@jesusiscomingsoon295: #መሠረት_የለለው_የኦጂ_ትምህርት🙄😂😂😂😂😂ባቢሎን_😭🦘👖

åßrîsh 🫡God first 📷✝️🛐🌍
åßrîsh 🫡God first 📷✝️🛐🌍
Open In TikTok:
Region: ZA
Wednesday 19 August 2026 09:34:04 GMT
6476
292
47
229

Music

Download

Comments

.21113657
እዝራ :
bishop zekiwos thank you 🙏🙏🙏🙏🥰🥰
2026-09-25 12:24:24
0
yohannis.f
John FIkre✝️🛐 :
ልጁ አምላክ መሆኑን ማወቃቸው ጥሩ ነው😁🙏
2026-08-19 10:10:58
6
bezenatg
Dr Bezabih Apostolic :
በውስጥ መስመር ማውራት ትችሉ ነበር! ወደ ሚድያ መውጣት ተገቢ አይደለም!
2026-08-19 13:57:33
0
gize44164
@gize :
wow
2026-08-20 19:11:48
1
ewunetuarega4
ewunetu arega :
ስሙ ይባረክ እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ልጁን ያለምስክርነት አልተወም እልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-08-19 19:16:32
5
user95881112590398
Beti ✝️ :
ሀይ ግራ የተጋቡ ነዉ🥺🥺
2026-08-19 20:15:00
2
israel.az..izzy
Israel Az. Izzy :
አብነትን እኛ እንሰጠውም አላለም? Wellcome
2026-08-21 13:01:35
2
dukem18
DUKEM ያህሁሻ የያህዌ ል👈👍 :
ቤካ የሚባል ልጅ ግን ይገርመኛል ቀሳዉስትን ምን ልትል ነው ቆይ የምትለዉ ያዲ አለ እኮ ከአንተ የተሻለ እዉቀት ያለዉ ምን ሁነህ ነው ግን
2026-08-19 09:43:58
4
apologetics_team
☦️ ሳሚ አብዮተኛው 💂🛡🧱 :
ዕብ 5:5 እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ ሊቀ ካህናት ሊሆን ራሱን አላከበረም ነገር ግን፡— አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ ያለው እርሱ ነው፤ 6 እንደዚህም በሌላ ስፍራ ደግሞ፡— አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል። 7 እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ፣ የዘላለም አምላክ ፣ ክርስቶስ ፣ ወልድ እግዚአብሔር ነው ። ወንድሞች ግራ አትጋቡ
2026-08-20 13:57:43
3
dagidemekek0
Đåĝi~official :
ጌታ ኢየሱስ ዋው
2026-08-19 16:55:48
4
jsjdgwkwg
jsjdgwkwg :
ሥላልተግባቡ ነው ሁለቱም አንድ ሀሳብ ነው
2026-08-19 17:38:03
0
silverlineview
οβsεrνεr :
dr tesfatsion ጉድ አመጣ
2026-08-19 11:15:08
2
user6286143506881
dagne :
ወልድ አምላክ ነው።እግዝአብሔር ወልድ አይባል።
2026-08-22 11:35:55
1
user4308002915097
user4308002915097 :
ግራ😜
2026-08-19 09:58:35
2
user4212660721480
ታሩ ነኝ 😎 :
ዋዋዋ 💪🤣
2026-08-19 21:41:36
2
mark8757109393746
mina mk :
ጥሩ እየመጡ ነው 😁
2026-08-19 09:45:30
2
andualem763
ANDU1የሐንስ5፥12 :
ጌታሆይ😂😂😂😂
2026-08-19 12:49:46
2
ya2jd34
Ransem@444💦💥💦 :
እልልልልልልልልልል
2026-08-19 20:25:00
2
user7247468200741
cheru :
ኤፌሶን 2 (Ephesians) 20፤ በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ 21፤ በእርሱም ሕንጻ ሁሉ እየተጋጠመ በጌታ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንዲሆን ያድጋል፤ 22፤ በእርሱም እናንተ ደግሞ ለእግዚአብሔር መኖሪያ ለመሆን በመንፈስ አብራችሁ ትሠራላችሁ።
2026-08-21 15:01:16
0
urim4233
ኡሪም 🕊 :
ቢሾፕ ዘኪዎስ የቤተክርስቲያን ያልወነ የራሳቸውን ትምህርት እያስተማሩ ነው
2026-08-19 13:31:04
0
tesema.degsew6
Tesema Degsew :
ይሄ ብቻ አይደለም እውነት ገና ትደምቃለች
2026-08-19 21:20:38
3
asefa5481
Asefa :
አምላክ የተባለው ታዲያ ከአብ የተነሳ ነው እንጂ ልጁ ለብሰው አሞላክ ነው እንዴ ።
2026-08-19 15:19:01
0
josephapologetics
Joseph :
መጀመሪያ እነዲህ እርስበርስ ዲቤት አድርጉ😂
2026-08-20 05:38:46
2
yididiya_asrat
Yididiya 😇loved by 👑 Lord :
woyne balacho
2026-08-20 22:48:38
2
dilamumathews
Dilamu Mathews :
እረሰ በረሰቻ ማከረከረ ጀማሪቻሁ እንዴ 😂😂😂😂ቢሾፓ ዘክዎሰ ግን👍👍
2026-08-19 13:14:04
2
To see more videos from user @jesusiscomingsoon295, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About