@huzey_sinwar: ምን አግኝቶ ነው!❌ ምን አግኝቶት ነው!✅ በጥሩ እንጠርጥር!🙌🏽 @ousman.awol.official

Huzey_sinwar
Huzey_sinwar
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 19 August 2026 12:13:17 GMT
9554
1138
10
174

Music

Download

Comments

tamemak2
𝐓𝐚𝐦𝐄𝐦𝐚𝐤 🇪🇹🇩🇯🕊️🇪🇷 :
«ሰው ሲጠፋ ምን አግኝቶ ነው ብቻ ሳይሆን፤ ምን አግኝቶት ነው ብለን ማሰብ እንልመድ!» 🙌 በህይወት መንገድ ላይ አንድ ወዳጃችን ሲርቀን ወይም ሲጠፋን፣ ብዙ ጊዜ «ተመችቶት ወይም አዲስ ነገር አግኝቶ ረሳኝ» ብለን በቅናት ልንጠረጥራቸው እንችላለን። ነገር ግን ከመፍረድ በፊት «ምን ገጥሞት ይሆን? ህመም፣ ጭንቀት ወይስ ሌላ ከባድ ነገር አጋጥሞታል?» ብሎ በርህራሄ ማሰብ የጎልማሳነትና የቅንነት ምልክት ነው። ሰዎችን በክፉ ከመጠርጠር ይልቅ በቅንነት እንረዳቸው! ✍️TamEmak ነኝ ለመኖር እናሽከርክር፣ በሰላም ወጥተን በሰላም እንግባ!🚚
2026-08-20 07:07:51
1
aselfiya
kk :
ትክክል
2026-08-19 14:52:47
0
oumer.ahmed646
Oumer Ahmed :
ሁዘይፋ ምን አግኝተህ ነው የጠፋሃው
2026-08-19 12:21:08
0
sabri_na_7
moon🌙 :
👌👌🥰🥰
2026-08-19 12:19:09
1
mohammed52402
𝓶𝓸𝓱𝓪𝓶𝓶𝓮𝓭 :
👌👌👌
2026-08-19 19:13:59
0
aminatmuhammed53
aminatmuhammed53 :
🥰🥰🥰
2026-08-19 12:25:30
0
fuuti1
@ cr 77 :
😘😭
2026-08-19 19:45:02
0
To see more videos from user @huzey_sinwar, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About