@zemafiker: Replying to @viking6255

Nafkot Natu Official
Nafkot Natu Official
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 August 2026 13:53:59 GMT
52501
3886
218
204

Music

Download

Comments

user77864193
ferta(ዕድላዊት) :
መስማት የምፈራው ዘፈን🥰
2026-08-18 14:19:48
100
eyerusalemabiy
Jerry like human hair :
እናቴን ያጣዋት ቀን ነው በቁሜ የሞትኩት 😭😭😭
2026-08-18 20:35:21
41
abdilo60
ABDILO :
እናትን ማጣት በሞት መነጠቅ ያማል ይኸው ከዛሬ 13 ዓመት በፊት ያጣኋት የእናቴ ሃዘን ዛሬም ትኩስ ነው ይሄንን ዘፈን ስሰማው ይብሳል ፖዝ አድርጌው ነው comment የፃፍኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-01 14:02:06
13
userrita1216
ልዕልቲቷ :
እኔ ምን እንደምል ቃል የለኝም 3 አመት ሆኖታል እናቴን ካጣሁ ግን አሁንም ሀዘን ላይ ነኝ ደስታ የሚባል ርቆኛል
2026-10-08 20:27:35
4
viking6255
@Viking(cancer) :
አመሰግናለው ናፊ🥰🥰🥰
2026-08-18 14:00:38
16
rasjosi21213
elsa@haset :
እየወደድኩት መስማት የምፈራው ዘፈን😳
2026-10-01 16:58:41
6
betelehem.tesfaye3
𝓫𝓮𝓽𝔂 :
አባይዬ ቤትክ ተመቸክ ወይ ሞቀክ ወይ እኔ ግን ናፈቀህኛል😭😭😭😭😭
2026-08-19 15:13:58
10
haymanotbeyene4
የምንፈለገው ስናስፈልግ ብቻ ነው :
እናትም አባትም ሳላውቅ በዘመድ ነው እየተሰቃየሁ ያደኩ 😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-19 05:32:36
8
yodit056
Yodit :
እናቴ ሁሌም በልቤ ትኖሪለሽ እቴትየ የእውነት ናፈቅሽኝ ከየት ላምጣሽ ህይወት አስጠላኝ ጨለማ ብቻ😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-17 20:18:46
4
bereketashenafi16
Beko beko :
እኔ በተወለድኩ በአንድ አመቴ ነው የሞተችው እንኳንም አላወኳት
2026-10-06 10:06:43
1
kunat12
kunat :
7 አመት ሞላት እኔ ግን እስካሁን ትላንት ላይ ነኝ
2026-09-09 03:28:02
4
tedymagna108
tdey cr7 :
እናቴን ሳላዉቅ ስለ እናት ፍቅር በዘፈኑ ገባኝ😭😭😭😭
2026-08-18 20:56:30
6
anu_mek_mak
usericho :
ዘፈኑን ስሰማ በጣምእፈራለሁ🥺
2026-10-02 15:28:13
0
bubuye276
Kidus Ya Beti :
በጣም ውስጥን ፈንቀል የሚያረግ ዘፈን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-26 18:17:53
1
mickypaul21
Micky Paul❤️‍🔥 :
😭😭😭 Enate
2026-08-19 19:19:25
0
babyyealmi
baby :
uffff😢
2026-09-09 02:07:40
0
edu128140
Eden :
😭😭😭😭enate
2026-08-24 22:03:07
0
kal.sis02
Kal cosmetics asella :
abte yene abti esun saxa yehnn zefn msemdd jemrku😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-20 07:06:55
2
eyerusasaye
🦋 jerry🦋 :
ወይኔ እናቴ በጣም ናፍቃኛለች ግን ምንም ማረግ አልችልም🤱🥺🥺🥺
2026-08-19 19:42:59
2
user53426008452880
tg :
በሰመአም የምፈራዉ ዘፈን ነዉ አደራ ፈጣሪ እኔን አሰቀድም 👏👏👏🙊🙊🙉
2026-10-06 17:48:36
3
shewa.abebe6
Shewa Abebe :
እናቴ እንደቀልድ 11 ወር ሆነሽ እናቴ ቤትሽ ተመቸሽ ለኔ ግን ከበደኝ እናቴ ድክመቴ😭😭😭😭
2026-08-25 13:34:58
2
natenaelsenbit
ናትናኤል :
አንቺም የኔ እናት ሄድሽ ትተሽን እኛም ይኸው ተበታትነን ቀረን 😭😭😭😭😭
2026-09-10 21:57:28
2
helleeee251
Helen :
በሕይወት ዘመኔ የምፈራው ዘፈን እንኳንስ እናቴ ሞታ ኖራም መስማት የምፈራው ዘፈን ነው ያንን የጨለማ እና የጭንቅት አመታትን ነው የሚታየኝ ለሞቱት ነብስ ይማር ላሎትም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
2026-09-01 18:53:41
3
user3515954047661
Jems yegerado :
እናቴን ያጣዋት ቀን ነው በቁሜ የሞትኩት እናቴቴ😭😭😭
2026-10-15 18:09:28
1
To see more videos from user @zemafiker, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About