@slame12214: በሃይማኖት ምክንያት ፈተና ይመጣብኛል ብላቹ ፈረታቹ በጭለማዉስጥ አትኑሩ ከምታጡት ነገር ይልቅ የምታገኙት በረከትይበልጣል ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ

Slame@1221 ዘ/ሚካኤል
Slame@1221 ዘ/ሚካኤል
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 August 2026 09:50:01 GMT
40536
7540
337
1247

Music

Download

Comments

:
ሮሜ 8:35 ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?
2026-08-19 06:55:28
41
:
የኔ ዉድ በቤቱ ይለቅ ዘመንሽ🥰🥰🥰
2026-08-18 11:06:17
32
:
የተማመንሺው ዓምላክ እግዚአብሔር ሁሌም ከጎንሺ አይዞሺ የመረጥሺው አምላክ የማያንቀላፋ የዘላለም አምላክ ይጠበቅሻል።
2026-08-19 14:08:35
13
:
እኔ ደሞ አንድ መዝሙር ልጋብዝሽ ገብረአምላክ ደሳለኝ ወገን ዘመድ ማንም እረዳት በሌለበት ዘመን የሚለውን አዳምጪው
2026-08-20 11:09:20
7
:
በስምህ ታምኛለሁ እንዳትተወኝ ለሚያሳድደኝ ጠላት ለሞት ኣትስጠኝ ፀጥታዬ ነህ ጌታ ሰላም እረፍቴ ጉዞየን ኣንተ ኣቅናልኝ ቅደም ከፊቴ
2026-08-18 19:26:10
9
:
ከሱ በላይ ምን አለና ትልቁን ነገር ከተጠጋሽ እሳት ውስጥ ብትገቢደስ የሚል ቅዝቃዜ ይሰማሻል❤️❤️❤️በቤቱ ያ ጽናሽ የኔ ውድ
2026-08-18 17:38:54
6
:
ክብር ምስጋና ይድረሰው ያበርታሽ ያፅናሽ
2026-08-25 12:04:21
2
:
berchi🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-08-18 23:22:45
1
:
የታመንሽለት አምላክ ይጠብቅሽ ፍጻሜሽንም ያሳምረው።
2026-09-08 07:02:12
2
:
በርች የነፍስ ዕረፍት ምርጫሽ ጥሩ ነው በቤቱ የጽናሽ
2026-08-18 15:45:50
2
:
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ
2026-08-24 15:27:29
2
:
አይዞሽ የኔእናት እግዚአብሄር ካች ጋርይሁን🥰🥰🥰
2026-08-20 16:05:03
1
:
በርቺ የውደደሽ አምላከ በምድር ብቻ ሳይሆን ለዘላለም ነዉና አትፍሪ
2026-08-18 14:23:37
6
:
ከጨለማ ወደ ብርሃን ያመጣሽ እግዚአብኤር ይመሰገን እህቴ መልካሙን መርጠሻል በቤቱ ያኑርሸ
2026-08-25 17:26:48
2
:
አይዞሽ የድንግል ማርያም ልጅ ካንች ጋር ነው !🙏🙏🙏
2026-08-18 13:47:40
5
:
የኔ እናት
2026-08-19 05:44:10
1
:
🙏🙏🙏በቤቱ ያቆይሺ
2026-08-19 05:39:30
1
:
አሜን
2026-08-22 04:50:11
1
:
2026-08-19 06:53:47
1
:
2026-08-19 19:26:13
4
:
ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?🌹🌹🌹
2026-08-19 15:25:35
3
:
የኔናት ጅማሬሽንብቻሣይሆን መጨረሻሽንም የድግልማርያምልጅ ያሣምርልሽ
2026-08-18 15:10:48
3
:
ከእኔ ይልቅ አባቱን እና እናቱን የሚወድድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 10፥37-40
2026-08-28 23:11:11
3
:
እህቴ እንኳን ወደ እውነት መንገድ መጣሽ ፍጻሜሽን ፈጣሪ ያስምርልሽ።> እስከመጨረሻው የሚጸና እርሱ ይድናል ማቴ 10 ፥20-24
2026-08-20 03:34:54
4
:
ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል መከራ ወይስ ጭንቀት ወይስ ስደት ወይስ ራብ ወይስ ራቁትነት ወይስ ፍራሃት ወይስ ሰይፍ ነውን ሮሜ 8÷35 እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የልብሽ መሻት ይፈፅምልሽ
2026-08-19 21:52:15
5
To see more videos from user @slame12214, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About