@amharafano388: ሰበር የድል ዜና!!  ጀብደኞቹ 206ኛ ኮር በጠዋቱ ተዓምር ሰርተዋል!! ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም አፋብን ጎጃም ጠቅላይ ግዛት ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ጀብደኞቹ 24ኛ ክ/ጦርና 14ኛ ክ/ጦር በመቀናጀት ከደብረማርቆስ በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው አገዛዙ መሽጎባት ትገኝ ከነበረው ደብረዘይት ከተባለ ቦታ ላይ የአገዛዙን ዙፋን አስጠባቂ ቅጥረኛ ዘራፊ ኃይል ሙሉ በሙሉ በመደምሰስ የተለመደ ገድላቸውን በዛሬው ዕለት ደግመውታል። 24ኛ ክ/ጦር ስናን አባጅሜ ሻለቃ በፋኖ የትግል እንቅስቃሴ ከተበሰረበት ጊዜ ጀምሮ በተደጋጋሚ ወደ ስናን እና አካባቢው ቀጠና ያመራን ወራሪ ጠላት ሰልቅጣ በመብላት  ና በመደምሰስ የምትታወቅ ምትሀተኛ ሻለቃ  ስትሆን በዛሬው ዕለትም ከክንደ ነበልባሏ 14ኛ ክ/ጦር ጋር በመቀናጀት የተለመደ ጀብዷን ፈፅማለች። 𝐀𝐦𝐡𝐚𝐫𝐚 𝐟𝐚𝐍𝐨💚💛❤💪💪💪⚔️⚔️⚔️ #amharatiktok #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤️🐅ፋኖ❤️🐅የኔ #amhara #አማራነት_ይለምልም💚💛❤️🙏 #amharafano

𝐀𝐦𝐡𝐚𝐫𝐚 𝐟𝐚𝐍𝐨
𝐀𝐦𝐡𝐚𝐫𝐚 𝐟𝐚𝐍𝐨
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 19 August 2026 09:50:05 GMT
13115
825
12
154

Music

Download

Comments

user1866095933497
saron :
wow
2026-08-19 18:16:05
0
belaynehaddisi
Belayneh Addisi :
ellli
2026-08-19 15:37:04
0
habteabeje2
ሀብቴ ሣይቴዉ :
አማራነት ኪራት ነዉ🥰
2026-08-19 15:26:18
0
user7155394810803
አይ ጊዜ :
እሁሁሁሁሁሁሁሁ
2026-08-19 16:30:41
0
keralem87
Ethiopian :
Fano malet yih new. fano lik ende anibesa adibito telatin ke afer yemikelakil wond new.
2026-08-19 11:00:15
0
use763270
user763270 :
እወነተ ነው በሉኝ
2026-08-19 10:02:31
0
getaw560
Gech :
💪💪💪💪
2026-08-19 11:40:08
0
hanok.tadese
ቢመርሕም ዋጠው ❤💛💚💪 :
👍👍👍
2026-08-19 13:21:09
0
nebuuuuuu
nebu :
💪💪💪
2026-08-19 10:58:21
0
user4696103232326
ታዴ ነኝ የጎጃሙ መብርቅ :
🌺🌺🌺
2026-08-19 14:00:02
0
To see more videos from user @amharafano388, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About