@anasimos37: #ስደት #ያለንሰዉ #ለመረዳት #እንሞክር

𝑗𝑜𝑛 💚💛❤️
𝑗𝑜𝑛 💚💛❤️
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 18 August 2026 09:37:46 GMT
137271
12542
2328
3687

Music

Download

Comments

baaa1324
𝐁𝐚𝐲𝐮 😘❥🆃︎💘🅱︎💫 :
የቺ ሴት እኔ ነኝ እኔ የሌውበት ሁኔታ ነው 😭😭😭💔💔😭
2026-08-18 13:10:24
102
marshet8167
MARSHET :
ewinet wodime
2026-08-19 09:20:09
0
biteyid
ኬኳ 🍰𝑏𝑖𝑡 𝑢𝑚𝑖🧕🌸 :
እነአሌድም ልጅ ሳልወልድ ብዬው ማሀፀንሽ ይዘጋ ተብያለው በጣም ደብድቦኛል የኔ አላህ አላሳፈረኝም ልጅ ሰጠኝ እናም በኦቦራስኦ ወለድኩ እናም ቁስሌ ሳይደርቅ አሁንም ካልሄድሽ ብሎ በወለድኩ በአራት ወር መምታት ጀመረ ኝ እናም በስድስት ወር ተሰደድኩ በቃ መጣሁ ትዳር አደል ዋጋ መክፈል አለብኝ እናም መጣው ቤት ሰራው እሱም ካልመጣው አለኝ አመጣውት ግን አሁን ብሎክ አድርጎኛል የሁለት አመት ላቤን በላኝ ግን ይብላኝ ለሱ በጥቅም ለቀየረኝ አላህ አለኝ ይክሰኛል ብዬ እኔም አሁን ተስፋ ቆርጬ ለመፋታት ተዘጋጅቻለው
2026-08-18 17:50:46
30
user8763909225499
ከመልክ እድል ያምራል :
ኢሞ ሽር ባረገዉ ያኮርፍይሆን🥺🥺
2026-08-18 17:09:32
56
sanait.sanait
Sani ye mariyam liji :
yes be tikikil wawu 👍👍👍👍👍👍💯💯💯
2026-08-19 08:06:10
0
maskarem5
MASKE ❤/🍫🇪🇹✝️✝️💝 :
yes my bor thanks
2026-08-19 07:34:01
0
user76185344949004
Hነኝየህቶቸናፋቂ :
የኔማበጣምይገርመኛልወሬሲደርሥነውየሚወደኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-08-18 15:20:31
33
user5502102458416
jemal :
ባል ስደት ሚስት ሃገር ስላለነው ምን ትለናለህ
2026-08-18 10:30:40
30
a9863627
A የባሏ ብቻቻቻ :
እመቤቴን የኔባል ከመጣሁጀምሮ አዲቀን አስከፍቶኝ አያቅም ብጮህበት ብልበት እኔከዚህ ብሰራ እሱከዛ ቁምነገርላይ ከኔበላይ ለቤታችን አሳቢ ነው የሆነው ፈጣሪ አይቀንስበት የኔ የሳቄምንጭ ደስታዬዬዬዬ🥰🥰
2026-08-18 19:41:23
17
user4017381725278
ቃል ስጋ ሆነ💒 :
የተማረ ይግደለኝ አቦ ተባረክ🥰🥰🥰🥰
2026-08-18 19:40:47
19
lemelemkebed
Genet Abebe :
awentanu.wedam🥰🥰
2026-08-18 10:39:37
1
abibayo50
Abibayo :
wddddddd
2026-08-19 08:22:30
0
zemenai7
zemenai :
እውነት ነው የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ🥰🥰🥰
2026-08-18 12:14:09
16
user4226292912722
mesi21 :
ተመስገን አሰኳንም ሳላገባ መጠሁ 🤣☺️
2026-08-19 05:53:09
1
mesiy55
mesiy 🇪🇹🩷🇧🇭 :
የኔ ሂውት 🥹🥹🥹🥹🥹💔💔e
2026-08-18 15:09:46
12
work.ye
የራሴ ጠላት ራሴ🥺🥺💔 :
ለትንሽ ከቦለኩት በኋላ ነው የደረሰኝ እንጂ share አረግለት ነበር😭😭😭😭😭😭
2026-08-18 11:37:07
6
tigistemarri71350444
ስደተኛዋ የምን ተስኖት እናት🦋❤️ :
😭😢😢🥺ተወኝ እስኪ
2026-08-18 14:47:52
5
z052779
zነኚ የኮቻዋ :
እዲሜ ይስጥህ ወድሜ
2026-08-18 11:10:54
5
nahome2024
kuku :
እንደዚያም ለፍተን ዋጋ ከፍለን ትልቅ ደረጃ ካደረስናቸው ወዲ ለተካድነውስ ምን ትለነናለክ 🥺🥺🥺🥺
2026-08-18 17:17:21
6
masre.mas8
Masre Mas :
ሲጀመር ከሄድሁኝ ትዳሬን ፈትቸ ነዉ እምሄደዉ እዴት ያቨሻን ወድ አምናለሉ
2026-08-19 07:25:30
0
user4018746148617
Absalat :
እውነት ነው ወንድሜ
2026-08-19 06:36:53
0
user2438159914223
S የወንዲሞቿ :
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
2026-08-18 11:19:28
1
user29290083268724
ባርች አመነ(ክትዬ) :
ችርስ በልጅነታችን ለተሰደድነው
2026-08-19 05:32:03
2
hayat97876
ለራሴ ልኑር :
ማንንም አላቅ ከናቴወጭ ስሜን አምብባቺሁ ላይክ
2026-08-18 21:39:17
2
To see more videos from user @anasimos37, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About