@aromarestaurantdb: ✨"እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!”✨ አሮማ ሬስቱራንት የቡሄን በዓል አስመልክቶ ለውድ የሶሻል ሚዲያ ተከታዮቹ ልዩ የጊቭአዌይ (Giveaway) ሽልማት አዘጋጅቷል! በውድድሩ የተሻለ ግጥም የሚያቀርቡ ሁለት አሸናፊዎችን በሬስቱራንታችን የነፃ ምሳ ግብዣ እንጋብዛለን። ለመወዳደር ማድረግ የሚጠበቅባችሁ፦ የቡሄን ጨዋታ ታሪካዊና ባህላዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ የአሮማ ሬስቱራንትን ጥራትና አገልግሎት የሚያሞግስ ግጥም በኮሜንት ማስፈር። ይህንን ፖስት ሼር (Share) ማድረግ። የቲክቶክ፣ ኢንስታግራም እና ፌስቡክ ገጾቻችንን ፎሎው (Follow) ማድረግ። ውድድሩ የሚቆየው ለ 24 ሰዓታት ብቻ ሲሆን፣ አሸናፊዎቹ በላይቭ ድምፅ አሰጣጥ (Live Voting) ይመረጣሉ። አሁኑኑ ይሳተፉ፤ ያሸንፉ!" #creatorsearchinsights #ethiopiantiktokvideos #giveaway #buhe #foryoupage

Aroma Restaurant
Aroma Restaurant
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 August 2026 17:49:40 GMT
1203
137
0
29

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @aromarestaurantdb, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About