@hbeintbaba: #በራሳችን_ጊዜ_ችግር_ፈጠርን#🥺 #viralvideo #habeshatiktok #greenscreen

🌹Hቾ 💫Qeen👸🍫🤞
🌹Hቾ 💫Qeen👸🍫🤞
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 18 August 2026 10:22:16 GMT
19093
300
84
101

Music

Download

Comments

mma.hu
እረኛው ማሜ ባላገሩ (🐪🐪🐪) :
እኔ ለመያዙ ሳይሆን አንዴእንኳን ኡምራ ሳላደርግ ብያዝ ይፀፅተኛል ኡምራ ባደርግ እጂሰጥቸነው አገሬ የምገባው ለዚሄአገርኑሮ አልጓጓም አላህ ምኞቴን አሳካልኝ ያረብ ኡምራየማድረግ በጣም ጉጉትአለኝ
2026-08-18 18:40:07
75
user5637702365266
ፍቅር የደሴ ልጅ :
የመቸነው እህት
2026-08-18 23:03:27
1
foziyaa923
F🦋 የሞቴዋ✌️ :
መሄጃ ማጣት ወይ አገራችን ሰላም የለ አፍፍ አሁንስ🥺🥺
2026-08-18 18:53:13
8
haliam93
Halim R L❤️👌 :
ወሏሂ አሁንሰ እኛም ጠለብአገታችንደፍተንየሚንሰራውንአላሰሩን የወጣንበት እየረሳንአልመጡብንመጣንባቸውመግሥቱምእዳገባወሏሂ እረብሥመገዳል መዝረፍወዘተ ያረቢ ለሀገራችንአብቃን የአሏህ😭😭😭
2026-08-18 19:12:41
4
m8010278
🦋🦋*M"ቾ ቢራቢሮዋ🦋💙❤️👑 :
እኔ እኮ ግን ተይዠ ወላሂ ማዳም አልቅሳ አልቅሳ ከዛ ዋናውን ሾርጣ አባቷ ለምኖ ለምኖ ነው የተለቀኩት እፉፉ ከአብሀ ወደ መካ ስንመጣ የዛሬ ሳምንት 😭😭😭
2026-08-18 20:53:44
1
user4795870030134
345555 :
በጣም የወጡበትን ረሱ ጥጋባቸዉ ማፈሪያዎች የሀገራችን አልበቃ ብሎ 😏😏
2026-08-18 12:23:26
4
f405785
እናቴ የስዉሯ ዳግም ለደጂሽ አብቂኝ🤲🙏 :
ዉነትነዉግን😭
2026-08-18 20:17:54
0
afigochelel
ሱሱ ጎንደሬዋ 🦋🤴🧕 :
ቅራሩ ምንድነው ውዴ ኢቃማ ያለውም የሌለም አፈሳ ነው 🥺🥺🥺
2026-08-18 19:02:34
1
taleen_525
እደበኛዊ🌹ነኝ :
ምንድነውየኔእህት😥😥😥😥😥😥
2026-08-18 11:07:57
2
.halewya
እሙ❤ረምላ🦋❤ :
ያረብ አንተ ጠብቀን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-18 10:37:49
0
semira1290
Sቾ💋የህቷቀበጥ❤ :
እማአላህ ይጠብቃችሁ
2026-08-18 10:35:39
1
asma62216
🦋asma👸🦋 :
ያአላህከባድነው😳😳😳🥺🥺
2026-08-18 11:16:52
1
zeyibahassen356
Zeyiba Hassen :
የአላህ 😥😥
2026-08-18 22:44:16
0
user779211512169
"Kun faya kun"🤲📿🕋 :
ኧር ይዘገንናል የሰሞኑን የምናየው 🥺🥺
2026-08-18 10:27:58
1
user9983527350413
ይደብራል እንጅ መኖር ይቀጥላል ✌️🍫💫 :
የት ነው ንገሩኝ በአላህ
2026-08-18 22:04:49
0
user4795870030134
345555 :
እና ግን እኔ በዚ ሰአት ስራኳን ቢሆን ከቤት አልወጣምይሄ ጉድ እስኪያልቅ
2026-08-18 12:25:17
2
selsebil.official
Yebier Tebita የብዕር ጠብታ :
ጥሩ ይሄነዉ እኛን እሚገዛን
2026-08-19 01:47:31
1
sumeya.su
የሀይቋ ሲስ 🌸🧕 :
የመቸነው ባአላህ
2026-08-18 15:45:39
1
h2608092
"Ⓗ"ልኑር ተደብቄ ከሠወች እርቄ :
ያረብ አላህ አተዉ ጠብቀን
2026-08-19 01:20:54
1
hfbhghjhft
hfbhghjhft :
ያረብ አሏህዬ ጠብቀን
2026-08-19 00:05:10
0
yeshiigetnet
y ነኝ 🇸🇦 የወድሞቿ👬 ብቻ❤ :
በቤቱም በዉጭም ሰላም አጣን ፈጣሪ ሰላሙን ስጠን😭😭😭😭
2026-08-18 18:57:25
0
user554189657
N ነኝ የኮቻዋ ❤️❤️❤️ :
የድሀልጅ እንዳይሰራ ሆነ
2026-08-18 17:51:39
1
user36374581938476
🕋ኢማኔነው መድሀኒቴ🕋📚 :
ድንበር ያላችሁም ልቀቁ ተብሏል እንዳታልቁ በድሮን ይመታል🥺🥺🥺
2026-08-18 18:26:00
1
To see more videos from user @hbeintbaba, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About