@fili.rmy: #ካቶሊክ #christiantiktok #catholic #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ

Phili Catho 🇻🇦🇪🇹🇨🇦
Phili Catho 🇻🇦🇪🇹🇨🇦
Open In TikTok:
Region: CA
Tuesday 18 August 2026 11:37:08 GMT
16776
2174
31
174

Music

Download

Comments

user2169379093711
ዘ ክርስቶስ :
የ ቅድስት አጋታ ፀሎቷን በረከትዋ ተራዳኢነትዋን ቃልኪዳንዋን ጥበቃዋን አይለየን..
2026-08-20 03:30:08
25
mazmur157
surafel tigrawy ☆ :
ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አባት የሚመጣ የለም።"የዮሐንስ ወንጌል 14:6
2026-08-20 04:30:22
11
td.philip
ሀበሻዊ- ካቶሊክ :
ቅድስት አጋታ እጅግ ተወዳጅ እና አድናቆትን ያተረፈች ብዙዎች በእሷ ስም ለምነው አምላክ ጸሎታቸው ሰምቶ ሲያከናወንላቸው እና ምስክርነት ሲሰጡ ያስደንቃል 🙏🙏🙏
2026-08-18 22:01:45
7
aki.mekeret
Aki Mekeret :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-20 20:50:12
0
mazmur157
surafel tigrawy ☆ :
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድናበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ከሰማይ በታች ሌላ ስም የለምና።" (የሐዋርያት ሥራ 4:12)
2026-08-20 04:29:02
3
yrgalem.wake
YDkidsfashion :
ቅድስት አጋታ እጅግ ተወዳጅ እና አድናቆትን ያተረፈች ብዙዎች በእሷ ስም ለምነው አምላክ ጸሎታቸው ሰምቶ ሲያከናወንላቸው እና ምስክርነት ሲሰጡ ያስደንቃል 🙏🙏🙏
2026-08-26 12:21:33
0
faithlovehope5
Faith Hope Love :
እግዚአብሔር በጸሎቷ ይማረን🥰There is a church by her name in ስልጤ ዞን btw(አግት ደብረ ስብሐት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን)
2026-08-18 12:07:39
6
bikilay1
bikila y :
ይገርማል። ምናለ ለጌታ እንዲህ ብትሆኑ። ነብስ የሚገለውን ፍሩ አይደል የተባለው።
2026-08-19 11:36:57
2
user4308002915097
user4308002915097 :
አፅም ይመለካል ማለት ነው????????????????????
2026-08-19 05:17:57
3
deluyegeta
ድሉ ባርያው (ኢሳ 63-:-16) :
እዛም አለ እንዴ
2026-08-19 13:05:47
1
ermiyas.ermi341
ermiyas Ermi :
ሠላም በላት ምን ያረግልናል ብሮ
2026-08-19 04:34:07
0
user9167933559989
dan :
ሌላ ልትጨምርብን ነው??
2026-08-19 10:36:44
0
danimihert
danimihert :
ሌላ ደሞ ልታመጡብን ነዉ
2026-08-18 20:52:34
1
.recorder32
nini :
ግን አፅሟ ስለምን አስፈለገ😳
2026-08-30 02:57:42
0
dawit.mulugeta.adugna
Rohi Electronics Adama :
❤️❤️❤️
2026-08-21 05:28:13
0
user8162045079422
family :
🥰🥰🥰♥️♥️♥️
2026-08-22 16:53:49
0
user7790027741688
የበለሰው :
🥰🥰🥰
2026-08-20 08:01:33
0
tinshu121921
fantahun :
🥰🥰🥰
2026-08-20 12:19:10
0
henokphilipho
Hena philipo :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-21 18:00:28
0
To see more videos from user @fili.rmy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About