@gerji_mariam_cathedral1: የታላቋ ጾመ ፍልሰታ አሥራ ሁለተኛ ቀን ስርዓተ ቅዳሴ አገልግሎት 📍 ልዩ የሆነችዋን ፆመ ፍልሰታ አሥራ አንደኛ ቀን በካቴድራላችን በቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴድራል ብዙ ምዕመናን በተገኙበት በክቡር አባታችን መልአከ ብርሃን መምህር ሰሎሞን በቀለ የካቴድራላችን ዋና አስተዳዳሪ እና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መሪነት በፍቅር አሳልፈናል። 📷 የፎቶ ግራፍ ማስታወሻ እንሆ ነሀሴ 12, 2018 ዓ.ም #ገርጂማርያም

የኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴድራል ሚዲያ
የኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴድራል ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 August 2026 14:57:19 GMT
5411
713
2
6

Music

Download

Comments

loza4766
Almaz :
የኔ እናት እማምላክ የገርጂቱ ማርያም 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-08-18 18:03:33
0
kaletsidk15
ቃለፅድቅ :
💐💐💐
2026-08-18 15:15:04
0
To see more videos from user @gerji_mariam_cathedral1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About