@user9960817327474:

አስቻለ ድምፀ  መረዋው
አስቻለ ድምፀ መረዋው
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 August 2026 14:18:57 GMT
265088
21926
1064
2210

Music

Download

Comments

fasel375
አሞራዉ🦅 :
እንደዚህ ብየ የምተነፍስበት ቦታ ባገኜዉ 😥
2026-08-20 18:06:25
44
wkidus
ኦሲ :
ኧረ ሆድ እየባሰኝ ነው ሰው ሳላበላሽ አልቀረሁም ዘንድሮ።
2026-08-18 19:34:31
33
user622901912828
ተዋሕዶ ሐይማኖቴ :
ተቀበል፦ አሞኛል ዘንድሮስ ጤናም አይደለሁ በለዉ ከሚል ጋር ካልተገናኘሁ🙂🙂🙂
2026-08-20 03:16:09
17
elias.guadie21
𝑬𝑳𝑰𝑨𝑺 🤟 :
በማርያም ቫይራል እናውጣው
2026-08-19 07:19:47
24
emu.ades
@ Emuy love❤️ :
ኧረ ብሶኛል እኔማ 🥺🥺🥺
2026-08-19 08:25:02
12
amanule.mosee
ፍቅረ ማረያም 21 :
በረታ መበረታታት አለብህ አድናቂህ ነኘ
2026-08-18 16:03:25
6
brhanu024
(Z)ዜድ እህል&ወፍጮ ቤት :
የሳቀልኝ ሁሉ ሰው እየመሠለኝ ጠላቴን ስጠብቅ ወዳጄ ገደለኝ በልልኝማ💪💪💪
2026-08-19 18:17:12
7
user9907309656028
Tseg@ye :
🥰🥰🥰🥰🥰ይሀን ድምጽ ተጠቀምበት ወደ ህጋዊ ሚድያ አውጡት ባለሙያወች አግዙት። 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-19 23:49:34
1
user8368439717213
አይነኩሉ :
የት አገርነው
2026-08-19 04:55:06
4
miki.editor4
Miki ብቸኛዉ 📸 :
ሁለት ወንድማማች በዚያዉ ታች ወረዱ: ወንድም የሌለዉን እንደ ፍየል ሊያርዱ 😭
2026-08-20 05:38:23
9
user20240597242128
Melsew kinde :
እውነት ነው።
2026-08-29 01:51:02
0
yoat1998
Yoni ዘ Arት :
ድምፅህ የለለ ነው ካንቸ ሙዚቃ እጠብቃለሁ!
2026-08-29 19:11:35
0
bermg785
# አዛኘን ❤@ :
አንጀራ አለ ቢሉኝ የገባሁበቱ ከሾተል ይልጣል የኑሮው ከፋቱ በልልኝማ ወዳጀ
2026-08-24 07:59:13
1
mitkuabere
Mitku :
ኸረ፡ዘመድ፡ሞልቶ፡ኸረ፡ቦታ፡ሞልቶ፡ሰውሁላ፡አለቀ፡በቅርጫት፡ተደፍቶ፡በልልኝማ፡ወድሜ
2026-08-25 06:50:56
2
birtukandemeke339
Birtukan Demeke :
ትችላለሀሰ
2026-08-23 17:40:18
0
mekurew8
mekurew :
ብሠማው ብሠማው አልጠግበው አልኩኝ
2026-08-19 15:15:30
2
user8155831725243
user8155831725243 :
እዴበልአይጀግነው❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🥀❤❤❤🌹
2026-08-19 10:42:24
1
welkayt30
ናታን :
ኧረ ወንድማለም ይመችህ
2026-08-19 02:03:33
5
makiba143
makiba :
የአባቴ ድምፅ🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-08-22 19:49:23
1
user82377947359370
ምዕራፍ ግሮሰሪ :
ድምፅህ ሲያምር ወንድሜ
2026-08-19 12:24:32
1
getu.gunners
getu gunners@7 :
ከሰዉ የበለጠ እኔ እኖር ይመስል
2026-08-20 07:01:52
1
user1662901722194
ሸዋፈራ የሚዳው ልጅ💪💪💪💪💪 :
ቤት ስራይሉኛል ሆደን እየከፋው ምንያደርግልኛል አሁን ለማፈርሰው በልልኝማ አመጠኛኛኛኛኛኛኛ
2026-08-20 22:47:24
4
derejewo
𝐃𝐞𝐫𝐞𝐣𝐞 𝐖𝐨𝐫𝐤𝐮 :
ይመችህህህህ ጀግና ድምፅህ ደሥ ሲልልልልል
2026-08-19 18:51:07
1
eyakem677
Ě¥Û ጎጃሜው ❗️❗️❗️ :
ተቀበልኝማ አቦ የቀኑን ስንገፋ መጣ የሌት ሀሩር ችየው ችየው ባሰን እስኪ ጫካ ልኑር
2026-08-20 16:46:15
3
abirhamyitayih
አብርሀም💝ቀብራራው💪🏋️‍♀️ :
ከሰው የበለጠ እኔ እኖር ይመስል እረ ልክ ነህ🥺🥺
2026-08-20 19:32:57
3
To see more videos from user @user9960817327474, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About