@jibril_rise2: #አፈሳ ይቁም ሌላዉም ይቁም@yoyo

Jibril_Rise 🧗‍♂️
Jibril_Rise 🧗‍♂️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 19 August 2026 04:52:57 GMT
472034
40579
1906
9902

Music

Download

Comments

kalkidan7185
at adet adet :
ይመችህ ሌላ ጠላት ቢሆን እኮ አንዋጋ ነበር
2026-08-20 03:28:18
535
yergalemmohobet
Yergalem Mohobet :
ewnethin new mearey
2026-08-20 19:40:50
0
abela6797
@@👥sew❤ :
ሴት ማፈስ ጀምረናል አታመልጥም😂🥰
2026-08-20 07:53:22
186
tomas121214
tekile :
እኔ የሚገርመኝ ለውትድርና በአፈሳ ሂዱ እየተባለ ለስራ ሲሆን በጉቦ በዘመድ የሚቀጥሩት ለምን ዘመዶቻቸውን አያስገቡም🙄🙄
2026-08-20 12:41:45
203
ketemawayalineh
Ketemawayalineh :
kila lit wach
2026-08-20 18:01:10
1
situ6282
situ :
hhhhhhhhhhhhh gobez new welhe
2026-08-20 09:12:00
1
habiba.buna
Habiba Buna :
yishaliha
2026-08-20 17:55:40
0
seble2727
Seble wongel💚💛❤ሰብለ ጓል ወሎ🥰 :
በዚሁ ከቀጠላችሁ እኛንም ልታሳፍሱን ነው🤪🤪🤪🤪
2026-08-20 07:53:49
53
tigist.taminaw4
&tigist taminaw :
ewnet new
2026-08-20 09:40:07
1
lamrot_1219
lamrot🥀 :
በቲማቲም ቢባል እራሱ ለየትኛው ሀገር😁
2026-08-20 19:21:22
6
naffkot
naffkot :
እውነትክን ነዉ ብሮ"🥰🥰 ክፉ ቀን ለማለፍ ሴት መሆን መላ ነዉ"🥰🥰 ስለ ወንድነቴ ሙያ በልብ ነዉ"🥰🥰 ብሏል መብሬ መንግሥቱ !!!!!🥰🥰
2026-08-20 06:29:56
32
a6431210
Aማን :
አወ ማርገዝ አለብን ካልሆነ
2026-08-20 07:23:19
14
mulu.chere
ገብርኤል አባቴ (🙏19🙏)ም/ን ምራ🙏 :
edena yesake ayitefam😁😁😁😁😁😂😂😂
2026-08-20 09:15:12
6
merongerman1
meron :
Good Good
2026-08-20 18:03:24
1
mark40889
Mark :
እውነት ተናግሮ የሚፈራ ትውልድ ለውጥ አያመጣም አትፍራ ልክነህ
2026-08-20 16:17:49
6
user8108298541777
አለም ለእውነተኞች ቦታ የላትም🙅‍♀️🙅‍♀️ :
ወንዶች ተው እኛንም እዳታሳፍሱን እረፉ 😂😂
2026-08-20 07:13:30
6
danigoshugashaw93
ያልተኖረ ልጅነት :
አወ አቡካ
2026-08-19 18:23:19
30
user2421235011275
ቅንነት ሐብት ነው :
እኔም በቲማቲም አልወራወርም
2026-08-20 04:19:08
6
dessedesse7
desse :
ይመችሽ ባለ ሊጡ 😁😁😁
2026-08-19 13:38:40
5
zebefano
𝓩𝓮𝓫𝓮 𝓩𝓮 𝓑𝓵𝓪𝓬𝓴 :
ቆይ እንዲህ እንዳላገጥህ አትቀርም😄
2026-08-20 06:30:33
11
ahmed.yimer.hassen
Ahmed Yimer Hassen :
እዳየ ዳግመኛ ዘመቻ እዳየ እዳየ ሊወስዱኝ ከመጡ እዳየ ማቡኪያ ተደግፈ እዳየ እዳየ ልታከነሊጡ።
2026-08-20 03:43:25
7
natnaelworkufaris805
NATNAEL✌️WORKU :
እረ ይመችሺ ጀግኒት ምርጥ መልዕክት ከጥሩ ትወና ጋር እያዝናናሺ አሰተምሪው
2026-08-20 17:46:20
7
mesay.mesu2
Mesay Mesu :
እውነትም ወንድም ለ ወንድሙ አልክ
2026-08-20 05:17:57
8
m_gonder
M_Gøndër :
የኔ አባት ጊዜ ብለህ ማለፍ ነው ጊዜ ድረስ አይ ሁሉም ነገር አንተ የድንግል ልጅ በርታልኝ እባክህ ወንድሜ ቀን አልፎ የደስታ ይመጣሉ ወንድሜ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁን ከዛመኑ በደስታ ደስታችን ለማየት ወጣት የሚደሰትበት ጊዜና ዘመን ያደርግልን እግዚአብሔር አምላክ ደጉ ነገር ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ወንድም ወንድም ጌጥ🙏🙏👌👌
2026-08-20 04:02:26
8
To see more videos from user @jibril_rise2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About