@endofdays0808: Replying to @ልጁ ነኝ የቅዱስ ሚካኤል ✝️ ፩፪ ⛪️ Ethiopian Orthodox Church #የእናንተገፅ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 @End of Days @End of Days @End of Days

End of Days
End of Days
Open In TikTok:
Region: CA
Tuesday 18 August 2026 14:49:05 GMT
53559
9210
128
11590

Music

Download

Comments

user3922800923801
Bnyam :
Ewnet new enem kezi befit semichalew ena ahun confirm arekshilign
2026-08-21 09:56:38
0
user9115946064281
Gedi :
ጥቁሩን ስዕለ አድኖ ከየት ማግኘት እንችላለን?
2026-08-18 15:06:52
32
afework.bekele1
Afework bekele :
ተመሳሳይ ስዕሎችን ረሽያ በይፋ ለሕዝብ ግልጽ አድርገዋል ( 2022 ወይም 2023 ) በ 2024 ኢራን ተመሳሳይ መግለጫ በይፋ ለሕዝብ ግልጽ አድርገዋል ። የምዕራቡ ሚድያ በዛን ጊዜ ምንም መግለጫ አላወጡም ። አንቺን ለምታደርጊው እወድሻለሁ አመሰግንሻለሁም በርቺ።
2026-08-18 15:27:40
71
user2rj299l3o8
ሰሜናዊ❤👈⚔️ :
ፈጣሪ ይባርክሽ እስከቤተሰቦችሽ ትለያለሽ እያነቃሽን ነው በርች
2026-08-18 14:55:26
26
05senaiex
ሠናይ-X@05 :
ኧረ በ15 ቸኛው መ.ክ.ዘ የእኛ ወንጌሎች በሙሉ ብራናዎቹ በየ ምዕራፉ ያሉ ወንጌላውያን እና የሐሙሱ እራት በሙሉ ጥቁር ነው ሥዕሉ ። ከዛ የቀደሙትን ሩሲያ ያሉ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በሙሉ ሙዚየማቸው ጥቁሮች ናቸው ...
2026-08-18 16:28:19
15
user75878404160261
nana :
ሰርቢያ የ ስራ ባልደረባዬ የሰጠችኝ my college from serbia gave me this it is there calander.i was stunned by the picture as well
2026-08-18 22:25:24
12
fl2bw1
Dan500 :
ምዕመናኑ መፀሐፍ ቅዱሱን ማንበብ ቢጀምር እኮ መፀሐፉ የጥቁር ታሪክ መሆኑን ይረዳ ነበረ። ዮሐንስ ረዕይ ላይ የፈጣሪ የእግሩ ቆዳ ጥቁር እንደሆነ በግልፅ ተፅፉል።
2026-08-19 06:06:09
2
abdu9621
AMU :
ወገን ስለ ኢትዮ ቴሌኮም የምንከፍለው ገንዘብና የምናገኘው አገልግሎት አለመመጣጠን በግፍ እየተነጠቅን ስላለው ነገር ምን ትላላቹህ ?
2026-08-21 00:51:54
2
meba.ye.wesen.lij
መባ የበሻሻው የወሰን ልጅ ⚖️6 :
ይህ በሊባኖስ ነው
2026-08-18 19:09:10
7
hey.miic
Miguel :
of course Jesus is black ancient Jew is black people and look ancient Greek orthodox church and the bible say የዩሀንስ ራዕይ 1:14-15
2026-08-18 17:25:39
2
mimitade426
mimitade426 :
Dear Sister please do another post about the black Jesus, Mary & Apostles icons of the old Russian Empire that President Putin made public recently. It's a really an interesting piece!
2026-08-18 16:22:05
1
birtisoli
Day 21 :
ይገርምሻል ፀሎት ጨርሼ ከሌሊቱ ስድስት ሰአት ከ54 ደቂቃ ነው እየሰማሁሽ ያለሀሁ ት
2026-08-19 21:54:50
1
zere.etel369
🕎፯፪፻ ፩፬፻፩፴ 369✝️ :
እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ስለዚህ ጉዳይ ከያዝኳቸው ርዕሶች በኋላ በጥልቀት ልሰራበት አስቤ ነበር አንቺ በተሻለ መንገድ አብራርተሽዋል ይሄ ጉዳይ ከ1941ዱ የአዶልፍ ሂትለር የ6 ሚሊዮን አይሁዳውያን ጭፍጨፋ ጋር የተያያዘ ነው ምክንያቱም የተጨፈጨፉት አይሁዳውያን ብዙዎቹ ጥቁሮች ነበሩ
2026-08-18 18:16:08
2
user77864193
ferta(ዕድላዊት) :
መፀሀፈ ሄኖክ ላይ ምዕራፍ 41 ላይ ሳነብ የላህሜ ልጅ ኖህ መልኩ የተለየ የሚለው አሁን ላይ ያሉት ነጮች ከኖህ ቡሀላ የመጡ ናቸው ማለት ነው
2026-08-19 07:17:33
2
begin1238
user5009410163615 :
@እውነትሽን ነው
2026-08-19 16:54:21
1
user7616732365136
user7616732365136 :
በርች እህቴ
2026-08-18 15:52:57
1
regibenoh
ርግበ ኖህ :
በርቺ እህታችን።👏👏👏
2026-08-20 15:20:37
0
xekur.sew0
ጥቁር ሰው :
it mean እስራኤላውያን ጥቁር ህዝብ (ጠይም) ናቸው ?
2026-08-18 16:32:01
7
hana06813
Hana :
2026-08-20 09:57:50
0
abrehet.tadese8
ቤቲ&ኤሹ&ሊዱ :
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኛ ጀግና🥰🥰🥰
2026-08-20 13:11:34
0
.494147
ሴማውያን :
tkkkkl
2026-08-21 04:30:35
0
abreham7selasie
A~b~ ፯~🦅 :
ራሻያ እና ቤላሩስ ኦርቶዶክስ ቤቴክርስቲአኖች ስእሎች ፀይም ናቸው
2026-08-21 09:12:41
0
bettymamo44
ቤቲ የዕድል እናት 👩‍❤️‍👩🦋 :
እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦናን ይስጠን 🙏🙏🙏🙏
2026-08-20 17:03:28
0
yemariammenged
የማሪያም መንገድ👩‍🦳 :
Like copy link እየረግን🙏
2026-08-18 14:57:54
1
To see more videos from user @endofdays0808, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About