@skillusaddis:

skillusAddis
skillusAddis
Open In TikTok:
Region: TH
Tuesday 18 August 2026 13:23:21 GMT
425162
37371
1504
5250

Music

Download

Comments

user23487509
የወለጭቲ ልጅ ነኝ👸🦋 :
ደሞ እኮ ይቅርታም አይጠይቁም😳
2026-08-19 10:56:13
533
ppiitoxklvg
ቤቲ :
በጣም ትክክል ማረያምን🥰🥰🥰🥰
2026-08-18 13:40:55
291
emu.emushe
እሙቲ :
ውይ የኔ ወርቅ ምን ልበልሽ የልቤ
2026-08-18 13:26:53
271
my.god.protect.my
God protect my kids✝️✨✨✨✨✨ :
አረ እኔ ተቸግሪያለው አላልፋቸውም ድክም አለኝ ከሰው ጋር እንዴት መኖር እንደሚቻል🥺
2026-08-19 07:02:58
41
kingofamhare
"ጊ_ዮ_ና_ዊ_ት ከ የጁ" :
ዝም ብየ ትቸዋለሁ🥺🥺🥺 ዑፍፍፍ ግን ስሜቱ ከባድ ነው
2026-08-19 13:24:51
19
bezawitbelete
Bezawit Belete :
ዝም አይነቅዝም ይባላል!
2026-08-18 20:30:08
44
daye.buye
daye buye :
እውነት ነው እኔም የማደርገው እንደዚህ ነው ዝምምምም🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-18 13:28:15
90
fatimaaterab
Fatimaa Terab :
በትክክል ፡ አንድዋ ፡ ከአይኔ የሙቀ የተንተከተከ እንባ አፈሠስኩ ፡ ልጅቱን ልቤ እስኪጠፋ ልክ እንደ ልጄ ፡ በጣም እሳሳላታለሁ ፡ ከለታት አንድቀን ፡ በጣም አስቀየመቺኝ እንቅልፍ እስካጣ የእንቅልፍ ክኒን እየወሰድኩ መተኛት ጀመርኩ፡ በምሬት አለቀስኩ ፡ አሁን እንኳን ላናግራት አይኔን ቀና አድርጌ ለመመልከት ልቤም አይምሮየም አልታዘዝሽም አለኝ።
2026-08-19 01:50:41
14
aman50099
Amen :
በጣም ትክክል የልቤን ነው የተነገርሽው
2026-08-18 18:01:09
43
aklil90
AKi :
በትክክል ዝምታ እራሱ መልስ ነዉ ለገባዉ ።
2026-08-25 05:49:47
11
kra5378
kra :
ቀድመሽ ብትነግሪኝ ኖሮ እኔማ ካልተናገርኩ ያመኛል እንቅልፍም አይወስደኝም ነበር
2026-08-19 07:52:57
19
emaema212.3
ሩሀማ😘😘 :
ትተናል ግዜ መልስ ይስጣቼው ትቻለሁ መድሀኒያለም መልስ ይስጣቼው ልብ ይግዙ እኛ ዴካሞች ነን በጣም ትክክል ነሽ
2026-08-18 19:00:49
17
warda.sadik1
Rime Muhammed :
ያማል ግን
2026-08-18 13:48:57
36
belay.bekele24
Belay Bekele :
እውነት ነው ጸጥ አልኩ ጥፍት አልኩ የ15 አመት ጓደኝነት ከቱ ሆነ
2026-08-18 19:26:49
17
abimiha4
abimiha :
ትክክል ነሽ🥰
2026-08-18 14:30:14
11
mastewal_2_7
Mastewal27👸🏽🌸🛖 :
በጣም የቸገረኝ ነገር 😩
2026-08-18 20:58:17
9
user3998617836817miles
Miles Jackson :
ኡፍፍፍፍፍ ያስችለኝ🤦‍♀️
2026-08-18 20:55:44
5
boha78074
ሰው ለሰው የልቦሟ....እ :
አሁን ያለበት ሁኔታታ😭
2026-08-18 22:47:09
8
seni0064
መሬማ ነኝ ደሞዜን💸 ናፋቂ✝️🛖 🇪🇹🇸🇦 :
እና መቼ ልናገር🤔
2026-08-19 00:37:10
5
apple.user7383327
Apple User738332 :
ትክክል እህቴ እኒም እንደዛ ነው የማረገው 👍
2026-08-18 14:34:56
9
misribirhanu123
misri :
እዉነት ነዉ የተቸገርኩበት ለዉሸት አስተባብረዉ የሚተባበሩት ሠዎችስ ነገርስ ዝምን ፍርሀት አርገዉ ቢቆጥሩትም ዝም ትልቅነት ነዉ 🙏
2026-08-19 06:53:18
5
balefotawa
Mahi🦅Nile🌊🌸 :
እኔ መነጋገርም ስለማልፈልግ ከሁሉም ቦታ ብሎክ አድርጌያቸዉ እጠፋለሁ አለቀ🙌
2026-09-23 20:53:12
2
yusraa832
@ሠው ነኝ~sewu nen :
ልጠይቃችሁ አዱ ለትዳር ጠይቆኝ ሲጀነጅነኝነበር በራሴመገድ ሂጀ ትዳር እዳለው አወኩ ስልኳንም ሰጡኝ ልገራት ወይስ እኔ ስተረፍኩ ጌታየን ላመስግንና ልሰናበት
2026-08-19 16:21:47
4
betiymele
beti :
በጣም ትክክል ሰሞኑን experience ያደረኩት ነገር ነው ....ተባረኪ
2026-08-29 11:24:55
3
marta_8050
marta :
በጣም ትክክል ነሽ እህቴ
2026-08-22 20:39:26
4
To see more videos from user @skillusaddis, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About