@abrhamfantu: #f #foryou #viraltiktok @rawrealalive @alivepodcastclip @samripika @abrshpodcast

Abrham Fantu
Abrham Fantu
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 August 2026 10:42:32 GMT
95229
2512
18
341

Music

Download

Comments

user3510952992652
Fantaye Mengistu :
yet new yalshew silke yilshem endie ?
2026-08-18 19:16:22
0
.21211307
@ ዕፀ ሕይወት 2121 :
የሰው ልጅ ውስጡ ሰላም ከሆነ እግዚአብሔርን የሚፈራ ከሆነ ይህ ሁሉ መጨነቅ አያስፈልገውም የእኔ እናት አሁን ላይ 66 አመቷ ነው ጸጉሯ ላይ እንኳ ብዙ ሽበት የለባትም ቆደዋም ብዙ አልተጨማደደም ከልጀነት እስከ አሁን እግዚአብሔርን በንጹህ ልቧ ነው የምትወደው ውስጧ ሰላም ስለሆነ ውጯም ውብ ነው አንድም ቀን ምንም ነገር ተቀብታ አታውቅም በንጹህ ውሐ ብቻ ታጥባ ትወጣለች
2026-08-18 15:40:51
34
user84109709416951
B2T Yekidiyie :
እኔ አለሁ አይደል በ20ምናምን አመቴ ፊቴ ተሸብሽቦ እማማ አያቴ የመሰልኩኝ😁😁 ታድለሽ
2026-08-18 19:18:10
7
hiwot_demisse
Hiwot Demisse :
ግን ኩሽና ትገባላችሁ?
2026-08-18 14:51:05
4
selitaa2230
seliHome :
Please Atfelasefu Ke 23 Amete Jemro Ale Baksh
2026-08-18 17:53:44
1
shewitterefe610
shewit :
ሳምሪዬ ምስራቅ ድል አብረን ነው የተማርነው ድሮም ከለርዋ ቆንጆ ነው ውስጣዋም ቆንጆ ነው!!!
2026-08-18 17:29:08
0
woini.life
NAYA Life :
የቆዳ ታይፕሽን ነው ሪንክል እንዳይወጣ የሚያረገው። ጠይምና ወፍራም ቆዳ ያለው ሰው ሪንክል እስከወድያኛው ላያያይ ይችላል😀 በርግጥ ኣያያዝም ኣስፈላጊ የው። ስትረስ የሚባል ነገርም ኣለ። የፈረደብን ቀይሰዎች ነን☺️
2026-08-18 17:33:03
8
hibesit08473
Hibesit Gezahegn :
ደመ ግቡ ስታምሪ በስመአብ
2026-08-18 11:52:00
2
yetnayet101
yeti collection :
😂😂😂
2026-08-18 18:23:55
0
user7411061616269
Enatye እናትዬ 21 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-18 15:16:49
0
rahelseyfu
rahelseyfu :
😳😳😳
2026-08-18 16:04:41
0
To see more videos from user @abrhamfantu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About