@ethioafricahaircare: የእግር ተረከዝ ለማለስለስ👌#ethioafrica

ኢትዮ-አፍሪካ(የፀጉር እንክብካቤ)
ኢትዮ-አፍሪካ(የፀጉር እንክብካቤ)
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 19 August 2026 09:17:24 GMT
232931
5033
201
2023

Music

Download

Comments

user65299757551342
ድካምብቻ :
ስኳርተለቅልቄ ጩጯን ወሮኝ ልደርደሞ
2026-08-19 18:54:41
46
m.a33785
Mነኝ የቲሟ :
የኔማ ማታ ተቀብቸው ጧት ጨው መስሎ ነው የማገኘው 😂😂
2026-08-19 17:28:43
79
birtukan7987
ብርቴ ጎንደሬዋ :
ከንፈራችን ለሚደርቅና ለተላጠ ስሪልን
2026-08-19 15:44:15
16
emako653
Ønē Dãy🥺🇹🇷 :
ካልሥ አድርግ መተኛት አልችልም እንቅልፌ አይመጣም😳😔
2026-08-20 12:20:13
14
fzz_120
ሰኒት :
የወይሬ ዜት ማለት ዜት ዘይትሁን ነው?
2026-08-19 22:26:09
7
user3816126022594
🇹🇷 🍫🦅 :
🙄የኔ በቫዝኒል ዘፍዝፌ አድሬ ጠዋት መጦ ነጭ ሆኖ የማገኜው ሌሽ
2026-08-19 18:36:04
10
yutayutina
yuta❤yutina🇪🇹🇸🇦 :
የኔማ 1ብር ይውጣል ተሠንጥቆ
2026-08-20 11:49:25
1
user827077729
ማን ዕዳንተ🌸🥺 :
በርቺ የኔ ቆጆ🥰🥰🥰🥰
2026-08-19 20:59:36
2
rabia.seid64
rabi@ :
ተቀብተነው ከ10 ደቂቃ በሆላ መታጠብ ወላ ተቀብተን አድረን ጧት
2026-08-19 20:09:30
2
user230980512005
መሲ የናቷ ተናፋቂ 😍😍😍 :
የወይራ ዘይት ከሌለንስ
2026-08-19 17:31:37
2
bintmuhammed0508
تعلم سوم تكلم :
የኔ ደግሞ የእግሬ ቆዳ ሣሥቶ አሥቸገረኝ እንኩዋን ፈቅፍቄው ደም ነው የሚመሥለው ትንሽ ሥቆም ይጠዘጥዘኛል
2026-08-20 02:59:32
2
alhamdullilah0892
alhamdullilah :
እሽ እናመስግናል🥰🥰🥰🥰
2026-08-19 20:52:28
1
user973956805
💫🦋ĥáýőú❣🦋🌀 :
ምንም አለጠቀምም አይሰነጠቅም
2026-08-19 21:36:46
1
munaoumer1
💞አልሀምዱሊላህ👌 :
እግሬ እያበጠ ኑዉ መድሀኒት ወየ በሉኝ😢😢😢😢😢😢😢
2026-08-20 14:19:41
0
raer1234568
ብቸኛዋ💔🖤 :
ለእኔ የሞት መድሀኒት ስሪልኝ 🥰🥰🥰🥰
2026-08-19 20:58:59
1
f.a.f.i.9135
f a f i 9135🇪🇹🇸🇦 :
ሰሀኔን መልሽ 😂😂😂
2026-08-21 18:43:16
0
saaah300
ℋ➥ ኢልም ፈላጊዋ 🦋 :
ኧረ ውፍረት ወየበይኝ 😁ሌላኳ ምንምአልል
2026-08-19 21:48:40
0
user0534473187
ilvefor my mom❤❤ :
ለከፈር ብሰሪልን ወላ ከፈሬ ዲርቅ የኔ ብቻ ነዉ ወይስ ወገን
2026-08-20 18:34:40
0
shamilla_nesire
ካሚላ🧕 :
የኔማ እግር የአገር ቤቱን ወግ አለቅም አለ
2026-08-20 22:28:40
1
.mom4971
𝄞♪𝐋𝐢𝐠 𓅂☄𝐍𝐚𝐫𝐝𝐢𒁂♱𝄞 :
ጌታን ምንም አልጠቀም ከቫልዚን ዉጭ ግን ልስልስ ያለች ናት 🥰
2026-08-20 12:00:24
2
desta.b5
lij🦅ሐሴት የናቷ 👑 :
በሳሙና ነዉ በዉሀ የምንታጠበዉ
2026-08-19 20:14:34
1
..moon217
የማለዳ ፀሀይ🌤 :
እሞክራለሁ
2026-08-19 18:24:44
1
mi566390
የፍቅር ሰዉ :
እኔምልሽ ማሬ ፊቴማለትነዉ ሙቀቱነዉ መሰለኝ ሽፍታ አለበት እስቲ ምታቂዉ ነገር ካለሽ ንገሪኝ
2026-08-20 06:35:44
3
user7611347101015
●────────❚✟ፋፍጮ𝄞❥🅣꧂ :
የወይራ ዘይትምድነው
2026-08-19 16:59:57
1
eshalhi
የቢሆን አለም :
ወላሂ ሙቀቱ አበላሸው ተረከዜን
2026-08-19 22:24:38
3
To see more videos from user @ethioafricahaircare, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About