@mrson369: @Dawit Ab🎥📸 @@pic_seli_👀999

Mr son
Mr son
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 August 2026 14:20:38 GMT
108574
17067
132
284

Music

Download

Comments

konjit33
konjit :
ተዋት በቃ 🥰🥰🥰🥰
2026-08-18 14:30:06
62
maya46868
maya :
በሷ አልተጀመረም በቃ ሰላሟን አትሳት ከጎኗ ሆነህ መሆን ያለበትን አድርጉ ሰሉዬ እንወድሻለን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ🥰❤️❤️❤️
2026-08-18 14:37:32
73
genet.abo4
Genet abo :
2026-08-18 15:07:49
20
atu3391
ገብርኤልነዉዋሴ :
ከይቅርታበላይ ምንም የለም ሰዉ ናት እኳን ከጥፋቷ ተመለሰች ደስብሎኛል
2026-08-18 15:03:00
42
temesgen.ewunetu7
Temu Ewunetu :
teredat bro
2026-08-18 15:34:35
0
hewe.a2
Hewe A :
Eyesus yedenal
2026-08-18 14:53:57
0
sestr.emu
sister emu :
ግን በጣም ከባድ ነገር ነዉ ያደረገችዉ መለአከን ያክል ለዛዉም ከጀርባ በጀርባዋ ግን እንዴት ነዉ የምተኛዉ ብዙ ነገር ይደረጋል ፈጣሪ ይቅር ይበለን
2026-08-18 20:01:15
3
ggn21888
Mia :
ጎበዝ አንዴ አጥፍታለች በቃ ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ፍቅሯን ለመግለፅ ፈልጋ ነው ሰን ተባረክ በጣም ምወዳችሁ ስርአታችሁ ሁሉ ነገር በመሀላችሁ ምንም አይግባ ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል
2026-08-18 20:48:09
4
kidiyiyemariyam
Kidy🌸 :
Ataschenkat kegonua hunlat sw kezim belay yatefalko wendmee😊🥰
2026-08-18 14:34:44
10
lakachewugete
lakachew :
ግንእኮ ነገሮችን በዚህ ልክ ይሆናሉ ብላ አለሰበችም ነበር ግን እደጠበቀችሁ አለሆነላትም ዙሮ ከይቅርታ በላይ ምንም ነገር ሊኖር አይችልም
2026-08-18 15:09:10
9
yemsracheyaye
yami :
" በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።" (የዮሐንስ ወንጌል 3:16)
2026-08-18 20:07:38
0
mekdiraya52
medi ጓል አላማጣ ❤ :
አለማወቅ ነዉ(🙏🙏😥
2026-08-18 22:15:00
0
user9511275734484
user9511275734484 :
ታረቁ ይሄም ያልፋል ደስ ትላላችሁ
2026-08-18 14:56:22
4
selamhaile186
Seli Haile :
ሰሉዬ ግን ታከብርሃለች በጣም ሰን ሚካኤል ይጠብቃቹ
2026-08-18 22:36:33
0
user5784134881594
mski :
ይቅር በላት
2026-08-18 20:52:06
2
bekele.tegenu2
Bekele Tegenu :
uunkane aderase
2026-08-18 14:32:43
1
kalye1254
kal🥰q :
esayy yewnet getan kelbe new des yalgn🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-18 17:37:19
0
selam61354
selam :
ተዋት በናትህ🥰
2026-08-18 19:00:25
0
user2330273475312
user2330273475312 :
በጣምደስብሎኛል ይቅርታስላረክላት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-18 16:09:53
0
user59692007488335
meri yene :
ደስ ስትሎ
2026-08-18 17:13:40
0
user7919967972435
TT Birhanu :
das yilal inkwan yiqrta adrkilat🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-18 16:30:21
0
seluhabeshawit751
selu🫠12✝️ :
በቃ ኝኝኝ ኣትበል ይቅርታ ኣርግላት 😳
2026-08-18 16:13:35
0
amnualyohannes1
Aman Love :
ተመሥገን ማርያምን ጨንቆኝ ነበር ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው ተመሥገን
2026-08-18 22:11:39
0
tequam8
Tequam :
ሰው ሆኖ ማያጠፈ የለም ዋናው ጥፋቱ አወቁ ይቅርታ ማረግ ትልቅነት ነው ወንድሜ ይቅር በል
2026-08-18 17:26:08
0
ephi56
@Ephi12 :
12🔥🔥🔥
2026-08-18 14:26:17
0
To see more videos from user @mrson369, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About