@tinamikael12: የድመቶች አስገራሚ ተፈጥሮ

Łɛö 🫪
Łɛö 🫪
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 19 August 2026 07:01:29 GMT
93851
5332
231
1537

Music

Download

Comments

0910779569adissheger
ተሙ :
lek nat baizwe emtnagrun emtchu seoche. beslam new 🥰
2026-08-31 19:42:02
0
mayaa7210
M7/21🌺 :
የኔ ጠባቂ ክርስቶስ ብቻ ነው 🙏
2026-08-19 13:56:29
232
yo931294
yo :
ምንም ነገር ከመዝሙር ዳዊት አይበልጥም የሚጠብቀኝ አያቀላፋም
2026-08-19 18:12:15
227
yezema_enat
yezema :
tselot mibal neger ale!
2026-08-19 13:47:43
68
bereket260
beki :
አቦ ኑሮ ያስፈራራን ይበቃናል ተውን
2026-08-19 16:56:27
58
herut291
user321@ :
🥰 በጣም ነው ማቀው ፣ አይደለም መጥፎ መንፈስ መጥፎ ሰዎችን ታውቃለች
2026-08-19 12:10:28
36
alchemist0641
Al-chemist :
መዝሙረ ዳዊት መጸለይ👌
2026-08-19 14:57:49
43
matiyas1211
𝑚𝑎𝑡𝑖 :
ሚካኤልን ይዤ ምንም የማያስፈራኝ አኔ...
2026-08-19 19:15:43
101
roba_junior1
roba_pictures📸 :
ዝምብሎ ከሚያፈጥ ወርዶ አያናግረኝም እንዴ
2026-08-19 18:19:24
8
richo.love68
Richo 😍 :
ድመት ሰው ያላየውን ያያል ይሔ ተፈጥሮዋቸው ነው
2026-08-19 15:31:01
33
ruthmebratu6
Letishsa@k :
ኢየሱስ ሚባል በሰማይና በምድር በፍጥረት እና በሁሉ ላይ ገዢ ንጉስ ይዤ🥰🥰🥰🥰
2026-08-19 19:53:51
9
elesanake8
yamii🌴🌴 :
መፅሀፍ ቅዱሴ አቅፌ ለጥ🙏🙏🙏
2026-08-19 16:21:09
5
yakob.seifu1
Yakob Seifu :
ዉዳሴ ማርያም የት ሄዶ
2026-08-19 16:12:24
16
venus.gebra.venus
Sofi🍫🍫 :
ደሞ የድመት ዋጋም ሊጨምር ነው 😂
2026-08-19 13:56:56
9
marina15273
haን💜 :
አቦ አስፈራራሽኝ ወደዛ እጂ😂
2026-08-19 16:07:13
6
mmisho12
mimi :
ይቼድመት እሜገርምሸ የናቴ ጠባቄናት አብራትነው እምተኞው ለሸትሰትነሳ አብራት ነው እምትነሳው
2026-08-19 13:06:04
14
user4334947302832
XXXX XXX :
ድመት የሚሰጠኝ 😃
2026-08-20 12:19:44
0
yeda.woreku
yeda woreku :
ጉድ ድመት ደግሞ ከበታች ከጠጣች ራሷን አፀዳድታ ለሽ አደለ እንዴ ምትለው ብታይም ባታይም ማዳን የፈጣሪነው የሚጠብቀን መልእክቶች አሉን ቢሊየን አሳልፎ አይሰጠንም
2026-08-19 16:19:17
8
user23154746081073
meaza :
የሚጠብቀኝ አይተኛም ነው እሽ ድመት አይደለም የሚጠብቀኝ አንቺን ትጠብቅሽ ለኔ ይህ አባባል አይሰራም እሽ እህቴ
2026-08-28 10:11:16
1
bruktawit35
bruktawit35 :
የሚጠብቀኝ አይተኛም።
2026-08-27 19:40:42
1
highvibe73
Look :
ድመቱን ተውና መዝሙረ ዳዊት 91ን አንብበህ ተኛ።
2026-08-22 15:30:53
4
user963036635268
user963036635268 :
አልወድም ድመት
2026-08-23 20:13:35
1
rko533
RKO :
በእስልምና ሃይማኖት ድመትን በቤት ውስጥ መያዝ፣ መመገብ እና መልካም ማድረግ ሰለስ (የተወደደ) እና ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ ተግባር ነው
2026-08-21 23:36:06
1
.bf82
No Name :
እኔ ድመቶች አሉኝ መንፈስ አባረውልኝ አያቁም
2026-08-22 06:24:46
3
To see more videos from user @tinamikael12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About