኖስ በጥት ብርሀን የሚሰጥ እቃ,ፋኖ የነፃነት ታጋዩ የት ሄዶነው እሄሁሉ ሲሆን።አጠቃላይ ብርሀንን ነፃነትን መሻትን ይጠቁማል
2026-08-18 09:18:46
16
iamfano28
King :
ህብረ ቃል;- ፋኖስ ነው ሰሙ:- ደሞ ፋኖስ በድሮ ጊዜ እንደ መብራት የሚጠቀሙበት በዘይት ወይ በጋዝ ይጠቀሙበት ነበር ብርሀን እንዲሰጣቸው ወርቁ:- ደሞ ፋኖ አርበኛ ማለት ነው ለሀገር ለወገኑ ጫካ ገብቶ የሚዋጋ ነው የት ደረሰ ፋኖ ነፃ መቼ ነው ሚያወጣን ነው😥😥😥
2026-08-18 09:49:58
11
amen.yene84
Red star :
ፋኖ የት ደረሰ😳
2026-08-18 12:34:01
2
base.new
Base new :
ህ.ቃል፦ ፋኖስ ሰም፦ የሚበራው ፋኖስ የታለ ወርቅ፦ ፋኖ የት ደረሰ
2026-08-18 10:18:15
3
absdef8954
life :
,ወርቁ ፋኖ የት ደረሰ ነው
2026-08-18 09:08:27
3
gech_05
Gech Gech :
በፎቶው ላይ ያለው፦ “ሀገሩን በሙሉ ጨለማ ወረሰ፣ ጨለማ ገፋፊው ፋኖስ የት ደረሰ?” እንደ ሰምና ወርቅ ከሆነ፦ ሰም: ሀገሩ ሙሉ ጨለማ ሲሆን ፋኖስ ጨለማውን ለማብራት ይመጣል። ወርቅ: ጨለማ = ድንቁርና/እውቀት ማጣት፣ ፋኖስ = እውቀት/ትምህርት። ስለዚህ እውቀት ድንቁርናን ያስወግዳል። 💡 የሰምና ወርቅ ትክክለኛውን መልስ እንደ ፈተና ከፈለግክ እኔ እንደምፈታው ሙሉ በሙሉ
2026-08-18 10:10:22
1
abegaz.bekele
Abegaz Bekele :
ፋኗስ ፋኖ
2026-08-18 14:05:37
1
dagem900
dagem :
fano yemtale
2026-08-18 14:37:50
0
dingo7920
Dingo :
መሳደብ ክልክል ነው መልሱን ግን ልናገር ጥምር ሕብረ ቃል ነው ያለው የመጀመሪያው ሕብረ ቃሉ ፋኖስ ሰም ጨለማውን የሚያጠፋው የፋኖስ መብራት ወርቁ ፋኖ የት ደረሰ ሲሆን ሌላኛው ሕብረ ቃል ደግሞ ገፋፊው ሰሙ ጨለማን የሚገፍ የሚያጠፋ ወርቁ ደግሞ ዘራፊው ፋኖ የትደረሰ ነው
2026-08-18 14:02:59
0
mule513
Ⓜ️ule 5️⃣1️⃣🥉 :
ቅኔው ፖለቲካ ነው እኔ የለሁበትም
2026-08-18 11:52:59
1
To see more videos from user @teshegtm, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About