@timeout7so: #timeout7so #varalvideo #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

★T𝕚𝕞𝕖𝕠𝕦𝕥7𝕤𝕠🦅
★T𝕚𝕞𝕖𝕠𝕦𝕥7𝕤𝕠🦅
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 19 August 2026 12:04:42 GMT
87688
4427
200
878

Music

Download

Comments

user3246647757927
user3246647757927 :
እውት ነው። የባሰ የከፋ ሚሆነው ደግሞ የገዛ ልጆችህም ሳይረዱልህ ሲቀሩ ነው።
2026-09-12 02:47:02
11
user5619551142539
ጎንደሬው :
እውነት ነው እኔ ፈትቼ በሰላም ሁለት ልጆች ብቻዬን በሰራተኛ እያሳደኩኝ ነው
2026-09-05 04:36:40
5
user3330065801594
@King :
ስሜ ነው የቀረህ ጥራኝ 😥
2026-09-12 21:08:06
18
adugnashimekaw
Adu :
ስህተት ነው ሰውን የፈጠረው እግዚአብሔር ነው የሚያሳድግ የሚያኖር እሱ ነው። ለልጅ ተብሎ ነገር የለም ሁሉም ሰው የተፈጠረው ለራሱ ነው። ለራስህ ኑር።
2026-08-27 17:50:49
3
abaadula2
abaadula2 :
ኧረ በናትህ እውነት ነው በዛ ላይ ልጆች ሳይረዱህ ሲቀር!!!
2026-09-12 13:27:27
2
asamenu.tafesse
Asamenu Tafesse :
አለው ግን ምን ያደርጋል ጤና አጣው ለልጆቼ ሰል
2026-09-10 02:25:35
3
betselot91
betselot91 :
በጣም እውነተኛ አገላለፅ ነው
2026-08-19 13:35:22
8
join.yohanns
Join Yohanns :
እረ ምን ማድረግ እዳለብን ንገረኝ
2026-08-30 02:10:43
6
fekadutena
Fekadu Tena :
🙏🙏🙏የእኔን ....እውነታ ...አመሰግናለው ...መከራ ሰቃይ ፣ በህይወት የተፈተንኩበት ......
2026-09-01 15:06:20
0
getachewsamuel19
Getachew Samuel :
የኔአይጣል ነዉ አዴባባይ ልወጣ ሣሚታት ቀርቷል።
2026-09-09 16:41:15
1
samson_s0
Samson_S² :
የኔ ታሪክ የምታወራልኝ መሰለኝ ። እኔ አሁን ለብቻየ ባዶ ቤት ዓመት በዓል ላሳልፍ ነው ፥ ልጄን ወደ ቤተሰቦቻ ጋር ይዛ ሄዳ ዓመት በዓል የራሷን ቤት ሳይሆን የቤተሰብዋ ቤት ልታደመቅ ከኔ እውቅና ውጭ ሄዳ
2026-09-10 12:11:38
4
yiketel.adege
Tom@2013 :
ከሁሉም በላይ ሳይፈልጉ በአኛ ፍላጓተት ወደዚች ምድር የመጡ ልጆች ህይወት እንዳይበላሽ መጠንቀቅ አለብን። ለእነሱ ስንል መቻል እና መጎዳት አለብን ብየ አስባለሁ። ሁሉም ያልፍል
2026-09-13 10:30:50
2
user5225839066686
አይችሉህም ቢሳካ :
በጣም በእውነት ህይወት እየኮሰኮሰችኝ የምኖረው ለማን ብየ ነው !! ምን ማድረግ ይቻላል !! ዕድል ነው እንጅ ለእናት 5 ጉዳይ የሆኑ ሴቶች ነበሩ ።
2026-09-09 11:04:08
3
abdelahayatu
abdelahayat22 :
በትክክል🥰🥰
2026-08-19 12:52:35
4
tofiqi8
ቀይ ባህር !! :
ልክ ነህ ወንድሜ በ እርግጥ ይህ በ እናቶችም ላይ አለ። ነገር ግን በ አሁኑ ሰዓት እኔም ስቃይ ውስጥ ነኝ ቻልኩት ለ ልጄ ስል ምን ላድርግ ግን ቤተሰቤ ሳይበተን ሰላሜን የማገኝበትን መንገድ አምላኬ ያሳየኝ ሌላ ምንም አልልም!!
2026-09-13 17:49:46
1
yosefe.nigatu
yosefe nigatu :
neber
2026-08-19 13:11:02
1
solomon12180
solomon :
ልክ
2026-08-31 19:15:57
2
sollelahaleyhiweselem
ቆንጅየዋ ያባቷ ናፋቂ🌸👑 :
❤❤🥰
2026-08-19 12:43:50
1
eyasuhaile5
eya :
ጊዜዉ ይሁን እኛ እንዉን የተሳሳትነዉ
2026-08-30 20:27:37
2
abdiyibre5
abdiyibre5 :
እውነት ነው የወንድ ልጅ መከራ ይበዛል
2026-08-21 10:06:02
3
user6012523349724
user6012523349724 :
ትክክል እኔ አልቻልኩም ።በእርቀት ልጆቼን መንከባከብ መርጫለው።
2026-08-20 11:06:02
3
malatti
እኔ :
እኔ አልስማማም። የተሳሳተ ትዳር የሚባል ነገር የለም፣ ወንድ ልጅ ወዶ፣ ፈልጎ፣ አስቦና ቀምሮ ነው የሚያገባው። ወንድ ልጅ ምናልባትም አስገድዶ እንጂ ተገዶ ወደ ትዳር አይገባም። አብዛኛው ወንድ ወደ ትዳር ሲገባ፦ ትዳሩ የሱን ቤተሰብ እንዲመስልለት ይፈልጋል፣ ብቻውን አይገባም እናቱን እህቶቹን ይዞ ይገባል፣ የትዳሩን ገበና ለሌላ ሰው በተላይ ለቤተሰቡ አሳልፎ ይሰጣል፣ ከሚስቱ ይልቅ ከሌላ ሰው(ከቤተሰቡ) ጋር ይማከራል፣ ሁሉን ነገር ብቻዬን ካልወሰንኩ ይላል፣ ድንበር ካላበጀሁ ይላል፣ ቅድመ ትዳር እንደነበረው ከወዳጆቹ ከሚወደው አክቲቪቲ ጋር መቆየት ማምሸት ይፈልጋል፣ ለትዳሩ (ለሚስቱ ትኩረት አይሰጥም)፣ ሚስቱን ቆም ብሎ ከመረዳት ይልቅ እየተናደደባት ይሄዳል፣ ጥፋቱን ሸፋፍኖና አባብሎ ለማለፍ ይፈልጋል የሚስት ልብ እንደ ፈሳሽ ውሃ ለግዜው ያልፋል ነገር ግን ከፊቱ ትንሽ ድንጋይ ትቆምና የሚደረምስ ግድብ ይሰራል ማለት እንደ ቀላል አስተካከልኩ ባልከው ላይ የተረሳህ መስሎህ ተመሳሳይ ይሁን ሌላ ስህተት ስትሰራ ታገኝሃለች ውጤቱም ከፊት ይልቅ የከፋ ይሆናል። ጀግና ወንድ ሚስቱን በፍቅር የሚይዝ ትዳሩን የሚያከብርና የሚንከባከብ ነው። እኔ ባለትዳር ወንድ ነኝ ጥያቄ ያለው ከፈለገ እዚሁ ካልሆነ በውስጥ እመልስለታለሁ።🥰
2026-09-12 03:29:02
1
user9393978136567
samir :
ቀላል ተመቸኝ
2026-08-20 21:23:33
2
user0918426875
ህውሀት :
ewnet nw
2026-08-30 01:10:46
1
user3375001581976
Masfin metal art :
ከጤና በላይ ምንም የለም አትሸወዱ
2026-08-26 02:57:13
1
To see more videos from user @timeout7so, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About