@gezudejene7: #varalvideo #gezudejene7 #creatorsearchinsights

SANYI🇪🇹🎤👑777
SANYI🇪🇹🎤👑777
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 19 August 2026 10:00:08 GMT
343300
33979
1671
3262

Music

Download

Comments

yoyo.bashu
yoyo bashu :
chigiruko kemani gar naw minwagawu naw abate?🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-20 05:57:05
0
ayalew0532
@ayzedo (roei) :
ለዚች ሀገር በምራቅ አልዋጋም
2026-08-19 16:34:23
783
kidanemihiret01
Ertale 🔥® :
አብይ ለምን ልጁን አይልክም
2026-08-19 10:52:13
679
aberhamgashew526
abrshe @@@ :
እስኪ የትኛው የውጭ ጠላት ነው የወረረን ንገረን .....
2026-08-19 11:59:12
369
oshu503
spy :
Wowwwwwwwww
2026-08-20 06:42:38
0
abh95150
y,,g :
ለእርስ በርስ ጦርነት ለምን እታፈሳለሁ
2026-08-19 19:16:38
150
tiggy0899
Tg የደብረወርቋ❤ :
አሁን እኮ ጦርነቱ እርስ በርስ ነው እንጅ ከውጭ ዜጋ ጋ አይደለም እ
2026-08-19 16:46:53
194
bini5191
bini 💚💛❤16 :
መሰልጠን ያለብን ከመከላከያ እራሳችንን ለመጠበቅ ነዉ
2026-08-19 17:01:49
80
adaman929
Ada :
መሰልጠን ያለብን እራሳችንን ከናንተ ለመጠበቅ ነው
2026-08-19 12:55:03
225
user9173744447688
nebro :
ለሀገር መዋጋት ማለት ምን ማለት ነው ወንድሜን ለመግደል አላረገውም
2026-08-19 16:58:29
62
rabiazizo23
rabia zizo23 :
በ text እንኳን ቢሆን አልዋጋም አለቀ
2026-08-20 00:02:27
26
tamasgeen171
𝐓𝐚𝐦𝐚𝐬𝐠𝐞𝐞𝐧🎧 Afc :
dhugadha
2026-08-19 11:20:57
3
fuadmudseir
fuad@ :
ከማን ጋር ነው የምንዋጋው ከወንድሜጋር አልዋጋም
2026-08-19 23:51:22
8
alazar25798
𝙡𝙞𝙟_𝙖𝙡𝙚🦁 :
እኔ ለኢትዬጰያ እንቅልፌን ራሱ ኣልሰዋላትም
2026-08-19 22:29:45
6
muluye123444
Muluye 12 :
ለሀገር አደለም ለአብይ ስልጣን ነው ልገርህ ብየ ነው
2026-08-19 18:11:03
29
asheber4212
asheber :
ከማንጋነው የምንዋገው እሡንብቻ ነገረኝ
2026-08-19 12:56:03
12
heniprint12
Henok :
ውጊያው እኮ እርስ በእርስ ሆነ እንዴ ወንድሜን ለመግደል እንዴት እንግባ
2026-08-19 20:52:55
5
amexiy0
Âm@ñųĕł :
ለእርስ በእርስ ጦርነት እስኪብርቶ እና ወረቀት እንጂ ክላሽ ይዤ አልቀርብም
2026-08-19 21:09:18
6
sefanit.mekbib
Sefanit Mekbib :
ለኢትዮጵያ አልቆምም ያለ የለም ኢትዮጵያ ከማን ጋር ነው የምትዋጋው ? የተባለው
2026-08-19 20:14:36
6
no020043
No ቼክ :
እውነትነው❤❤❤❤❤❤
2026-08-19 12:35:28
6
jokopzuma
MARGE BLACK :
Gaafa Abiyyi intala isaa gara Waraanatti ergee Ani jiruu Fi jireenya koo dhiisen gara waraanaa deema kanuma
2026-08-19 12:34:00
20
7scorpio4
🦂Never give up🦂 :
የከንቲባዋ ወንድም አብሮኝ ከገባ ዛሬ ገባለው የቀበሌ ሊቀ መንበር ልጅ እኮ ልጁ ተመዝግቦ አባትየው በፖሊስ አስይዞ የሚያሶጣው ታዲያ ሃገር የደሃ ልጅ እዳ አይደለችም እኮ ለምን አትፈርስም ከፈለገች ወጣት የደሃ ልጅ ብቻ ነው እንዴ የሃብታምም ልጅ እኮ ወጣት አለ አፍሶ 50000ሺህ ብር የሚቀበል ፖሊስ ባለበት ሀገር
2026-08-19 19:43:42
14
tadso19
Tadso19 :
ከኢቲዮጲያ ደልቱኝ እና አሜሪካ ዳውን ሎድ እሆናለሁ
2026-08-19 11:53:10
21
nati191814
Nat🫰 :
ከማን ነው የምንጠብቃት ከወንድሜ ይውሰዳት አልጠብቅም
2026-08-19 17:36:37
11
To see more videos from user @gezudejene7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About