@millep_95: #ВэтотДень

МИЛЛЕР_95
МИЛЛЕР_95
Open In TikTok:
Region: BY
Wednesday 19 August 2026 06:22:22 GMT
11996
296
14
86

Music

Download

Comments

anjelicatoop
🇲🇫 Borz Sumaya 🇨🇵 :
Са юртхо ву й👍👍👍
2026-08-19 07:59:18
1
janneta.mansurova
Janneta Mansurova :
2026-08-20 18:27:15
0
057m13
Mohmad👤 :
зурм йуй?
2026-08-19 15:30:52
0
mmiikaa16
Йовзар яц! :
Йал йи ахь😂 йиь йало магийн дун😂
2026-08-23 08:36:29
0
pticka_95
petimat :
😂😂😂
2026-08-19 17:30:54
0
user63424447013143
ЯгуаР :
🫂🥳👍😇
2026-08-19 20:46:53
0
To see more videos from user @millep_95, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

“  50ሚሊየን ዶላር ወጪ በማረግ  በስሟ የግል ደሴት በስጦታ መልክ የሰጣትን ባለሀብት ባሏን ስጦታህን መልሰህ ካልወሰድከው እፈተሀለሁ ብላ  አስፈራራችሁ''😂😂😂 ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ… የሚባለው ይሄ ነው። የዱባይ ሶሻል ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪ የሆነችው  Soudi Al Nadak አንድ ቀን ከባለቤቷ ጋር ስትወያይ በጣም ቀላል የሚመስል ፍላጎት አነሳች። የምትፈልገው የቅንጦት መኪና አልነበረም። አዲስ ቤትም አልጠየቀችም። ውድ ጌጣጌጥም  ግዛልኝ አላለችውም ። ባህር ዳርቻ ላይ በነፃነት መዋኘት ብቻ ነበር የፈለገችው።❤ “ቢኪኒ  እና ጡት ማስያዣ ብቻ ለብሼ ሰዎች በሚዝናኑበት የባህር ዳርቻ በሰላምና በነፃነት መዋኘት እፈልጋለሁ” የሚል ምኞቷን ለባሏ  አስረዳችው ። ለባሏ  ይህ ቀላል  የመዝናኛ ጉዳይ አልነበረም። ሚስቱ በሌሎች ወንዶች ፊት ቢኪኒ ለብሳ እንድትዋኝ አልፈለገም። ስለዚህ ለማሳመን ሞከረ። እሷ ግን አልተስማማችም። እሱም እንደገና ነገራት። እሷም እንደገና በሀሳቧ ፀናች። በዚህ ጊዜ በቀላል  መልኩ  የተጀመረው ንግግር ወደ  ከፍተኛ አለመግባባት ተቀየረ።😭 እና በዚያ ቅጽበት… ባሏ አንድ ውሳኔ ወሰነ። “ከእሷ ጋር በዚህ ጉዳይ መከራከር ከቀጠልኩ ምንም አልፈጠርም…” ብሎ አሰበ ስለዚህ ሌላ መንገድ መረጠ። የሚስቱን ፍላጎት በገንዘብ ለመፍታት ወሰነ። አስገራሚ ነገር አደረገ!! በባህር ዳርቻ ቤት አልገዛላትም። በባህር ዳርቻ ላይ የምትዝናናበት ሆቴል አልያዘላትም። እንዲያውም ሌሎች ሰዎች የማይደርሱበትን… የራሷን የግል ደሴት በስሟ ገዛላት!😂😂😂 እንደ Soudi Nadak ገለጻ፣  ባሏ የገዛላት ደሴት በእስያ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በግምት 50 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ነው። በስሟም እንደተገዛላት ተናግራለች።❤ እዚህ ላይ ብዙዎች ታሪኩ እንደሚያበቃ አስበው ይሆናል። የ50 ሚሊዮን ዶላር ደሴት ማን አይወድም? 😂 ነገር ግን… Soudi  ደሴቱን አይታ በደስታ ከመዝለል ይልቅ ሌላ ነገር ተሰማት። ለእሷ ይህ የፍቅር ስጦታ አልነበረም። የቅናት መፍትሄ ነበር። የምትፈልገው የግል ደሴት አልነበረም፤ ከሰዎች ጋር በመሆን በመዝናናት  የመረጠችው ነፃነቷን ነበር።❤ ባሏ ሌሎች ሰዎች እንዳያዩአት በራሷ የግል ደሴት ላይ እንድትዋኝ ፈልጎ እንደገዛላት ታምናለች። እሷ ግን የፈለገችው ይህ አልነበረም። የፈለገችው ደሴት አይደለም። የፈለገችው ነፃነት ነው። እና እዚህ ላይ ጉዳዩ ከባድ ሆነ። Soudi ነፃነቷን በምንም ዓይነት ስጦታ ለመለወጥ እንደማትፈልግ ገለጸች። እንዲያውም ይህን  ስጦታ  ባሏ መልሶ ካልወሰደውና ነፃነቷን አክብሮ  እንደፈለገችው የመሆንን መብት ካልሰጣት  ባሏን እንደምትፈታው  ማስጠንቀቂያ አዘል ንግግር  ተናግራለች። ይህ ታሪክ  በሳሾል ሚዲያ ላይ ከተሰማ በኋላ ሰዎችም ለሁለት ተከፈሉ። አንዳንዶች የSoudiን አቋም በማድነቅ፣ “ነፃነት ከ50 ሚሊዮን ዶላር ደሴት እንኳን ይበልጣል፤ ሰው የራሱን ምርጫ በገንዘብ ሊሸጥ አይገባም” በማለት አበረታቷት። ❤❤❤ ሌሎች ግን በሳቅ እያመለከቱ፣ “50 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ደሴት ተሰጥቷት አሁንም ቅሬታ? ይሄ ነፃነት አይደለም፣ ከመጠን ያለፈ ቅብጠት ነው!” ብለው ነቅፈዋታል።😂😂😂 🔥 ባሲ አስገራሚ እውነታዎች 🔥 🤯 ብዙዎች ያላወቋቸውን… 🌍 ዓለም የደበቀቻቸውን… ✨ አስገራሚና ልብ የሚነኩ ታሪኮችን እናቀርብላችኋለን! እኛ ጋር ሲመጡ እዚህን ያገኛሉ፦ 💡 ያልተሰሙ እውነታዎች 💡 የሚያስደንቁ ታሪካዊ ክስተቶች 💡 ልብን የሚነኩ የሰው ሕይወት ታሪኮች 💡 ዓለምን በተለየ መንገድ የሚያሳዩ እውነታዎች 🌎 🔥 ዝም ብሎ ወሬ ብቻ ሳይሆን… አዲስ አስገራሚ እውቀት በየቀኑ ያገኛሉ!! 👉 ገጻችንን Follow ያድርጉ 👉 ለጓደኞቻችሁ Share ያድርጉ 🔥 አስገራሚው ዓለም እዚህ ይጀምራል#

About