@acetrades_official: Part 2 #forextrading #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Ace Trades
Ace Trades
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 August 2026 20:31:34 GMT
50644
9162
97
476

Music

Download

Comments

wzorcktxx7
Nx sniper :
my mentor እኔ የቆምኩት ባንተ ነዉ መድሀንያለምን መለወጤ ባንተ ነዉ ሰዉ መሆኔ ያስተማረኝ AtA ነዉ ወደፋት እንዳትረሱት እንዳትጠይቁኝ i love you man
2026-08-18 21:20:47
72
eren_fx7
Eren_Fx :
pls don't forget luck, sth's the universe is against u, the moment u r funded worst monthes comes after
2026-08-18 21:00:24
20
mcexless
MC EXLESS :
every your journey ene ahun eyasalefkut new gn successful mhonbet ken betam nafkognal dekmognalem
2026-08-18 20:36:11
11
wase_arsenal
𝕎𝕒𝕤𝕖 Arsenal® ⚪️🔴💪 :
Zack እንዴት Deposit እናድርግ አሁን ላይ?🙏🙏🙏
2026-08-18 20:38:01
11
apela_prime109
S.a.d.x :
in Ethiopia skill 90% finance 20% result national bank 😭😭😭😭😭😭
2026-08-19 07:53:08
10
alameinate
Jovani g :
forex be videyo memar beqi nw ace
2026-08-18 20:35:35
4
dagi_jr_111921
dagi-jr-10 :
part 3 yeseraln 😁😁 zack 1 teyake alegh bezneza 3 amet west endat nebr jornal eyaderek yedbrew endat new data yesebesbkew you tube lay 1 video seraln ene kebdoghal ena bezu agen build madreg felegalew Please 😭🙏🙏🙏🙏
2026-08-18 20:41:57
2
bmu572
𝖒𝖆𝖓𝖈𝖍𝖊_𝖋𝖝7 :
23 amete new mekina alegn high roof trading skill yelegnm ljemr
2026-08-31 18:57:54
1
g_music_lover_27
Birr $ :
በስንት $ ጀመርክ average??
2026-08-20 10:19:48
0
veritasperaspera
Veritas♟️ :
fr you made my trading journey very easy yalante eskahun trade mareg hula aymeslegnm ATA forever❤️🔥
2026-08-19 13:52:50
1
1mintrader
SIDRAQ FX :
i work 30 to 70 rr in 60to75 wining rat but that is demo 😄😄😄🤑🤑
2026-08-19 12:46:47
2
ab.yeka
Ab ♊ :
esti laptop support argegn... i have a little knowledge of Trading
2026-08-20 15:13:26
0
asme2119
asme :
850usd teblahu bro gna ke mejemrie
2026-08-23 09:21:04
0
o_block...fila
𝕱𝖎𝖑𝖎𝖒𝖔𝖓_𝕽🇯🇲 :
pc gezulegn
2026-08-19 13:49:29
2
wendemak19
KillerFx :
ewnet new
2026-08-18 21:27:27
1
amdebrhan2
amdebrhan2 :
aynachinn yegeletkln wondmachin
2026-08-19 06:16:53
1
tekleab.1234
''Teko_🥶 :
🙏 daliy bais video sraln 🙏😭😭
2026-08-19 17:57:42
1
user8119075325491
Neba Edits🥏 :
funded account 😎😎✅
2026-08-18 21:02:08
2
noviti77
Noviti :
Enough capital is nothing if a trader doesn't have emotion Regulation skills (Psychology), discipline, patience, Consistency, position size, non-negotiable pre defined stop Placement, number of Trades to be taken (not to revenge a trade), cut losses and let the profit run till the DOL (price level). Keep thus things in mind and action, let the market Cary the heavy lift.
2026-08-19 17:28:15
1
fatumaagen
ፈጣሪ ያለዉ ቀን :
ሰላም ወንድሜ አንድ ቪዲዮ ስራልኝ የሚያግዙኝ ሰወች ጋር አድርስልኝ ያለንበት ቦታ ቢራራቅም ባንተ በኩል አላህ ሊያግዘኝ ፈልጎ ይሆናል አንተ ጋር ያመጣኝ ታሪኬን ልንገርህ የምኖረዉ አዲስ አበባ ነዉ 34 አመቴ ነዉ ሀለቴ አግብቻለሁ የመጀመሪያ ባለቤቴን ልጅ ስላልወለድኩለት 5 አመት ቆይተን ፈታኝ ከአሁኑ ባለቤቴ ጋር 6 አመት ሆነኝ ያዉ አልወለድኩም የራሴ የሆነች ሱቅ ነበረችኝ በደንብ እሰራ ነበር ባለቤቴም ተቀጥሮ ይሰራል ጥሩ ንሮ እንኖር ነበር በተጋባን በሁለተኛ አመት ግን ልጅ ለማግኝት ምርመራ ጀመርኩ የሱቁን ብር አሟጥጨ ጨረስኩ ሱቄም ባዶ ሆኖ ተዘጋ ከሱቁ ቡኋላ በጣም ብዙ ስራ ሞከርኩ ውስጤ ሰላም ስላልሆነ አልሳካ አለኝ ስነሳም ስቀመጥም እንዴት ጌታየ ምን አረኩህ እያልኩ ማልቀስ ነዉ ስራየ የመካንነት ህክምና በጣም ዉድ ነዉ 5 ግዜ የሚሆን iui አሰርቻለሁ ያልወሰድኩት መዳኒት የለም ላብራቶሪ እልትራሳዉንድ በሄድኩ ቁጥር የማወጣዉ ወጪ ከአቅማችን በላይ ነበር ተበድሪ ሁላ ሞከርኩ በመጨረሻም ያንቼ ivf ነዉ መሰራት ያለበት ተባልኩ ህክምናዉንም አቋረጥኩት ህክምና የምከታተለዉ የፓዉሎስ ቅርንጫፍ ምቹ የመካንነት ሆስፒታል ነዉ መኖር ካቆምኩኝ 3 አመት ሆነኝ መቸም ቢሆን በኔ ይደርሳል ያላልኩት ኢሄዉ በኔዉ ደርሶ መኖር የማይባል ንሮ እኖራለሁ ከእኩዮቼ በጣም ወደኋላ ቀርቻለሁ ድሮ ላይ ቁሚያለሁ ሁሉ ነገሪ ደንዝዟል አእምሮየ ዝሏል ደክሟል መንቀሳቀስ ያቅተኛል ባጠቃላይ ምንም መስራት አቅቶኛል ያቺ ታታሪ ተጫዋች ሳቂታ ሰዉ ወዳድ ተግባቢ ሰርታ የማይደክማት ንፁህ ልጅ ሁሌም ትናፍቀኛለች የጎረቤት የዘመድ ጥያቄ ያሳምመኛል ሀጥያት ሰርቸ ፈጣሪ አንደቀጣኝ ነዉ የብዙዎቹ አስተሳሰብ ፈጣሪን ይቅር በለኝ ብለሽ አልቅሰሽ ለምኝዉ ይሉኛል እኔ እስከማዉቀዉ ዉስጤ ንፁህ እንደነበረ ነዉ ያም ሆኖ ፈጣሪ ምን አጥፍቸ ነዉ እያልኩ እጠይቀዋለሁ አለቅስበታለሁ አሁን ላይ ከቤት ከወጣሁ 3 አመት ሁኖኛል ከሰዉ ጋር መቀላቀል አልፈልግም እርጉዝ ካየሁ ቆሚ አለቅሳለሁ አራስ ህፃን ሳይም ክፍት ይለኛል በድመት እቀናለሁ ወልደዉ ከህፃን ልጆቻቸዉ ጋ ሳያቸዉ አለቅሳለሁ በሂወቴ ሁሉ ተሰፋ ቆርጫለሁ የደረሰብኝን ተቀብየ መኖር አልቻልኩም መዉለድ አልችልም ብየ መቀበል አቃተኝ ዝም ብየ ማልቀስ ብቻ ሁኗል ስራየ ስቃየን ማስረዳት አልችልም የምኖርለት ነገር አጣሁ አለም ላይ ካሉ ሴቶች የተጠላሁ ያነስኩ የተናኩ ይመስለኛል ዉጩን ማየት አልፈልግም ሰዎች ስለኔ ብቻ የሚያወሩ የሚንሹካሾኩ ይመስለኛል ሁሌ ከማልቀሴ የተነሳ የማይግሪን በሽተኛ ሁኛለሁ ፊቴ ሰዉነቴ ፀጉሪ ተበላሽቷል እራሴን በመስታዉት ማየት እንኳ አልፈልግም ጥርሴን መቦረሽ ገላየን መታጠብ ፀጉሪን ማበጠር ይናፍቀኛል ፀጉሪን ሲያድግ ቶሎ እላጨዋለሁ ልብስ ጫማ ሻሽ ከገዛሁ ብዙ አመት ሆነኝ እየፁምኩ እየሰገድኩ ለሊቱን ሙሉ እያለቀስኩ ፈጣሪን እለምነዋለሁ አንድ ቀን መልስ ይሰጠኛል ኢንሻአላህ በአላህ ተስፋ አልቆርጥም ግን አለም ላይ እኔ ብቻ ኢሄን ሁሉ ስቃይ የማሳልፍ ይመስለኛል መቸ እንደሚያልፍ ያረቢ ለባለቤቴም ሚስት መሆን አልቻልኩም እንዲፈታኝ ስነግረዉ ያለቅሳል ገንዘብ ስለለኝ ነዉ ይለኛል የራስህን እድል ሞክር እለዋለሁ ጓደኞቹ ሁሉ ወልደዋል ሳየዉ በጣም ያሳዝነኛል ልጅ በጣም ይወዳል የኔ ጓደኞች አላገኛቸዉዉም 4 5 ወልደዋል አሁን ሁሌም ያመኛል መኖርም አልቻልኩም ወደፊትም መራመድ አልቻልኩም ምን ልሁን መተንፈስ እፈልጋለሁ እገዛም ያስፈልገኛል ወላሂ በአላህ ተአምር ነዉ ያለነዉ አንድ ብር የለንም ሰበብ ሁነኝ ከአላህ ታገኝዋለህ ዱአ ብቻ ነዉ አቅሜ ዱአ አረግልሀለሁ አላህ አንተ ጋ አምጥቶኛል አመሰግናለሁ ስልክ ቁጥሪ 0900604185 የባንክ አካዉንቴ 1000391766723 ፋጡማ
2026-08-18 20:47:29
2
user6212017433342
Beti የናቷ ልጅ :
ሰላም ወንድሜ ስደት ላይ ሆኘ አሞኝ ወደ ሀገር መግባት ፈልጌ ግን ምንም መመለሻ የለኝም እባክህ አግዘኝ እባክህ
2026-08-19 01:09:38
2
iamtigerman
iamtiger :
I think to be successful in trade that helps me and controling my crazy phycology and risking small for every thing opportunity on the market
2026-08-18 20:35:52
1
sura__2127
️ :
ahun stuck yarekubet neger
2026-08-18 20:44:11
1
To see more videos from user @acetrades_official, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About