@aynadis12: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #vrial #fyp

aynadis🦋🦋 hair
aynadis🦋🦋 hair
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 August 2026 16:13:42 GMT
6330
174
17
174

Music

Download

Comments

enyateni3
እኒ#ቤተ ውበት አርባምንጭ# :
በስራ አጋጣሚ ብዙ🙏የሚፈጠሩ ነገሮች ሊኖሩ ይችላል ግን🥰እንደ family ከበር መደራረግ አለብን 🙏ሁላችንም አብረን የምንኖር ሰዋች ነን place 🙏🙏❤️
2026-08-18 19:44:34
14
mercygirma4
Mercy Girma645 :
በዉስጥ አዉርታችሁ ጨርሱ ፕሊስ
2026-08-19 13:42:50
0
merrycarementarbaminch
Merry Carement Arbaminch :
አትስምያቸው ማሬ ሁሌም የምሰራ ሰው ላይ ምቀኛ አይጠፍም
2026-08-18 17:24:37
1
berry_sam30
Halewat samuel :
አርባምንጭ ግን ሰው የለም ማለት ነው ይሄን ጉዳይ መፍታት የሚችል የምር it’s really surpris me ,,, this thing will damage their business I mean both ,don’t take as a joke the video should deleted from both side and talk to fix ታረቁ the case is not hard this much but the way ther going is not don’t play with social media pls
2026-08-18 22:04:31
9
yeabsira_dejene
Yab🧚‍♀️🔥 :
ይቅርታ ግን እንደ ሀሳብ የምታመጫቸው human በሙሉ ሳያቸው እንከን የሌላቸው ናቸው አሁን እንዲ ስትመላለሱ ስራሽን እና ስምሽን እንዳይበላሽ በውስጥ ብታወሩ እና ብትቀርፉ ባይ ነኝ ስምሽ በጥሩ ስራሽ ብቻ ነው መነሳት ያለብሽ ለዛ ነገሮችን ካንቺ ይቅር በቃ ተይው ስራሽን ማንም ስለሚያውቅልሽ መመላለሱ አስፈላጊ መስሎ አይታየኝም sorry እንዳላስከፋሁሽ ተስፋ አደርጋለው ያው የተሰማኝን ነው የፃፍኩልሽ ቆንጆ🙏
2026-08-19 07:42:20
1
edenmarken
edenmarken :
እሙ አንቺ የስራ ሰዉ ነሽ ዋናዉ ጉዳይ እዉነቱ humanu በጣም ቆንጆ ነዉ ደሞ በhuman ታዋቂ ነሽ ማንም ያቅሻል ስለዚህ የራስሽን ወጥረሽ ስሪ የኔ ብርቱ
2026-08-18 18:03:31
1
selinajacob3l
Apple 🍏🍎 :
😂😂😂
2026-08-19 05:33:33
1
gido594
gido594 :
😏😏😏
2026-08-19 11:16:26
0
To see more videos from user @aynadis12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About