@alyahkmx: same but different #fypシ

kalyahwms
kalyahwms
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 18 August 2026 22:34:23 GMT
1107
141
14
0

Music

Download

Comments

sc3sar05
štεllä 🐦‍🔥 :
wait this ate down
2026-08-18 22:53:12
1
lyannagarcia4
Lyanna :
I love this
2026-08-19 04:46:44
1
coachtylerhn
CoachTylerHN :
Definitely calling you for a job one day 😁😁😁
2026-08-19 14:50:23
1
diadiariies
dia :
Yesssss
2026-08-21 00:42:55
0
jaenabell
jaenabell :
Love those shoes
2026-08-19 06:32:27
1
abbykarich
Abby Karich :
Aura
2026-08-19 18:44:24
0
mckennahiamaleava
mckennahiamaleava :
😍😍
2026-08-19 02:48:18
1
To see more videos from user @alyahkmx, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የስራ ስንብት ክፍያ (Severance Pay) ሕጋዊ ሁኔታዎች፣ የስሌት መንገድ እና የግብር አሰላል! ******** በአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 እና በገቢ ግብር አዋጅ መሠረት የስራ ስንብት ክፍያ እንዴት እንደሚሰላ እና ግብር እንደሚታሰብበት ያውቃሉ? ሙሉ መረጃውን ከዚህ በታች ያግኙ፦ 1.. የስራ ስንብት ክፍያ ለማግኘት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች አንድ ሰራተኛ የስራ ስንብት ክፍያ ለማግኘት የሙከራ ጊዜውን የጨረሰና በጡረታ ሕግ መሠረት የጡረታ አበል ለመቀበል ብቁ ያልሆነ መሆን አለበት። ክፍያው የሚፈጸምባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች፦ የድርጅቱ መዘጋት፦ ድርጅቱ በመክሰሩ ወይም በሌላ ምክንያት ለዘለቄታው ሲዘጋ። ከስራ መቀነስ (Redundancy)፦ በአሰሪው አነሳሽነት ሰራተኛው ከስራ ሲቀነስ። ወሲባዊ ጥቃት ወይም ትንኮሳ፦ ጥቃት ተፈጽሞ ለአሰሪው ሪፖርት ተደርጎ አሰሪው እርምጃ ባለመውሰዱ ሰራተኛው ስራ ሲያቋርጥ። የሰብአዊ ክብር መነካት ወይም ወንጀል፦ አሰሪው የሰብአዊ ክብር የሚያነስስ ወይም የወንጀል ድርጊት በመፈጸሙ ሰራተኛው በገዛ ፈቃዱ ስራ ሲለቅ። ለደህንነት/ጤና አስጊ ሁኔታ፦ ለአሰሪው ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት እርምጃ ባለመውሰዱ ሰራተኛው ለሕይወቱ ወይም ለጤናው በመስጋት ስራ ሲያቋርጥ። የአካል ጉዳት፦ ሙሉ ወይም ዘላቂ የአካል ጉዳት በመድረሱ ስራ መስራት አለመቻሉ በሕክምና ሲረጋገጥ። በሕመም፣ በሞት ወይም በገዛ ፈቃድ (ከ5 ዓመት በኋላ)፦ ቢያንስ 5 ዓመት ያገለገለ ሰራተኛ በሕመም/ሞት ወይም የስልጠና ውል ግዴታ ሳይኖርበት በገዛ ፈቃዱ ስራ ሲለቅ። የኤችአይቪ/ኤድስ ሕመም፦ በሕመሙ ምክንያት ሰራተኛው በራሱ አነሳሽነት የስራ ውሉን ሲያቋርጥ። 2. የስራ ስንብት ክፍያ መጠን አሰላል (Calculation) ስንብት የሚሰላው ከመሰናበቱ በፊት በነበረው የመጨረሻ መደበኛ የወር ደመወዝ (Basic Salary) ላይ ተመስርቶ ነው፦ ለመጀመሪያው 1 ዓመት፦ የ1 ወር ሙሉ ደመወዝ። ከ1 ዓመት በላይ ላለው ለእያንዳንዱ ተጨማሪ ዓመት፦ የወር ደመወዙ 1/3 (አንድ ሶስተኛ)። ከ1 ዓመት በታች ላገለገለ፦ ከአገልግሎቱ ጋር ተመጣጣኝ የሆነው ተሰልቶ። ከ1 ዓመት በላይ ላለው ተጨማሪ የዓመት ክፍል (Partial Year)፦ ከ1/3 ደመወዝ ጋር ተመጣጣኝ የሆነው ተሰልቶ ይደመራል።  ገደብ፦ አጠቃላይ የሚከፈለው የስራ ስንብት ክፍያ መጠን ከሰራተኛው የ12 ወራት ደመወዝ መብለጥ የለበትም። 3.. ምሳሌዎች (ምሳሌዎቹ የተሰሉት የመጨረሻ የወር ደመወዝ 12,000 ብር በሆነ ሰራተኛ ላይ ተመስርቶ ነው)  ምሳሌ ሀ፦ የ3 ዓመት አገልግሎት ላለው ሰራተኛ የስንብት ክፍያ ስሌት፦ የመጀመሪያ 1 ዓመት = 12,000 ብር ተጨማሪ 2 ዓመታት = 2 × 12,000 × 1/3 = 8,000 ብር ጠቅላላ የስንብት ክፍያ = 20,000 ብር የገቢ ግብር አሰላል፦ የክፍያው ወር ብዛት = 20,000 / 12,000 = 1.67 ወር የ1 ወር ግብር (በ12,000 ብር)፦ (12,000 × 30%) - 1,350 = 2,250 ብር የ0.67 ወር ግብር (8,040 ብር)፦ (8,040 × 25%) - 850 = 1,160 ብር  ጠቅላላ የሚከፈል ግብር = 3,410 ብር  ምሳሌ ለ፦ የ5 ዓመት ከ6 ወር (5.5 ዓመት) አገልግሎት ላለው ሰራተኛ የስንብት ክፍያ ስሌት፦ የመጀመሪያ 1 ዓመት = 12,000 ብር ተጨማሪ 4 ዓመታት = 4 × 12,000 × 1/3 = 16,000 ብር ተጨማሪ 6 ወር (0.5 ዓመት) = 0.5 × 12,000 × 1/3 = 2,000 ብር ጠቅላላ የስንብት ክፍያ = 30,000 ብር የገቢ ግብር አሰላል፦ የክፍያው ወር ብዛት = 30,000 / 12,000 = 2.5 ወር የ2 ወር ግብር (ለእያንዳንዱ 12,000 ብር)፦ 2,250 × 2 = 4,500 ብር የ0.5 ወር ግብር (6,000 ብር)፦ (6,000 × 20%) - 500 = 700 ብር  ጠቅላላ የሚከፈል ግብር = 5,200 ብር

About