@melo_yona21: በ20 ደቂቃ ያለንን ማጣትም አለና መደገፍ ባንችል እንኳን ሼር ሪፖስት በማድረግ ሜትር ታክሲ ምንሰራባቸውን ድርጅቶች ኮመንት ላይ ሜንሽን በማረግ መኪናውን መልሶ እንዲገዛ ማድረግ እንችላለን #ev #driver #electriccar #taxidriver #metertaxi

melo_yona
melo_yona
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 August 2026 14:06:46 GMT
372892
59513
711
9004

Music

Download

Comments

user5128559247913
Getch Manche :
ኢንሹራንስ ድርጅቱ በጣም ብልጥ ቢሆኑ ድርጅታቸውን ምንያሀል ታማኝ መሆኑን ለህዝቡ ማስታወቂያ ይሆን ነበር ለልጁ አዲስ መኪና ገስተው በመስጠት ድርጅታቸውን በዛው ማስተዋወቅ ይችላሉ ምንያሀል ታማኝ መሆናቸውን
2026-08-18 16:00:14
1332
user4240258857156abel
abel :
የችሎታ ማነስ ያለበት ይመስላል ?
2026-08-18 14:26:14
132
abega033
Abega :
ብራዘር እምታወራውን ተጠንቀቅ ኢንሹራንሶች ባንተ ሊያሳብቡ ይችላሉ
2026-08-18 16:11:46
393
etse_genet1
𝑒𝑡𝑠𝑒 𝑔𝑒𝑛𝑒𝑡 🌺 :
እግዚአብሔር ይርዳህ 😢ሜሉዬ ተባረኪ🥰
2026-08-18 15:04:31
708
mrjo074
John F卍 :
ፖሉን ጥየዋለዉ 😂ኣረ ተዉ
2026-08-18 17:44:08
41
abuabyy
Aɓƴƴ :
there is over 60,000 meter taxi driver's if everyone contributes 50 birr it could buy him the same car.
2026-08-18 16:03:19
52
user9207363525631
kidanmihert Enat :
yene abat eqan terfiki
2026-08-18 14:26:12
3
neway.agma
Neway Agma :
ያልተነገረልሽ ጀግና ሴት እንኮራብሻለን🥰🥰🥰
2026-08-18 15:55:17
53
kasango8888
🙏🙏🙏 :
Never, It can't
2026-08-18 19:33:28
1
aqaderabeshu
አብዲ :
ጀግና ናት መተባበር ማለት ይህ ለእህታችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍
2026-08-18 15:03:25
18
bfootballvs0
WWE champion :
ተባረኪ አንች ማለት ሙሉ ሰው ነሽ ዘመን ሁሉ ይባረክ
2026-08-18 14:35:03
168
samuel.fekadu88
samuel fekadu :
wow you are awesome
2026-08-18 16:34:47
0
gechoo66
Gechoo :
ምርጥ ያራዳ ልጅ ለሰው መድሀኒቱ ሰው ነው ገንዘብ ነገ ይተካል
2026-08-18 16:26:57
1
artisefg0
Efg@$ :
ayzo bro enkwane fetare aterfe
2026-08-18 21:25:45
0
senayt251
seni :
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ለመልካም ያርግልህ🥰🥰🥰
2026-08-18 14:10:51
267
seblenegash34
seblenegash :
አይዞክ እንኳን አንተ ተረፍክ ።አንቺም ፈጣሪ ይስጥሽ
2026-08-18 14:23:18
59
solomonhornofafri
horn of Africa :
speed speed speed
2026-08-18 17:49:13
0
bisrat1133
bisrat :
ቻሌንጅ ይጀመርለት
2026-08-18 18:18:29
5
zeku.ywrknsh
ኮረምቶ :
ወይኔ ቀናነትሸ🥰🥰
2026-08-18 14:39:02
16
bob.bob6602
አፍሪካዬ :
እናግዘው በቃ
2026-08-18 14:36:16
12
munir...muwar
🅼𝕦𝕟𝕚𝕣_(አዴ በዱዓሽ) :
የኤለትሪክ መኪና ገበያው እንዳይቀዘቅዝ በአዲስ ቀይሩለት
2026-08-18 15:35:14
69
andu_tesfaye
andu_@12 የስንደው ግራሩ :
አንች ትለያለሽ የምታውቁት አገናኙን በልሽው መሰረት የወንድሙን ስልክ ልኬልሽ አሁን በአካል አግኝተሽው ሳይ እጅግ በጣም አመሰገንኩሽ
2026-08-18 14:21:13
50
dagi52933
M B :
አይዞ ወድሜ እንረባረባለን ይገዛለታል
2026-08-18 14:46:41
46
maya_babi2
Hmbb3 :
ፍሬን እያበረርኩኝ ያለውን ሹፌሮች ስሙልኝ እኔ ኮዬ ነዋሪ ነኝ መንገድ ሲዘጋጋ ደስ ይለኛል ያለበለዛ ይጋልቡታል እንደፀለይኩ ወጥቼ እገባለሁ
2026-08-18 17:54:56
25
mikiman72
miki24 :
በእውነት ትልቅ ሰው ነሽ🥰
2026-08-18 14:28:44
9
To see more videos from user @melo_yona21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About