@khalid1395ed: #السوالف طعمها وياك غير.. ◇K♡F◇ #ypfツ #اكسبلورexplore❥🕊

:𓅂𝑲𝑯𝑨𝑳𝑬𝑫@
:𓅂𝑲𝑯𝑨𝑳𝑬𝑫@
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 18 August 2026 19:43:47 GMT
178
29
13
2

Music

Download

Comments

nuspiya.akther.jar
🥀sorry of my Life, ❤️‍🩹❤️‍🩹 :
🌸🌸🌸
2026-08-19 16:46:31
1
To see more videos from user @khalid1395ed, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#CapCut 🔥#ከአርበኛ_ዘመነ_ካሴ በመተከል ቀጠና #መተከል_ኮርስ ወስደው በተመረቁ ተማራቂ የፋኖ ሰራዊት አባላት የምረቃ ፕሮግራም ላይ የተላለፈ መልዕክት‼️ #እንዴት_ሰነበታችሁ‼️❓ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ‼️እንኳን ደስ አላችሁ! ከፊታችሁ በመቆሜ ታላቅ ክብር ይሰማኛል‼️።  ታሪክ የራሱ ነፍስና የራሱ ረቂቅ የስሌት ቀመር አለው። ከነመፈጠራቸው የማይተዋወቁ ሁለት ሰዎችን በራሱ ልብ መርምሮ፥ በራሱ ቀመር አንጥሮ ከየጥጉ ጎትቶ አምጥቶ ለአንድ ወርቃማ አላማ ሲል ያገናኛቸዋል። እናም ለብዙሃኑ እውነትና ነፃነት  እንደጧፍ ያበሩ ዘንድ በፍቅር ያሰልፋቸዋል። ይበራሉ።በድቅድቅ ጨለማ መሃል የተስፋ ብርሃን የነፃነት ወጋገን ይሆናሉ።ይህ አስበው የማይዘልቁት የታሪክ ጥልቅ ምስጢር ነው።ታሪክ እኔንና እናተንም በዚህ ዘመን በዚሁ ስሌት ለአንድ ወርቃማ የትውልድ ፕሮጀክት አገናኝቶናል።ዛሬ እየታገልን ነው፥ነገ  እናሸንፋለን።የአማራን ቀን እናመጣለን። በድጋሜ እንኳን ደስ ያላችሁ‼️ ህልውናችን እስካልተረጋገጠ ድረስ የዛሬ አምሳ አመት በዚህ ቦታ ላይ  ሌላ አማራ ቆሞ፥  ሁልጊዜም ስለመሰልጠንና ስለመዘጋጀት አስፈላጊነት ሊናገር ይችላል።መደራጀታችን፥ መሰልጠናችን፥ መታጠቃችንና ለህልውናችን መታገላችን የሚቆመው ህልውናችን የተረጋገጠ እለት ብቻ ነው።ይህ የዛሬው የእናንተ ምርቃት የአማራ ህዝብ ትግልና የሃገሪቱ እጣፋንታ ተገፍቶ አንድ ጫፍ ላይ የቆመበት ምእራፍ ላይ የሚደረግ ነው። ስራ የሚጠይቅ የድል ታዛ ላይ የቆመ እጅግ አጓጊ  ምእራፍ ነው ። ውድ ጓዶቼ በዚህ አጋጣሚ አደራ ልላችሁ የምፈልገው ብዙ ጉዳይ አለ፦ ዛሬ ለመመረቅ ላለፉት በርካታ ወራት ብዙ ወጣችኋል፥ብዙ ወርዳችኋል፥ ብዙ ላብ አፍሳችኋል። በአካልና በመንፈስ ጠንክራችኋል፥ የትግላችን ሀሁ እና ግብ ተገንዝባችኋል።በዚህ ሙሉ ቁመናችሁ መከላከያ የሚባል የአብይ አህመድ ታጣቂ ጋር ፊት ለፊት ትገጥማላችሁ። ትግል ግን ሌላም መልክ አለው። ከራስ ጋር የሚደረግ ትግልና አብሮ ሲኖር ከጓድ ጋር የሚደረግ ትግል እጅግ ከባድና ፈታኞቹ የትግል መልኮች እንደሆኑ ልትገነዘቡ ይገባል። ወደ አብይ አህመድ መተኮስና አብይን ማሸነፍ ቀላል ነው፥ ከባዱ ወደ ራስና ጓደኛ ድክመቶች ማነጣጠር ነው።  አብይ በታንክና በድሮን ያልቻለውን ጦርነት በገንዘብ፥ በሽማግሌና በወሬ ሊያሸንፍ እየሞከረ ነው።አንዳንዴ ከሽህ የአብይ ታንከኛ አንድ ወሬኛ ትግላችን ላይ ጉዳት ሊያደርስ ይችላልና ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል።እንግሊዞች
#CapCut 🔥#ከአርበኛ_ዘመነ_ካሴ በመተከል ቀጠና #መተከል_ኮርስ ወስደው በተመረቁ ተማራቂ የፋኖ ሰራዊት አባላት የምረቃ ፕሮግራም ላይ የተላለፈ መልዕክት‼️ #እንዴት_ሰነበታችሁ‼️❓ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ‼️እንኳን ደስ አላችሁ! ከፊታችሁ በመቆሜ ታላቅ ክብር ይሰማኛል‼️። ታሪክ የራሱ ነፍስና የራሱ ረቂቅ የስሌት ቀመር አለው። ከነመፈጠራቸው የማይተዋወቁ ሁለት ሰዎችን በራሱ ልብ መርምሮ፥ በራሱ ቀመር አንጥሮ ከየጥጉ ጎትቶ አምጥቶ ለአንድ ወርቃማ አላማ ሲል ያገናኛቸዋል። እናም ለብዙሃኑ እውነትና ነፃነት  እንደጧፍ ያበሩ ዘንድ በፍቅር ያሰልፋቸዋል። ይበራሉ።በድቅድቅ ጨለማ መሃል የተስፋ ብርሃን የነፃነት ወጋገን ይሆናሉ።ይህ አስበው የማይዘልቁት የታሪክ ጥልቅ ምስጢር ነው።ታሪክ እኔንና እናተንም በዚህ ዘመን በዚሁ ስሌት ለአንድ ወርቃማ የትውልድ ፕሮጀክት አገናኝቶናል።ዛሬ እየታገልን ነው፥ነገ  እናሸንፋለን።የአማራን ቀን እናመጣለን። በድጋሜ እንኳን ደስ ያላችሁ‼️ ህልውናችን እስካልተረጋገጠ ድረስ የዛሬ አምሳ አመት በዚህ ቦታ ላይ  ሌላ አማራ ቆሞ፥  ሁልጊዜም ስለመሰልጠንና ስለመዘጋጀት አስፈላጊነት ሊናገር ይችላል።መደራጀታችን፥ መሰልጠናችን፥ መታጠቃችንና ለህልውናችን መታገላችን የሚቆመው ህልውናችን የተረጋገጠ እለት ብቻ ነው።ይህ የዛሬው የእናንተ ምርቃት የአማራ ህዝብ ትግልና የሃገሪቱ እጣፋንታ ተገፍቶ አንድ ጫፍ ላይ የቆመበት ምእራፍ ላይ የሚደረግ ነው። ስራ የሚጠይቅ የድል ታዛ ላይ የቆመ እጅግ አጓጊ  ምእራፍ ነው ። ውድ ጓዶቼ በዚህ አጋጣሚ አደራ ልላችሁ የምፈልገው ብዙ ጉዳይ አለ፦ ዛሬ ለመመረቅ ላለፉት በርካታ ወራት ብዙ ወጣችኋል፥ብዙ ወርዳችኋል፥ ብዙ ላብ አፍሳችኋል። በአካልና በመንፈስ ጠንክራችኋል፥ የትግላችን ሀሁ እና ግብ ተገንዝባችኋል።በዚህ ሙሉ ቁመናችሁ መከላከያ የሚባል የአብይ አህመድ ታጣቂ ጋር ፊት ለፊት ትገጥማላችሁ። ትግል ግን ሌላም መልክ አለው። ከራስ ጋር የሚደረግ ትግልና አብሮ ሲኖር ከጓድ ጋር የሚደረግ ትግል እጅግ ከባድና ፈታኞቹ የትግል መልኮች እንደሆኑ ልትገነዘቡ ይገባል። ወደ አብይ አህመድ መተኮስና አብይን ማሸነፍ ቀላል ነው፥ ከባዱ ወደ ራስና ጓደኛ ድክመቶች ማነጣጠር ነው። አብይ በታንክና በድሮን ያልቻለውን ጦርነት በገንዘብ፥ በሽማግሌና በወሬ ሊያሸንፍ እየሞከረ ነው።አንዳንዴ ከሽህ የአብይ ታንከኛ አንድ ወሬኛ ትግላችን ላይ ጉዳት ሊያደርስ ይችላልና ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል።እንግሊዞች "ስራ ለፈቱ እጆች ሰይጣን ስራ ይፈጥርላቸዋል" ይላሉ።ብዙ ጊዜ የወሬና ሃሜት ምንጩ መቦዘን ስለሆነ እያንዳንዱን ደቂቃ ስለትግላችን በመድከምና በማሰብ እናሳልፍ። ታጋይ ወንድሞቼ ❗ ይህ በእናንተ ላብ፥በወንሞቻችሁ ደም እና  በህዝባችን ሲቃ የተገዛ ትግል ነው። የአቢዮቱ ዘበኞች እናንተ ናችሁ።ስለዚህ ከፋፋይ፥ ለግልና ለቡድን ፍላጎት ብቻ የሚሰሩ መንፈሰ ደካሞች ቢገጥሟችሁ ናቋቸው፥ ታገሏቸው።ይህ ትግል የህልውና አደጋ ለገጠመው የአማራ ህዝብ የህልውና ጉዳይ ነው። የሚሳሱለት አይኖች፥ ሌት ተቀን የሚጠብቁት እጆች ይፈልጋል።እና አደራ!! ክፋትን፥ ምቀኝነትን፥ ቅናትንና  ተንኮልን ተፀየፉ። ማንም የግለሰብም ይሁን የቡድን ጠላት አማራ ላይ ይነሳ መግጠምና መጣል እንችላለን። እነዚህ የመፈስ ደዌዎች ከተጠናዎቱን ግን ከጠላት ቀድመው እኛኑ ይጥሉናል።ፖለቲካችን ችላ ያለው ፥ያልተሄደበት መንገድ ቅንነት ነው።አለም ደጋግሞ የሚወድቀውም በዚህ ምክንያት ነው። በተንኮልና በክፋት በቦካ ፖለቲካ አለም የራሱን እጅ እየበላ ለጊዜው ይረካ ይሆናል እንጅ የትም አይደርስም። ይህ የመሳሪያም የቅንነትም አቢዮት ነውና ክፋትንና ተንኮልን ራቁ።የወንድምን ስኬት ውደዱ።ለሌሎች መኖርን ልመዱ።ራስ ወዳድ እንዳትሆኑ። ህዝባችን እያለቀ ራስ ወዳድ እንደመሆን ትልቅ ወንጀል የለም።ከፍ ባላችሁ ቁጥር የበለጠ ትሁት ሁኑ። ይህን የምላችሁ የአለም ፖለቲካ እንዴት እንደሚሰራና እንደሚሰራ የማላውቅ ቂል ሆኜ አይደለም፥ ይልቁንም በመደበኛ ፖለቲካው ውስጥ ያለው መደበኛ የቅጥፈት መንገድ  ውጤቱ ውድቀት እንደሆነ የአለም ተሞክሮ በተለይ ደግሞ የራሳችን ልምድ ስለሚነግረኝ እንጅ። ይህ ትግል የህዝብ ትግል ነው። ይህ ትግል ለአማራ ህዝብ የሚደረግ ትግል ነው። መነሻችንም መድረሻችንም ህዝባችን ነው። ምድራዊዩ እግዜራችን ህዝብ ነው። ይህን እግዜር አይኑን መጠንቆል ያስቀስፋል። በስህተት እንኳን ህዝብን የሚያስቀይም ነገር አንዳትሰሩ። ክልክል ነው። ህዝብ እንኳን መብቱን ሰብል የለበሰ የእርሻ መሬቱን ስትረግጥበት፥ የቤት አጥሩን ስትደገፍበት አይወድም። ህዝብ "ፈጣሪያችን" ነውና እንቅስቃሲያችን ያያል፥ እስትንፋሳችን ይለካል።ጥንቃቄ እናድርግ። የአማራ ህዝብ የራሱ የሆነ ንፁህ ተቋም እንዲኖረው ብዙ ቀደምቶች ብዙ ደክመዋል።ታስረዋል፥ አካላቸውም ቅስማቸውም ተሰብሯል፥ህይወታቸውንም ሰጠዋል። በቀጠለ ጥረትና ብዙ ድካም በዚህ በኛ ዘመን ተሳክቷል። የአማራ ህዝብ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄን ፈጥሯል።ይህ ተቋም መድህናችን ሆኖ ወደምንፈልገው ግብ ያደርሰን ዘንድ በየዘርፉ የተሳሉ ፖሊሲዎች አሉት።የተቋማችን የመጀሪያውና ቋሚው ፖሊሲያችን ራስን መቻል ነው። ሁሉን አቀፍ ራስ በቅነትን በየቀኑ ማሳደግ ያስፈልጋል። ለዚህ ደግሞ ድርጅታዊ ውስጣዊ አንድነታችን እናጠናክራለን። ራሱን ያልቻለ አንገት የሚያቅፈው የለውም።ስለዚህ የእዞች ውስጣዊ አንድነት፥ የድርጅታችን አፋብን ጠንካራ ውስጣዊ አንድነት እጅግ አስፈላጊ ነው።የህዝባችን አንድነት የመተንፈስ ያክል  ፍፁም አስፈላጊ ነው።የተበተነ ህዝብ ነጥሎ የሚበላውን ጠላት ከየአቅጣጫው ይጋብዛልና። ሁለተኛውና ተያያዥ ፖሊሲያችን ከራስ መቻል ላይ የመነጨ ከሌሎች ጋር የሚደረግ የተመረጠ በጎ ትብብር ነው። የተሰላና የተጠና ትብብር ሁልጊዜ አስፈላጊ ነው። ጥቅምህን በሚስጢር ኪስህ ይዘህ ፥ የሌላን ወገን ጥቅም ሳትነካ፥ የራስህን ሳታስነካ መተባበር ሁሌም ልክ ነው። ስለዚህ በአጭርም በረጅምም እንተባበራለን።የቀጠናው ሃይሎችም ጋር ቀጠናዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ከጥቅማችን አኳያ እናብራለን። ፋኖ ልብ አለውም አላለውም የግዙፉና የውስብስቡ የምስራቅ አፍሪካ መልክአፖለቲካ አካል ሆኗል። ወይ ዋኝቶ ይወጣል ያለበለዚያ ግብግቡ በሚያስነሳው ማእበል ውስጥ ይሰጥማል።ግዙፉ ቁመናችን በስሌትና በጥበብ ታግዞ፥ የምላጭ ጠርዝ ላይ የመቆም ያክል ተጠንቅቆ  ሌሎችን ሳይደፍቅ አሸናፊ ይሆናል። ከዚህ አኳያ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚስተዋለው  ግርግር አማራን ብቻውን ለማቆም ነው።‼️ በእርግጥ ማንም ሃይል መተማመኛው የራሱ አቅም ነው።የማይሸሽ፥ የማይለወጥና የማይነቅዝ የራስ አስተማማኝ አቅም ነው።ይህም ሆኖ አማራ  በአለም ፊት ቆሞ ብቻውን ገለባብጦ ተራራውን ሜዳ ፥ሜዳውን ተራራ እንዳላደረገ ሁሉ የአማራ ትግል "ተነጥሎ" የቆመ እለት ይከስማል የተባለ ይመስል ይህ ሁሉ ግርግር ፋኖን ብቻውን ለማቆም ነው። ከሶስት አመታት በፊት ሁሉም የጨዋታው ተሰላፊ  የየራሱን ስሌት ይዞ በፕሪቶሪያ መድረክ ቢጫዎትም "በስምምነቱ"  ውስጥ የነበረው የብዙዎች ተሰላፊዎች "ድብቅ" የጋራ ግብ ግን መቀጣጠል ጀምሮ የነበረውን የአማራ የአቢዮት እሳት በጋራ የማጥፋት እቅድ  ነበር ብዬ አምናለሁ ። በዚህ " አደገኛውን ሰደድ የማጥፋት ተልእኮ" ውስጥ ህወሃትና ብልፅግና በደስታ አብረው እንደሚሰለፉ የፕሮቶሪያ ስምምነት "ሽማግሌዎቹም"

About