@abdu_rumi1:     አንዴ. . . ብስራትህን አይኖቼ ተከድነው ከዚህ አለም በትንሹ ሞት ክንድ በተረታሁበት ወቅት ተመለከትኩ። አሁን በየ እለቱ ማብብ ፅጌ ሆኛለሁ። የወንዞች እሽሽታ ስር ስምህን አደምጣለሁ። የአበባ ማዓዛም ውስጥ የትውስታህን ሃሴት እምጋለሁ። የማያቸው ድንጋዮች ሳይቀር በውዳሴህ መርጋት ተስኗቸው ይታየኛል። በልቤ ላይ ያደረው የፍቅርህ ጥላ ሁሉን ትቼ እንድሰደድ ያደርገኛል። ስደተኛው እኔ! ከእኔ ወደ አንተ! ከህልም አለሜ ወደ እውነተኛዉ ቀዬ ! --- #poetry

Abdu Rumi
Abdu Rumi
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 August 2026 19:34:17 GMT
433
57
3
4

Music

Download

Comments

nisuni69
نِاس 📚 :
እህህ 💔ዝም አትበለኝ ፤ ሙራድህ እስክሆን አፍርሰህ ስራኝ 🥺
2026-08-18 19:48:52
3
h_aya_t.i
𝓱𝓪𝔂𝓪𝓽🥀 :
አፈራርሰህ ዳግም ስራኝ!🥺
2026-08-19 07:10:18
0
melikalchemia
Melorina🤗 :
🥰🥰🥰
2026-08-19 07:22:59
0
To see more videos from user @abdu_rumi1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About