@gualasimera: የህወሓት የጦር ሎጀስቲክስ በድሮን ወደመ‼ ~~~//~~~ በሻዕቢያ መንግስት እና ህገ-ወጡ የህወሓት ቡድን በትግራይ ክልል "እንደርታ" በተባለ ቦታ ያከማቹት የጦር ሎጀስቲክስ በድሮን በተወሰደ እርምጃ ሙሉ በሙሉ መውደሙ ተሰምቷል‼ ​በትግራይ ክልል #እንዳርታ አካባቢ የተከማቸው ይህ የጦር ሎጀስቲክስ ከኤርትራ እንደገባ የታወቀ ሲሆን አጠቃላይ መሣሪያውን አጅበው የነበሩ ተሽከርካሪዎች እና ታጣቂዎችም ተደምስሰዋል። በአቅራቢያው የነበሩና ከጥቃቱ የተረፉ የህወሓት ታጣቂዎች ተበታትነው መጥፋታቸው ታውቋል።

ጓል Asimera
ጓል Asimera
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 19 August 2026 09:14:54 GMT
5097
173
6
39

Music

Download

Comments

abiyot.balemi
ABB :
2026-08-19 17:48:29
2
user1363820091778
ali seid :
abcd
2026-08-19 10:05:41
1
sparta242424
sparta :
አየር፣፣ሀይል፣፣ጀግና፣፣፣ብልልን
2026-08-19 19:14:35
0
To see more videos from user @gualasimera, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About